cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
40 999
Obunachilar
-324 soatlar
-1277 kunlar
-56630 kunlar
Postlar arxiv
የሪሜዲያል ማስፈፀሚያ ሰነድ ለ2016 ዓ.ም ያገለግላል! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...
ማካካሻ_ትምህርት_REMEDIAL_ማስፈፀሚያ_ሰነድ.pdf4.95 MB
👏 2
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የአለማችንን 40 በመቶ ሰራተኞች ስራ ሊያሳጣ እንደሚችል ተነገረ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የአለማችን 40 በመቶ ሰራተኞችን ስራ ሊነጥቅ እንደሚችል የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ገለጸ። ተቋሙ ይፋ ባደረገው አዲስ ጥናት ቴክኖሎጂው ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ተንብዩዋል። የአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ “አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) የሰው ልጆችን ስራ ከመንጠቅ ባሻገር ኢፍትሃዊነትን ያባብሳል” ብለዋል።  ቴክኖሎጂው ከባድ ማህበራዊ ቀውስ ከማስከተሉ በፊትም ፖሊሲ አውጪዎች መፍትሄዎችን እንዲያዘጋጁ ነው ያሳሰቡት። በዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ይሄው የሰው ልጆችን ስራ ይነጥቃል የሚል ስጋት የቀረበበት አርቲፊሻል ኢንተርለጀንስ ዋነኛ የምክክር አጀንዳ ሆኗል። የአለም የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) በዚሁ ስብሰባ ይፋ ያደረገው ጥናትም ቴክኖሎጂውን በስፋት መጠቅም የሚያስችል መሰረተ ልማት በዘረጉት የበለጸጉት ሀገራት ሰው ሰራሽ አስተውሎት እስከ 60 በመቶ ሰራተኞች ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል ብሏል። ቴክኖሎጂው በታዳጊ ሀገራት ደግሞ 26 በመቶ ስራዎች ላይ ተጽዕኖው ሊያሳርፍ አልያም ስራን ሊነጥቅ እንደሚችል በአይኤምኤፍ ተገምቷል። ባደጉትና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት መካከል ያለው ቴክኖሎጂውን ጥቅም ላይ የማዋል ልዩነት የሀገራቱን የእድገት ልዩነት እያሰፋው እንደሚሄድ ነው የሚጠበቀው። ቴክኖሎጂው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና ረጅም አመት ያገለገሉ ሰራተኞችን ከስራ በማሰናበት ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እንዳያስከትል ከወዲሁ ዝግጅት ይደረግ ሲል ነው አይኤምኤፍ ያሳሰበው። የበለጸጉት ሀገራት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ይዞት ከመጣው በረከት በብዙው ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ቢጠበቅም ሚሊየኖች ከስራ ገበታቸው ሊሰናበቱ ይችላሉ የሚሉ ጥናቶች በተደጋጋሚ ወጥተዋል። በዳቮሱ ምክክር የሰው ሰራሽ አስተውሎት ምን ያህል ስራን እያቀለለ እና ውጤታማነትን እያሳደገ እንደሚገኝ ቢነሳበትም ስጋቱ አይሏል። የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ባለፈው ወር የመጀመሪያውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቁጥጥር ህግ ማጽደቃቸው ይታወሳል። በያዝነው የፈረንጆቹ አመት በህብረቱ ፓርላማ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ህግ በዘርፉ የሚደረገውን ፉክክር ጤናማ ከማድረግ ባለፈ ተጠያቂነትን ያሰፍናል ተብሏል። አሜሪካ፣ ብሪታንያ እና ቻይናም የራሳቸውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቁጥጥር ህግ ለማጽደቅ በሂደት ላይ ናቸው። #አልአይን @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
#MettuUniversity በ2016 ዓ.ም በሬሚድያል ትምህርት መረሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ (Remedial Students) ተማሪዎች፤ የምዝገባ ጊዜ ጥር 20-21/2016ዓ.ም መሆኑን አዉቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰቢያ፤  የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል A- B #ለተፈጥሮ ሳይንስ ስትሪም እና ለማህበራዊ ሳይንስ ስትሪም የሚጀምር ተማሪዎች ፤ ምዝገባችሁ የሚሆነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን፡፡  📌ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሄዱ ብርድ ልብስ፤ አንሶላና ትራስ ጨርቅ፤ የስፖርት ልብስ ከ8-12ተኛ ክፍል ያሉ የት\ት ማስረጃዎች ኦረጂናልና ኮፒ ኢንድሁም አራት(4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ ረፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በማታ እና Weekend መርሐግብር አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የከፍተኛ ት/ት መግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከጥር 07 - 16/2016ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት (ጅማ) እና በጅማ ዩኒቨርስቲ አጋሮ ካምፓስ ሬጅስትራር ቢሮ (አጋሮ ካምፓስ ለሚቀርባችሁ አመልካቾች) በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡ [ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ ] ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 1
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር የ2014 ባች ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ጥር 07 እና 08/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል። ጥር 09/2016 ዓ.ም ብቻ በቅጣት ምዝገባ እንደሚደረግ ተገልጿል። ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት መልዕክት ይመልከቱ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ለሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት  መዝናኛና ጥናት ዶክመንተር ፕሮግራም ቡድን ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር  ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተሪ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ዐብይ ተፈራ ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጠዋል። የስልጠናው ተሳታፊዎች ላነሳቸው ጥያቄዎችና ለሰጣቸው አስተያየቶች በአቶ ዐብይ ተፈራ ምላሽና ማጠቃለያ ተሰጧል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የባህላዊ ስፖርቶች የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ። **//*** በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስፖርት ሳይንስ ት/ክፍል በባህላዊ ስፖርት ላይ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ ነው:: የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አቶ አንዱአለም ገ/ስላሴ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ውስጥ በባህል ስፖርት ፌዴሬሽን የተመዘገቡና የጨዋታ ህግ የተዘጋጀላቸው አስራ አንድ የሚደርሱ ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎች መኖራቸውን ጠቁመው በእነዚህ ስፖርቶች ዙሪያ የስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በዚህ የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ የትምህርት ክፍሉ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች እንዲሁም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች እንደተካተቱና ሰልጣኞች በቀጣይ ተማሪዎቻቸው ስለባህል ስፖርት ያላቸውን እውቀት በማሳደግ ለውጥ እንደሚያመጡ ኃላፊው ያላቸውን ፅኑ እምነት ገልጸዋል። በትምህርት ክፍሉ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ እንዲሁም የባህል ስፖርት መምህር የሆኑት ሰርጸብርሃን ካያሞ በበኩላቸው ነባር ባህላዊ ጨዋታዎች የሆኑት የገና ጨዋታ፣ ገበጣ፣ የፈረስ ግልቢያ እና ሌሎች ጨዋታዎች ብዙ ወጪን የማይጠይቁና በአጭር ጊዜ ስልጠና ሊለመዱ የሚችሉ በመሆኑ ጨዋታዎቹ እንዲዘወተሩ መሰል ስልጠናዎች አስፈላጊ መሆናቸውን አንስተዋል። ባህላዊ ስፖርቶች ከስፖርትነታቸው ባሻገር ማህበራዊ ትስስርንና መስተጋብርን ለማሳደግ ጥቅም ላይ ሲውሉ መቆየታቸውን ያነሱት መምህሩ ጨዋታዎቹን ከትምህርት ቤቶች ጀምሮ በማስፋፋት ተደራሽነታቸውን መጨመር እንደሚገባ ተናግረዋል። ©ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students ! ✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹 ⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔ ✨ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን። ⭐️ 100% Application and Visa Success rate ! ✅ Requirements for undergraduate students: 1. Passport, 2. High school transcripts, 3. Grade 10 & 12 Matric result. ✅ Requirements for Masters Students : 1. Passport, 2. Bachelor degree certificate, 3. Student Copy. ⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.  ✅ ለበለጠ መረጃ : - 🔵 @Gossa07 ☎️ +251935343325 /+393444355194 ✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇: @Ethiogenuine1 @Ethiogenuine1 📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 . 🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ። ያሳዝናል
Hammasini ko'rsatish...
😢 51🕊 30 4😭 3👍 1🤔 1💔 1

👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች ለመሄድ ስጋት አለብን ቢሉም ዩኒቨርስቲዎቹ ደግሞ ለመቀበል እየተዘጋጀን ነው ብለዋል፡፡ ከጸጥታ አካላት ጋር በመነጋገር እና በመቀናጀት እየተሰራ በመሆኑ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጁ ነን ሲሉ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለአሐዱ አስታውቀዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ከጥር 1 ጀምሮ እንዲጠሩ እና እንዲገቡ ማለቱ የሚታወቅ ነው፡፡ አሐዱም በክልሉ ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ያስችላል ወይ ሲል የወሎ እና የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲን ጠይቋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መሰረት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን አጠናቀን ጨርሰናል ሲሉ የወሎ ዩንቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶ/ር ብርሀን አሰፋ ተናግረዋል፡፡ በጥር 6 እና 7 ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ከፀጥታ አካላት ጋር በመነጋገርና በመቀናጀት እየተሰራ ነው ያሉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲውም በፌዴራል ፖሊስ እየተጠበቀ በመሆኑ ተማሪዎችን መቀበል እንችላለን የሚል ምላሽ ነው የሰጡት፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ አህመድ መሀመድ በበኩላቸው ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅታችን አጠናቀናል #በቅርቡም ጥሪ እናደርጋለን ብለዋል ፡፡ የክልሉ የሰላም ሁኔታ አስቸጋሪ ቢሆንም መንግስት ባስተላለፈው መልዕክት መሰረት ግን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን አከናውነናል ሲሉ ነው የገለጹት፡፡ ተማሪዎች በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለመሄድ ስጋት እንዳደረባቸው በተደጋጋሚ ቅሬታ የሚያስነሱ ሲሆን ወላጆችም በተመሳሳይ በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ያለምንም ዋስትና ለመላክ ስጋት ላይ ነን በማለት ቅሬታቸውን ማሰማታቸው አይዘነጋም፡፡ [ዘገባው የአሐዱ ሬዲዮ ነው] ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 18 6
Photo unavailableShow in Telegram
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students ! ✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹 ⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔ ✨ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን። ⭐️ 100% Application and Visa Success rate ! ✅ Requirements for undergraduate students: 1. Passport, 2. High school transcripts, 3. Grade 10 & 12 Matric result. ✅ Requirements for Masters Students : 1. Passport, 2. Bachelor degree certificate, 3. Student Copy. ⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.  ✅ ለበለጠ መረጃ : - 🔵 @Gossa07 ☎️ +251935343325 /+393444355194 ✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇: @Ethiogenuine1 @Ethiogenuine1 📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 . 🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 1
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ። በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል። የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ ምትኩ ወዳጆ “ተበዳይዋ ተማሪ ስትሆን የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙትም የክፍል ጓደኞቿ ናቸው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ይህ ወንጀል የተፈጸመው ተበዳይዋ የውጤት ስህተት ለማስተካከል ሰኔ 9/2015 ዓ. ም. ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ነው። “ውጤት ለማስተካከል ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ብዙ ተማሪ አለመኖሩን እንደ አጋጣሚ ተጠቅመው እያጫወቱ ወደ ክፍል ውስጥ ካስገቧት በኋላ በር ዘግተው የመድፈር ወንጀል ፈጽመውባታል” ብለዋል ዳኛ ምትኩ ወዳጆ። ሁለተኛ ተከሳሽ የክፍሉን በር ሲዘጋ የመጀመሪያ ተከሳሽ የመድፈር ወንጀል ፈጽሟል። ከአንደኛ ተከሳሽ በመቀጠልም ሁለተኛው ተከሳሽ በድጋሚ የወንጀል ድርጊቱን በ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ላይ መፈጽሙን የሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት መዝገብ ያሳያል። “ወንጀሉ ሲፈጸም ልጅቷ የድረሱልኝ ጩኸት ስታሰማ ነበር። ነገር ግን በወቅቱ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ስለነበረ ድምጿን ማንም አልሰማም” በማለት ዳኛው ጨምረው ተናግረዋል። ተበዳይዋ የወንጀል ድርጊቱ ከተፈጸመባት በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቷ ሄዳ መቆየቷን ዳኛው ይናገራሉ። “ከዛ በኋላ ግን ሕመም ሲሰማት የደረሰባትን ለርዕሰ መምህሩ ተናገረች” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ከዚያም የደምቢዶሎ ከተማ ፖሊስ ምርመራ አካሂዶ ዐቃቤ ሕግ በሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት ክስ መመሥረቱን ዳኛ ምትኩ ይናገራሉ። ሁለቱ ተማሪዎች የተከሰሱበት አንቀጽ በ1996 በወጣው አገሪቱ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 620/1 መሠረት ከአምስት እስከ 15 ዓመት እንደሚያስቀጣ ገልጸዋል። ተከሳሾች የወንጀል ማቅለያ ከግምት ገብቶላቸው ፍርድ ቤቱ ታኅሣሥ 25/2016 ዓ. ም. በዋለው ችሎት ሁለቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በአምስት ዓመት ከስድስት ወር በእስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ተናግረዋል። “እነዚህ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈጽመው ስለማያውቁ እንደ ቅጣት ማቅለያ ተወሰዶላቸዋል። በዐቃቤ ሕግ በኩልም ቅጣት ማጠናከሪያ ተብሎ የቀረበ አስተያየት ስለሌለ ሌሎችን ያስተምራል የተባለ ቅጣት” መተላለፉን ዳኛው ተናግረዋል። #የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
Hammasini ko'rsatish...
👍 14👎 6🤔 1
#DambiDolloUniversity በ2016 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ስምንት 3x4 የሆነ ቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ። በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል። የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ ምትኩ ወዳጆ “ተበዳይዋ ተማሪ ስትሆን የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙትም የክፍል ጓደኞቿ ናቸው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ይህ ወንጀል የተፈጸመው ተበዳይዋ የውጤት ስህተት ለማስተካከል ሰኔ 9/2015 ዓ. ም. ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ነው። “ውጤት ለማስተካከል ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ብዙ ተማሪ አለመኖሩን እንደ አጋጣሚ ተጠቅመው እያጫወቱ ወደ ክፍል ውስጥ ካስገቧት በኋላ በር ዘግተው የመድፈር ወንጀል ፈጽመውባታል” ብለዋል ዳኛ ምትኩ ወዳጆ። ሁለተኛ ተከሳሽ የክፍሉን በር ሲዘጋ የመጀመሪያ ተከሳሽ የመድፈር ወንጀል ፈጽሟል። ከአንደኛ ተከሳሽ በመቀጠልም ሁለተኛው ተከሳሽ በድጋሚ የወንጀል ድርጊቱን በ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ላይ መፈጽሙን የሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት መዝገብ ያሳያል። “ወንጀሉ ሲፈጸም ልጅቷ የድረሱልኝ ጩኸት ስታሰማ ነበር። ነገር ግን በወቅቱ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ስለነበረ ድምጿን ማንም አልሰማም” በማለት ዳኛው ጨምረው ተናግረዋል። ተበዳይዋ የወንጀል ድርጊቱ ከተፈጸመባት በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቷ ሄዳ መቆየቷን ዳኛው ይናገራሉ። “ከዛ በኋላ ግን ሕመም ሲሰማት የደረሰባትን ለርዕሰ መምህሩ ተናገረች” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ከዚያም የደምቢዶሎ ከተማ ፖሊስ ምርመራ አካሂዶ ዐቃቤ ሕግ በሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት ክስ መመሥረቱን ዳኛ ምትኩ ይናገራሉ። ሁለቱ ተማሪዎች የተከሰሱበት አንቀጽ በ1996 በወጣው አገሪቱ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 620/1 መሠረት ከአምስት እስከ 15 ዓመት እንደሚያስቀጣ ገልጸዋል። ተከሳሾች የወንጀል ማቅለያ ከግምት ገብቶላቸው ፍርድ ቤቱ ታኅሣሥ 25/2016 ዓ. ም. በዋለው ችሎት ሁለቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በአምስት ዓመት ከስድስት ወር በእስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ተናግረዋል። “እነዚህ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈጽመው ስለማያውቁ እንደ ቅጣት ማቅለያ ተወሰዶላቸዋል። በዐቃቤ ሕግ በኩልም ቅጣት ማጠናከሪያ ተብሎ የቀረበ አስተያየት ስለሌለ ሌሎችን ያስተምራል የተባለ ቅጣት” መተላለፉን ዳኛው ተናግረዋል። #ቢቢሲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ArbamichUniversity ለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ማስታወቂያ በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በግል የማካካሻ ትምህርት በ2016 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 6/2016 ዓ.ም፣ የትምህርት ክፍያ የምትከፍሉት ከጥር 6 - 7/2015 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀመረው ጥር 8/2016 ዓ.ም ስለሆነ በግል ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡ ማሳሰቢያ፡- 1. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል፡፡ 2. ዩኒቨርሲቲው የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት ለሚፈልጉ ተማሪዎች በክፍያ ያስተናግዳል፡፡ 3. ተማሪዎች ሲመጡ የመኝታ፣ የምግብ እና የትምህርት ክፍያ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students ! ✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹 ⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን። ⭐️ 100% Application and Visa Success rate ! ✅ Requirements for undergraduate students: 1. Passport, 2. High school transcripts, 3. Grade 10 & 12 Matric result. ✅ Requirements for Masters Students : 1. Passport, 2. Bachelor degree certificate, 3. Student Copy. ⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.  ✅ ለበለጠ መረጃ : - 🔵 @Gossa07 ☎️ +251935343325 /+393444355194 ✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇: @Ethiogenuine1 @Ethiogenuine1 📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 . 🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
#GambellaUniversity በ2016 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
5👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#MizanTepiUniversity በ2016 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➧ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - ዋናው ግቢ (ሚዛን አማን ከተማ) ➧ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - ቴፒ ግቢ (ቴፒ ከተማ) ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና 3 ኮፒ፣ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ፣ የቅርብ ጊዜ ዘጠኝ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ትጥቅ፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 1
#Tigray በትግራይ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት 223 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ” መድረሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ድርቅ ባጋጠመባቸው አካባቢዎች በሚገኙ 625 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 222,940 ተማሪዎችን ጠጠቃሚ የሚደርግ የምገባ ፕሮግራም ለማስጀመር 365.1 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ቢሮው ባወጣው መግለጫ ገልጿል። በመጪዎቹ ስድስት ወራት ይህንን ምገባ ለማከናወን 365,175,720 ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቢሮው የምገባ ፕሮግራሙን ለማስጀመር የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት የፌደራል መንግሥት፣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። #ቢቢሲአማርኛ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MekdelaAmbaUniversity መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ እና ነባር እና አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 16 እስከ 18/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በዚህም፦ - የሁለተኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ነባር መደበኛ ተማሪዎች፣ - በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ፣ - በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በዋናው ግቢ (ቱሉ አውሊያ) ብቻ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም ስምንት 3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል። Note: በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት እንደሚያሳውቅ ኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
#AmboUniversity አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው 3,022 የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም የተመደቡለት ሲሆን የተማሪዎቹ መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም እንዲሆን የተቋሙ ሴኔት ትላንት መወሰኑን የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ለ #ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
#UniversityofKabriDahara በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ በሪሚዳል ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርታችሁ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን 👉 ጥር 16 እና 17፤ 2016 ዓ.ም (January 25 and 26፤2024) መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን፤በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታዉቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ *የ8ተኛ ክፍል ዉጤት ካርድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤ *ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ፤ *12ተኛ ክፍል ዉጤት ሰርተፍኬት ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉ * የቅርብ ጊዜ የሆነ 8 (3*4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም *የግል አልባሳት ማለትም አንሶላና ትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን፤ [ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ] ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 12 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students ! ✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹 ⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን። ⭐️ 100% Application and Visa Success rate ! ✅ Requirements for undergraduate students: 1. Passport, 2. High school transcripts, 3. Grade 10 & 12 Matric result. ✅ Requirements for Masters Students : 1. Passport, 2. Bachelor degree certificate, 3. Student Copy. ⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.  ✅ ለበለጠ መረጃ : - 🔵 @Gossa07 ☎️ +251935343325 /+393444355194 ✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇: @Ethiogenuine1 @Ethiogenuine1 📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 . 🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 2
#Fake_Announcement ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ የቅድመ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ እስካሁን ጥሪ አላደረገም፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለመደበኛ የቅድመ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ የ2016 ዓ.ም ምዝገባ ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፅ ሐሰተኛ ማስታወቂያ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲጋራ ተመልክተናል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተላለፈው ጥሪ ሐሰተኛ መሆኑንና ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ጥሪ አለማድረጉን ከተቋሙ አረጋግጧል፡፡ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
Hammasini ko'rsatish...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀበላቸው ተማሪዎች አስፈላጊውን የደህንነት ጥበቃ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለ2016 የትምህርት ዘመን ከጥር ወር ጀምሮ 11 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊ የሆኑ የመመገቢያና ማደሪያ ክፍሎች እንዲሁም በቤተ- መጽሐፍትና በሌሎች አገልግሎት መስጫ ስፍራዎችም ዝግጅት ማድረጉን የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ይኸይስ አረጉ (ዶ/ር) ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡ "በክልሉ በሚፈጠር የፀጥታ ችግርና የመንገድ መዘጋት ለዩኒቨርሲቲው የሚያስፈልገው የምግብና የቁሳቁስ ግብዓት እጥረት እንዳያጋጥም አስፈላጊው ጥረት ይደረጋል" ብለዋል። ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹ ከጥር 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሪፖርት ማድረጉ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
Hammasini ko'rsatish...
👍 12 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በቴክኒክና ሙያ እንዲሁም በቴክኖሎጂ መስክ ለመሰልጠን ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁን ተማሪዎች ተቀብሎ ማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁና በደረጃ VI (መጀመሪያ ዲግሪ) መማር የምትፈልጉ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል። በስድስት ፋካልቲዎች በ22 የትምህርት ክፍሎች በሚሰጡ የስልጠና መስኮች፦ ✅ ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ እና አይሲቲ ፋካሊቲ ✅ ሜካኒካል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ✅ ሲቪል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ✅ ቴክስታይል እና አፓረል ፋሽን ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ✅ አግሮ ፕሮሰሲንግ ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ✅ ሆቴል እና ቱሪዝም ፋካሊቲ የማመልከቻ መስፈርቶች፡- በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2014 ዓ.ም ሪሚዲያል ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች በመደበኛው ፕሮግራም ማመልከት ትችላላችሁ። ስልጠናው የሚሰጠው አዲስ አበባ ሲሆን የቻይንኛ እና ኮሪያ ቋንቋዎች ስልጠና በተጨማሪ ይሰጣል። ምዝገባ የሚያበቃው፦ አርብ ጥር 03/2016 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ ላምበረት መናኸሪያ 500 ሜ. አለፍ ብሎ በሚገኙ የኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ ኢንስቲትዩቱ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ብቻ እንደሚያቀርብ ገልጿል። የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
Hammasini ko'rsatish...
👍 8🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በጥር ወር መጨረሻ ይሰጣል። ፈተናውን ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም ለመስጠት መታቀዱን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ በዚህም ሁሉም ፈተናውን የሚሰጡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከነገ ጥር 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ የቁልፍ ብቃት መለኪያ (Core Competency) ቲቶሪያል፣ የኮምፒውተር ስልጠና እና የሙከራ ፈተና (Mock Exam) መስጠት እንደሚጀምሩ ይጠበቃል። When will the exit exam be given? The national exit exam will be given at the end of Tiri. The information we received from the Ministry of Education shows that the exam is scheduled to be held from January 27 to 30, 2016. Therefore, it is expected that all higher educational institutions that give the exam will start giving Core Competency Tutorial, Computer Training and Mock Exam from tomorrow Tiri 01/2016. @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 33 7😁 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students ! ✅STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹 ⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❔ ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን። ⭐️ 100% Application and Visa Success rate ! ✅ Requirements for undergraduate students: 1. Passport, 2. High school transcripts, 3. Grade 10 & 12 Matric result. ✅ Requirements for Masters Students : 1. Passport, 2. Bachelor degree certificate, 3. Student Copy. ⭐ Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.  ✅ ለበለጠ መረጃ : - 🔵 @Gossa07 ☎️ +251935343325 /+393444355194 ✅ ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇: @Ethiogenuine1 @Ethiogenuine1 📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 . 🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥34% ያህሉ አልፈዋል የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15 ሺሕ 151 ተፈታኞች 6 ሺሕ 517 የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸው ታውቋል። በዚህም ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች 15 ሺሕ 592 ሲሆኑ ለፈተናው የቀረቡት 15 ሺሕ 151 ሰራተኞች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጣሰው ገብሬ እንደገለፁት በምዘና ፈተናው 4 ሺሕ 213 አመራሮች የተፈተኑ መሆኑንና 1 ሺሕ 422 ማለፋቸውን ገልፀዋል። ይህም ከተፈተኑት 34 በመቶ መሆኑንም አንስተዋል። 10 ሺሕ 257 ሰራተኞች በፈተናው መሳተፋቸውንና ከዚህም ውስጥ 50 ሺሕ 95 ማለፍ መቻላቸውንም አክለው ገልፀዋል። በሰራተኞቹ በኩል 681 የሚሆኑት በተለያዩ የደንብ ጥሰቶች ምክንያት ፈተናውን ወስደው ያልታረመላቸው እንደሆኑም ተጠቅሷል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WolloUniversity #Remedial በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ 👉ጥር 16 እና 17/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል። 💥ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ 1. የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ 2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 3. የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ 4. አራት(4) ጉርድ ፎቶግራፍ 5. ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ እና ሌሎች የግል መገልገያ ቁሳቁሶችን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ 📌 ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ግቢ (Campus) ለማወቅ ከላይ በተቀመጠው ፖርታል (Portal) እና የቴሌግራም ቻት ቦት (Telegram Chat bot) መጠቀም ትችላላችሁ። ቲቶርያል ለምትፈልጉ 👉 ይጫኑት ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 8