❄️ BISSELL™ PROHEAT 2X™ REVOLUTION™ CLEANSHOT™ CARPET & UPHOLYSTERY WASHER
ምንጣፍ ለማጠብ መጨነቅ፣ መድከምና መማረር ቀረ
😳የማይመጣ የለ😳
#ምንጣፍዎን_አጥበው_በ30_ደቂቃ_ብቻ_ሙሉ_ለሙሉ_ማድረቅ_የሚችሉበት_አስደናቂ_ቴክኖሎጂ
👍 ለመስጊድ፣ ለቤተ-ክርስቲያን፣ ለባለምንጣፍ አዳራሾች፣ ለሆቴሎች፣ ለቤት...... ወዘተ መሆን የሚችል
👍 አጥበው የሚያደርቁበት
👍 የራሱ የውሀና የሳሙና መያዣ የተገጠመለት
👍 ቆመው እንዲጠቀሙበት ስለተሰራ የማያደክም
👍 ከፍታቸው ዝቅተኛ የሆኑ ቦታዎች ውስጥ መግባት ስለሚችል ጠረጴዛ፣ አልጋ፣ ሶፋ .... ማንሳት ሳይጠበቅብዎ የሚጠቀሙበት
👍 እንደ ድመት እና ውሻ ካሉ የቤት እንስሶች ፀጉር፣ ቆሻሻና ሽታ ከምንጣፍ፣ ብርድልብስ፣ ሶፋ፣ ልብሶች....... ላይ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ የሚችል ተጨማሪ መሳሪያ ያለው
👍 ከጊዜ ብዛት የመነቸኩትን እንደ አዲስ ውበታቸውን የሚያላብሳቸው
👍 መነቃቀል ስለሚችል ከተጠቀሙበት በኋላ ማሽኑን ለማፅዳት ቀላል የሆነ
👍 ክብደቱ ቀላል የሆነና በቀላሉ ከቦታ ቦታ የምናንቀሳቅሰው
👍 የምንጣፉን ስር ሁሉ ማጠቡ ተመራጭ ያደርገዋል።
!!! ይሄን ማሽን ለቤተ-እምነቶች ገዝቶ ስጦታ የሰጠ መቼም አለፈለት!!! ሳትቀደም ቅደም ነው ወዳጄ!!!
ዋጋ፦ ✅ 64,999 ብር ብቻ
Telegram:
t.me/abaymart
Website:
www.abbaymart.com
👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ
ያሉበት እናደርሳለን!!
ስልክ:
📞☎️ NaN
📞☎️ NaN
ይምጡና ይጎብኙን፤ ተደስተው ይመለሳሉ!
🏬 አድራሻ:-- ፒያሳ ሰባራ ባቡር አናኒያ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
አባይ ገበያ / Abay mart!
Ko'proq ko'rsatish ...