cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Christian tik

👇👇👇👇 We come to this world to fulfill God's projec

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
191
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
ɢᴏᴅ ʜᴀs ᴀ ᴍʏsᴛᴇʀʏ. ᴛʜɪs ᴍʏsᴛᴇʀʏ ᴏғ ɢᴏᴅ ɪs ᴄʜʀɪsᴛ ᴀɴᴅ ᴄʜʀɪsᴛ ʜɪᴍsᴇʟғ ʜᴀs ᴀʟsᴏ ᴀ ᴍʏsᴛᴇʀʏ.ʜɪs ᴍʏsᴛᴇʀʏ ɪs ᴛʜᴇ ᴏɴᴇ ᴄʜᴜʀᴄʜ,ᴛʜᴇ ɪɴᴅɪᴠɪsɪʙʟᴇ ʙᴏᴅʏ.ᴡᴇ ᴀʀᴇ ᴍᴇᴍᴇʙᴇʀs ᴏҒ ᴛʜᴀᴛ ʙᴏᴅʏ. ᴡᴇ ᴀƦᴇ ᴅɪSᴘᴇɴsᴇʀs.ᴡᴇ ᴅɪsᴘᴇɴsᴇ ᴛʜᴇ ᴛʀɪᴜɴᴇ ɢᴏᴅ https://t.me/kalaedit
Hammasini ko'rsatish...
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሀኒትህን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ በአንተ በራስ እደነቃለሁ ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛ እከርማለሁ _ . ፀሎቴ ጋ // (ህሊና ዳዊት ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ 😔😍 ▷ chrstiyan people 😊 ◁ ▷ chrstiyan people 😊◁ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Repost from EBS HD
Hammasini ko'rsatish...
Repost from EBS HD
Hammasini ko'rsatish...
. ምርጫዬ ነህ // ምናሴ ፍርድአወቅ ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Hammasini ko'rsatish...
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ስላንተ አወሩ ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ካንተ ጋር ውዬ ለሌ መዋያ አላስፈለገኝ ካንተ ጋር ቆየሁ ሌላ መቆያም አልስፈለግኝ ብቻዬን በቃህኝ !!! አሁንም እህሌን ውሃዬን ባርከሃል ብሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሃል የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል አሃሃ @k_youth_forGod @k_youth_forGod @k_youth_forGod 👆👆👆👆👆👆👆 join #JOIN
Hammasini ko'rsatish...
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሀኒትህን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ በአንተ በራስ እደነቃለሁ ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛ እከርማለሁ
Hammasini ko'rsatish...
🎤 melke ✍️ አገኘው ይደግ ዓለም ፡ ስትንጫጫ ፡ ወከባ ፡ ሲበዛ ለእኔ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ የዘለዓለም ፡ ቤዛ መሸሸጊያየ ፡ ነህ ፡ ይሄው ፡ አስከዛሬ አሁንም ፡ አደራ ፡ አድርሰኝ ፡ አገሬ (መደምደሚያየ ፡ ነህ ፡ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ፡ ለእኔ ፡ ለእኔ ፡ እየሱሴ ፡ ለኔ) (፪x) ሰው ፡ ሁሉ ፡ ይሄዳል ፡ ወደየ ፡ አምላኩ ስዓቱ ፡ ሲያበቃ ፡ የዚች ፡ ዓለም ፡ ልኩ ለእኔ ፡ ግን ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ለነፍሴ ፡ ውስኔ ከኃጢአት ፡ ያዳንከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መድህኔ ሌሎቻቹም ላኩልን 👇👇👇👇 @Amlkobot
Hammasini ko'rsatish...
ከነኃጢአቴ ነፍሴን ፡ ጨለማ ፡ ውጧት መግቢያው ፡ መውጫው ፡ ጠፍቷት ህይወቴ ፡ በሀጥያት ፡ ተዘፍቃ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) መንገዴ ፡ ተሳስቶ ፡ እዳን ፡ ተሸክሜ በፊህ ፡ ለመሆን ፡ እጅጉን ፡ ቆሽሼ አዝ፡ ፡ እንኳን ፡ ልጅህ ፡ ልሆን በቤትህ ፡ ውስጥ ፡ ልኖር መኖር ፡ ማይገባኝ ፡ ባሪያ ፡ ነበርኩ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ (፪x) ወዶኛል ፡ አዳነኝ በምህረቱ ፡ ሰው ፡ አረገኝ ሞቼ ፡ ሳለሁ ፡ ከፍጥረቴ ሕያው ፡ ሆንኩኝ ፡ በኢየሱሴ (፪x) ከነሀጥያቴ ፡ ወደድከኝ ከነሀጥያቴ ፡ መረጥከኝ ልጅህ ፡ አደረከኝ በማይጠፋው ፡ ፍቅርህ ፡ ለወጥከኝ 2x 🅂🄷🄰🅁🄴 🅂🄷🄰🅁🄴 🅂🄷🄰🅁🄴 ▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽▽ ግሩፕ 👉 @worship_God7 👉 @WorshipGod77 ቻናል 👉 @WorshipGod777 ቦት 🤖 👉 @WorshipGodbot 👉 @Amlkobot 👉 @zemralewbot △△△△△△△△△△△△△ 🄹🄾🄸🄽 🄹🄾🄸🄽 🄹🄾🄸🄽
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የመስቀሉ ቃል ነው ያዳነን እንጂ መስቀሉ አይደለም። መስቀሉ ቤዛችን አይደለም ቤዛችን እየሱስ ነው። መስቀሉ አይደለም ምትካችን እየሱስ ነው። መስቀሉ ሐይላችን አይደለም የተሰቀለው ነው እንጂ። እኛ ከእንጨቱ ምን ጉዳይ አለን።መስቀል እርግማን ነው መጽሐፍ በእንጨት የሚሰቀል የተረገመ ይሁን ተብሎ ተጽፎአል። ስለዚህ እርግማናችንን የወሰደው እየሱስ ነው ሰይጣን የ እየሱስን ስም እንጂ መስቀሉን አይፈራም። በእርግጥ ድል የነሳው ጌታ በመስቀል ሞቶ ነው ታድያ ድል ነሺውን እንጂ የተነሳበትን ጦር ሜዳ ልብ አንጥልበትም። Source one nation Ethiopia 👇👇👇 @Christian_tem Join share☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Hammasini ko'rsatish...
አንዳዴ ህይወት እንዲ🤷‍♀ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ⚡️⚡️ነው ቢገባኝም🙋‍♀ ባይገባኝም🙅‍♀ በኔ ህይወት #ሉአላዊ ነው 💯 # ሉአላዊ ብቻህን #ሉአላዊ ነህ #ሉአላዊ እግዚአብሔር# ሉአላዊ ነህ ለምንእንዲ አረክ ከቶ አትባልም #ሉአላዊ አንተ ደርሶ ሚጠይቅ የለም @Christian_tem join #SHERE ARGU
Hammasini ko'rsatish...
👉ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ ይቅር ማለት የደካማዎች አይደለም። 👉የበደሉህን ይቅር ማለት የመንፈስ ጥንካሬ እና በራስ የመተማመን ምልክት ነው። 👉 ይቅር ስትል ታድጋለህ። 👉 ይቅር ስትል ልብህ ይሽራል። 👉ይቅር ስትል ቀጥ ብለህ ትቆማለህ። 👉ይቅር ስትል አይኖችህ ንፁህ ይሆናሉ ከዚያም ፊት ለፊትህ ያለውን መንገድ በግልፅ ታየዋለህ። 👉 ብስጩነት የመንፈስ ህመም ነው። 👉 ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ! 👉እግዚአብሔር ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበትን ይቅር የሚል ልብን ያድለን።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...