cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

pavel durov dog#FREEDUROV
avatar

EᒪKᗩᒪ ᖴEᒪᒪOᗯSᕼIᑭ

እንኳን በደና መጣቹ ይህ ኤል-ቃል የወጣቶች እና የተማሪዎች ህብረት ነው ! “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” — ዮሐንስ 1፥1 ይህም ቃል በልባችን ዙፋን ላይ ፈሶ ወደ ዘላለም ህይወ ት ይመራናል! ከቃሉ ውጪ አናይም! ከቃሉ ውጪ አንሰማም! ከቃሉ ውጪ አናወራም! ሀሳብ ለመስጠት እና መዝሙር ለመላክ ⏩🔽⏪ @geti412

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
655
Obunachilar
+124 soatlar
-17 kunlar
+530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ያዉ እንደሚታወቀዉ ነገ 12 ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ(entrance) ይፋ እንደሚሆን ይታወቃል ለሁላችሁም ተፈታኞች መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን ቀጣይ ተፈታኞች ደግሞ አጥኑ😘
Hammasini ko'rsatish...
😁 8👍 2
.       መጪው ዘመን °°°°°°°°°°°°°°° ዘማሪያን ቃልኪዳንና ዮሴፍ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°━━━━━⊱✿⊰━━━━━              śő『n』ց🎼🎼        ●━━───⇆        .🌒የማለዳ ስንቅ☀️     ፨🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼፨          @elkal_fellow            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Hammasini ko'rsatish...
መጪው ዘመን.mp35.79 MB
3🙏 1
ዛሬ አንድ ነገር ታዘብኩ ከዛሬ 1 አመት በፊት የነበረን ፕሮግራሞች እና መንፈሳዊ ህብረቶች ዛሬ የሉም why ፕሮግራሞች ላይ ሰዓት ማርፈድ መቅረት አብዝተናል በየቸርቹ የሚካሄዱ የወጣት ፕሮግራሞች ቀዝቅዘዋል ! ልክ ነው ክርስትና የግል ነው ቤትም ሆኖ ጌታን ማምለክ ይቻላላል። ግን የወጣቶች ህብረት የተቋቋመበት ምክኒያት አንዱ ሲደክም ሌላው እንዲያበረታታው ነው ቸርች መተው የተለየ ምንም አናረግም መንፈሳዊ ነገሮችን መዘመር መፀለይ ቃል መስማት ነው. ይህ ደሞ ለኛ ወሳኝ ነገር ነው አውሬ የሚያድነው ከመንጋው የተለየውን ነው። ስለዚህ please 2016 ላይ ያመጣነውን አዲስ ባህሪ ወደ አዲሱ አመት እንዲሸጋገር አትፍቀዱለት ቸርች ሂዱ ሁላቹም ስላዳመጣቹኝ አመሰግናለው። መልካም አዲስ አመት🌼🌻
Hammasini ko'rsatish...
13👍 2
ሰላም ውዶች እንዴት ናቹህ ሁሉ ሰላም? ዛሬ ብቅ ያልኩት ነገ ጠዋት 2:00 ላይ የ ደም ልገሳ ፕሮግራም ስላለን ምትችሉ ልጆች መታቹ እንድትለግሱ በ ጌታ ፍቅር አሳስባለው🙏🙏 አድራሻአድራሻ፦ ሞቴሉ አጠገብ ያለው ከተማ አስተዳደር #elkal_leaders
Hammasini ko'rsatish...
አንዳንድ ጊዜ እታወካለሁ፤ የሚነፍሰው ነፋስ ታንኳዬን ሲንጠው፤ መርከቤ ላይ ጌታዬ ተኝተህ፤ ይሄ ሁሉ ሲሆን አታይም ወይ ነቅተህ፤ ሚሆነው ሳይገባኝ ተጨንቄ ሳድር፤ ታንኳዬ በውሃ ሲሞላ ስናወጥ፤ ማዕበል ሚታዘዝህ ሚሰማህ ወጀቡ፤ በተነሳህ ጊዜ ግን ያወኩኝ ዝም አሉ። ምንም አይሳንህም - መስከረም ጌቱ ➡️  YouTube Link 📱 Albastros.com @Yedestaye_Elilta
Hammasini ko'rsatish...
4_5951890684372849502.mp39.68 MB
6🙏 1
ስማችንን በህይወት መዝገብ የፃፍክልን ሆይ ስምህ በልባችን መዝገብ ተፅፎ ይኑርልህ:: 🙌🙌
Hammasini ko'rsatish...
🙏 16🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
መቅረት አይቻልም!
Hammasini ko'rsatish...
🥰 6
“ሕዝብን አበዛህ፥ አቤቱ፥ ሕዝብን አበዛህ፤ አንተም ተከበርህ፥ የአገሪቱንም ዳርቻ ሁሉ አሰፋህ።” — ኢሳይያስ 26፥15 @elkal_fellow
Hammasini ko'rsatish...
Pastor-Tesfaye-Gabiso-song-ህዝብን-አበዛ.m4a4.16 MB
4🔥 2🥰 1
ኢሳይያስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² በዘመኑም ፍጻሜ የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፥ አሕዛብም ሁሉ ወደ እርሱ ይሰበሰባሉ። ³ ሕግ ከጽዮን የእግዚአብሔርም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው፦ ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በጎዳናውም እንሄዳለን ይላሉ። ⁴ በአሕዛብም መካከል ይፈርዳል፥ በብዙ አሕዛብም ላይ ይበይናል ሰይፋቸውንም ማረሻ ጦራቸውንም ማጭድ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ ሕዝብም በሕዝብ ላይ ሰይፍ አያነሣም፥ ሰልፍም ከእንግዲህ ወዲህ አይማሩም። @elkal_fellow
Hammasini ko'rsatish...
8🔥 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.