cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኑ እናንብብ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 230
Obunachilar
-624 soatlar
-197 kunlar
-6030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"ከፖለቲካ በሸሸህ ቁጥር በእውቀት እና በስነምግባር በምትበልጣቸው ሰዎች በመመራት ትቀጣለህ"
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
" ያ ደግ ሰው በመንገዱ እየኼደ ሳለ ሽፍታ አገኘ፡፡ ያ ደግ ሰው፤ “ሰላም ለአንተ ይኹን! በዚህ ስፍራ ለምን ብቻህን ትዘዋወራለህ?” አለው። ያ ሽፍታም፡ “እኔ ሽፍታ ነኝ! ለዚህም ነው በዚህ ሰዋራ ስፍራ የምዘዋወረው:: ይልቅ ምን ይዘሃል? ወዲህ በል የያዝኸውን ኹላ! አምጣው!” አለው። ያ ደግ ሰው፡ “ለምን ግን ሠርተህ አትበላም? ሰው የደከመበት ገንዘብ ላንተ ምን ያደርግልሃል?" አለው፡፡ ያ ሽፍታ እየሣቀ፡ “ስማ! ማር በልተህ ታውቃለህ?" አለው:: ያ ደግ ሰው፡ “እንዴታ! በደንብ አድርጌ ነዋ የምበላው!" አለው:: ያ ሽፍታ፡ “ሠርተህ ነው ወይስ ከንብ ቀምተህ ነው? በጭስ እያስፈራራህ፣ እንዳትታይ በጭንብል እየተከለልህ ነው ንብ ለፍታ የሠራችውን የምትቀማት” አለው፡፡ ያ ደግ ሰው፤ ኹሉም ስው “ለፋኹበት” በሚለው ጕዳይ ወስጥ መዝረፍ እንዳለበት ዐወቀ። ከዚያም፣ ለሽፍታው “ብዙ ገንዘብ የለኝም:: ምናልባት ይህቺ ኹለት ፈረንካ ከበቃችህ እንካ” አለው፡፡ ያ ሽፍታ፡ “ለዛሬው ምሬሃለኹ፣ ከዚህ በኋላ ግን በማያገባህ ጕዳይ አትግባ" አለው፡፡ ያ ደግ ሰው፡ “እንኳን ማርኸኝ እንጂ በል ደኅና ሰንብት" ብሎት ፈጠን ፈጠን እያለ ተራመደ፡፡ በመንገዱም ላይ ሳለ እንዲህ እያለ እያሰበ ነበር፡፡ “አኹን ግን የእውነት እንቁላልን ዶሮ የምትሸጠው ቢኾን ዋጋው ስንት ይኾን ነበር? ሰው ከዕቅፏ ፈልቅቆ ይወስድባታል እንጂ መቼ ይጠይቃታል። እና፣ ከደምና ከዐጥንቴ ያልሠራኹትን ገንዘብ ሽፍታ ወስዶብኝ እንዲህ ከተንገበገብኹ ልጅ ይኾነኛል ያልኹትን፣ ከብቤ ያኖርኹትን ቢያነሡብኝ ቀድሜ አበድኹኝ” እያለ ኑሮውን እየታዘበ ኼደ፡፡ " " ግርባብ ያ ደግ ሰው " በፍቃዱ አየልኝ መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል :: @jafbok
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a

የፓርክ ፖለቲካ በረከት በላይነህ በደጃፍ ቲቪ ከዳዊት ጋር ድንቅ ውይይት አድርጓል። 17 % የኢትዮጲያ ጠቃሚ መሬት በፓርክ ምክንያት ታጥሯል ።ባቢሌ እና ጭላሎ በመሰሉ ፓርኮች ለ13 ቀይ ቀበሮ እና ለአስራ ሁለት ዝሆን ብዙ ሚሊዮን ህዝብ መመገብ የሚችል ብዙ ሺህ ሄክታር መሬት ታጥሮ ተቀምጧል ይላል። አድምጡትና ሀሳብ ስጡበት @Zephilosophy
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"ሞራል ያረጠበት ህሊና የዝርፊያ ስራ ቤት ነው። የሞራል ምንጭ በደረቀበት ጭንቅላት፣ የጭካኔ ወንዝ ይንፏፏል። የጭካኔ  ወንዝ አረመኔዎች በንጹሀን ደም የጨቀየ እጃቸውን የሚለቃለቁበት ሰይጣናዊ ራጨት ነው።" የዋዋቴ ጽዋ ምእራፍ 17፣ ገጽ 158 ምንዳርያለው ዘመዴ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram