Zeraf Books
Your #1 Source For Ethiopian Books Shipping Worldwide 🇺🇸🇨🇦🇩🇪🇬🇧🇰🇷🇮🇹~🌎 & Delivering Locally. Work Phone 📲 +251985333153 Inbox Your Inquiries To @Zerafb
Ko'proq ko'rsatish8 453
Obunachilar
+1524 soatlar
+497 kunlar
+38030 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
Few Books about the students movement, The Early days of Derg, Tragic Events that happened Within the regime & Personal memoirs of The Leaders…
1. The Quest For Expression
State and The University in Ethiopia
Under Three Regimes, 1952-2005
(Randi Ronning)
2. Songs of the Ethiopian Revolution
(Aleme Eshete)
3. የትውልድ እልቂት
ቀይ ሽብር በኢትዮዽያ
ጸሐፊ - ባቢሌ ቶላ
ተርጓሚ - አውግቸው ተረፈ
4. ትግላችን : የኢትዮዽያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ
(ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም)
የውጭ እትም | Tsehai Publishers
5. እኛና አብዮቱ
(ፍቅረሥላሴ ወግደረስ)
የውጭ እትም | Tsehai Publishers
6. በቀይ ሽበር የሞት ጥላ ሥር
ከሀዋርድ እስከ አስከ አሲምባ
የቆንጂት (ትርሲት) ተክሉ ማስታወሻ
👍 1
ደስታ ተክለወልድ ለ30 ዓመታት የለፉበት ታላቅና አንጋፋ የአማርኛ መዝገበ ቃላት።
~
Inbox @Zerafb Or Call us @ 0985333153 To Order. Shipping Worldwide 🇺🇸 🇮🇸🇨🇦 🇩🇪🇰🇷🇿🇦 > 🌎 & Delivering Locally.
👍 1
#Newly_Releases
1966 ሕዝቢዊ አብዮት እና መኢሶን
አንዳንድ ማስታወሻዎች
ጸሐፊ :- አንዳርጋቸው አሰግድ
የገፅ ብዛት:- 117
👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፉ ርዕስ:- አንድ ሺ አንድ ሌሊት (አረቢያን ናይትስ) ቅፅ 1
ትርጉም : ተፈሪ ገዳሙ
የገፅ ብዛት:- 199
የህትመት ዘመን: 1996 ዓ.ም.
ብዛት: 1 ብቻ
*
Inbox @Zerafb or Call us @ 0985333153 To Order. Shipping Worldwide & Delivering Locally.
👍 4❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
የገናናው ዘመን አይሽሬው ብራዚሊያዊ የስነጽሑፍ ሰው Paulo Coelho ስራ የሆነ 13 መጻሕፍት በአንድ ላይ።
አዲስና ከውጭ የመጡ ኦርጅናል እትሞች።
*
Inbox @Zerafb to Order.
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
For_LocalCustomers
1 The Condition ~ Jennifer Haigh
A New York Times Best Seller
2 Dead Aid : Why Aid is Not Working and How There is another way for Africa ~ Dambisa Moyo
3 The Heart of The Sea : The Tragedy of The WhaleShip Essex ~ Nathaniel Philbrick
👍 3❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
For_LocalCustomers
1 The Condition ~ Jennifer Haigh
A New York Times Best Seller
2 Dead Aid : Why Aid is Not Working and How There is another way for Africa ~ Dambisa Moyo
3 The Heart of The Sea : The Tragedy of The WhaleShip Essex ~ Nathaniel Philbrick
Photo unavailableShow in Telegram
እጅግ የተዋበችው ዲያን ባልፎር ቡሩኖ ሲቨርን ከተባለ ሰው ጋር ትጋባለች። ቡሩኖ በውበቷ ተማርኮ ዳንያ ደግሞ መጠጊያ የሌላት የሙት ልጅ በመሆኗ የኑሮ ውጣ ውረድ አስገድዷት ይጋቡ እንጂ በመካከላየው ፍቅርም ሆነ የሰከነ ትዳር አይኖርም። ይህም ያልተጣጣመ የጋብቻ ግንኙነት ለአያሌ ውስብስብ ቀውሶች መንስኤ ይሆናል።
ውጤቱስ? ከዚህ አስደናቂና ማራኪ ታሪክ ጋር ዕውቂያ የጀመረ አንባቢ መልሱን እስኪያከኝ ድረስ ልቡ ዕረፍት አይኖረውም…
——-
📖 ‘’የውበት ወጥመድ’’
ደራሲ ፡ ዮሐንስ ገ/ጻድቅ
የገፅ ብዛት ፡ 315
የህትመት ዘመን ፡ 1977
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Old Places & Old Books
~
Hope all you have a blessed day.
👍 7❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
የታላቁ ሐያሲና የስነጽሑፍ ሰው - አስፋው ዳምጤ ሁለት መጻሕፍት እኛ ዘንድ ያገኟቸዋል :-
° አንድ ለአምስት
° የአማርኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት
👍 1
Selected Speeches Of His Imperial Majesty Haileselassie I
1918 to 1967
Page Count: 693
Date of Publication : 1967 (Ministry of Information)
Binding : Hardcover
🔥 2
#ForLocal_Customers
The Sign and The Seal
A Book By Graham Hancock
Page Count : 400
Price : 650 br
~~
How To Stop Worrying and Start Living
A Book By Del Carnegie
Page Count : 384
Date of Publication : 1968
👍 1
📖 Made In Africa
A Book By Arkebe Oqubay
Page Count : 384
Publisher : Oxford University Press
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
“ምንትዋብ” እና “ኀሠሣ” የተሰኙት የሕይወት ተፈራ ሁለት መጻሕፍት በድጋሚ ታትመው ለንባብ ገበያ ቀርበዋል ::
ዛሬ ስራ ላይ ነን
👍 3
Kirish qilib, tafsilotli ma'lumotlarga ega bo'ling
Biz sizga ushbu hazinani tasdiqlashdan so'ng ochamiz. Va'da qilamiz, tezroq!