cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya68Амхара62Taʼlim649
Advertising posts
132 156Obunachilar
-4624 soatlar
+5447 kunlar
+2 59630 kunlar
Po'stilar arxiv
@Tmhrt_Minister Unit 3 Industrial Chemistry (Grade 12)
Hammasini ko'rsatish...
🤔 1
#Havan_Academy #ሃቫን_አካዳሚ Registration has now officially started. @havanacademy_bot Ask: @Drhavan share and join 🙏 @havanacademy Customer Support Center ☎️ 0929284321, 097 319 455
Hammasini ko'rsatish...
😱 2🌚 1
@Tmhrt_Minister Physics G-12 U-4 (magnetism) EUEE AND ADDITIONAL QUESTIONS
Hammasini ko'rsatish...
👍 13 6😱 3🤩 3🥰 1🌚 1
#Advertisement Havan Academy has brought classes in to the hand of students. Clear, very easy and well understandable video lectures. Summery Notes with thousands of worked problems in each course. Are you👇 ✅ Pre engineering ✅ Pre Med, pharma or other health ✅ Natural science ✅ Social science ✅ Law, Arch ✅ CS, IS, IT...etc student ?, Put your GPA related worries on us. Trusted and Top Ranked online Learning Center. Register Now ⤵️ @havanacademy_bot Join and share @havanacademy
Hammasini ko'rsatish...
👍 15 4
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 40🤔 8 6🌚 1
በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አደረጉት ባለዉ ዓመታዊ ጥናቱ ላይ እንደገለፀው በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑ የ 2ኛ እና የ 3ኛ ክፍል ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አረጋግጫለሁ ብሏል። የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሲያከናዉን የቆየዉን ጥናት ይፋ አድርጓል ። በዚህም ከትግራይ ክልል በስተቀር በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኙ 401 ትምህርት ቤቶች እና በ 16 ሺህ ተማሪዎች ላይ በተደረገ ጥናት ዉጤቱ መገኘቱን አስታዉቀዋል። ይህ ቁጥር ከባለፉት አመታት ጋር ሲነፃፀር በመጠኑ መሻሻል አሳይታል የተባለ ሲሆን ከሁለት አመት በፊት የተደረገው ጥናት ምንም ማንበብ የማይችሉት 63 በመቶዎች እንደነበሩ ጥናቱ አመላክቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 11🤔 9😁 2😢 2 1🥰 1
📄English Remedial Program Mid Exam
Hammasini ko'rsatish...
9🤔 3🆒 3👍 2
Havan Academy has brought classes in to the hand of students. Clear, very easy and well understandable video lectures. Summery Notes with thousands of worked problems in each course. Are you👇 ✅ Pre engineering ✅ Pre Med, pharma or other health ✅ Natural science ✅ Social science ✅ Law, Arch ✅ CS, IS, IT...etc student ?, Put your GPA related worries on us. Trusted and Top Ranked online Learning Center. Register Now ⤵️ @havanacademy_bot Join and share @havanacademy
Hammasini ko'rsatish...
👍 12 6🥰 2
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች 1.የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ 2.በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ 3.ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ 4.ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ 5. በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ 6) ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ 7.ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 8.መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ 9. ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 16 1
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡  ስለሆነም አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው ከሚያዚያ 7/2016  እስከ ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ -  የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) Authenticate ማስደረግና ስማችሁን ከባለስልጣኑ ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡ -  ከጥር 1/2015 ዓ.ም በኋላ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የትምህርት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና(Exit Exam) ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡ -  ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ #MoH
Hammasini ko'rsatish...
👍 15😁 1
📍የ 2014 የማትሪክ Natural Science ፈተና ሁሉም የትምህርት አይነቶች ተካተዋል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 15 6😱 2🥰 1
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
💷የ 500 ብር ካርድ💷
💷የ 250 ብር ካርድ💷
💷የ 100 ብር ካርድ💷
✅ጀምር✅
📄Grade 12 chemistry note 📘chapter 3-Electrochemistry
ሌሎች ፈተናዎችንም እንድንለቅላችሁ React + Share ያድርጉ 😊
ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 5🥰 5👏 5🤩 2
#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች ከዓመታት በፍት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የፍሬሽማን ኮርስ መስጠት ሲጀምሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከመቶ በማሳለፍ እንድሁም ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ በማድረግ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። በመጀመሪያው ሴስምተር በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ተቀብሎ የከፍተኛ ውጤት ባለቤት እንድሆኑና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድገቡ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል። አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎችን እንድሁም ለ4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የፍሬሽማን ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርቦላችኋል። አሁን ላይ የሁለተኛ ሴምስተር ኮርሶችን በተሻለ ጥራት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅት ጨርሶ እነሆ ይላችኋል። ለምዝገባ( Registration)⤵️ @havanacademy_bot ምስክርነት (Testimony)⤵️ https://t.me/havanacademyinfo/44 share and join🙏 @havanacademy ✅Customer Support Center: Call, SMS, for 24 hr/7 days. ☎️ +251973194557 ☎️+25192928 4321 ✅For more👇 On YouTube: Website: www.havanacademy.com TikTok:
Hammasini ko'rsatish...
👍 12 1
📚 Teacher Guide for freshman Students 📚 Communicative English II. ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 1
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Hammasini ko'rsatish...
🌐 J O I N 🌐
ሌሎች ፈተናዎችንም እንድንለቅላችሁ React + Share ያድርጉ 😊
ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 26 7👏 1🐳 1
📄Jimma University Mathematics Pre-Remedial mid exam 😊
Hammasini ko'rsatish...
👍 12🥰 5 4🤔 1
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
💷የ 500 ብር ካርድ💷
💷የ 250 ብር ካርድ💷
💷የ 100 ብር ካርድ💷
✅ጀምር✅
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Hammasini ko'rsatish...
🌠መስከረም🌠
🌠ጥቅምት🌠
🌠ህዳር🌠
🌠ታህሳስ🌠
🌠ጥር🌠
🌠የካቲት🌠
🌠መጋቢት🌠
🌠መያዝያ🌠
🌠ግንቦት🌠
🌠ሰኔ🌠
🌠ሀምሌ 🌠
🌠ነሃሴ🌠
🌠ጳጉሜ🌠
#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች ከዓመታት በፍት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የፍሬሽማን ኮርስ መስጠት ሲጀምሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል። ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከመቶ በማሳለፍ እንድሁም ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ በማድረግ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። በመጀመሪያው ሴስምተር በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ተቀብሎ የከፍተኛ ውጤት ባለቤት እንድሆኑና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድገቡ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል። አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎችን እንድሁም ለ4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የፍሬሽማን ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርቦላችኋል። አሁን ላይ የሁለተኛ ሴምስተር ኮርሶችን በተሻለ ጥራት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅት ጨርሶ እነሆ ይላችኋል። ለምዝገባ( Registration)⤵️ @havanacademy_bot ምስክርነት (Testimony)⤵️ https://t.me/havanacademyinfo/44 share and join🙏 @havanacademy ✅Customer Support Center: Call, SMS, for 24 hr/7 days. ☎️ +251973194557 ☎️+25192928 4321 ✅For more👇 On YouTube: Website: www.havanacademy.com TikTok:
Hammasini ko'rsatish...
👍 23 2🤔 1
📚 Grade 11 Physics. 📚 Unit Four - Dynamics. 📚 EUEE 2003-2011. 📚 ከ 2003 - 2011 Dynamics ላይ የወጡ የ physics Entrance ጥያቄዎች😊
Hammasini ko'rsatish...
👍 36🥰 5🔥 3👏 3 2
Repost from N/a
7️⃣ Ethiopian Educational channels! ቻናሎቹን ተቀላቀሏቸው ለትምህርት👨‍🏫 ሂወታችሁ ያስፈልጓችኋልና!🤗 -------------------------------------------------- 1️⃣, Ministry of eduction 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣, Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣, ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣,ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣, Students of Crypto 👨‍🏫 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ⭐️ Bonus - Books 📚
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 2🤔 1
ለ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች  ተማሪዎች 👉6ኛ ክፍል: ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15 -18/8/2016 ዓ.ም -  ክልል አቀፍ   ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ም 👉የ8ኛ ክፍል : ሞዴል ሚያዚያ 15 -18/8/2016 ዓ.ም -  ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም 👉12ኛ ክፍል :  ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15 -18/8/2016 ዓ.ም - ሀገር አቀፍ ፈተና  የሚምጥበት ቀን በቅርብ ይገለጻል! ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 66😢 27 12😱 7🤩 5👏 2🤔 2
Repost from N/a
7️⃣ Ethiopian Educational channels! ቻናሎቹን ተቀላቀሏቸው ለትምህርት👨‍🏫 ሂወታችሁ ያስፈልጓችኋልና!🤗 -------------------------------------------------- 1️⃣, Ministry of eduction 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣, Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣, ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣,ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣, Students of Crypto 👨‍🏫 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ⭐️ Bonus - Books 📚
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 1
Repost from N/a
7️⃣ Ethiopian Educational channels! ቻናሎቹን ተቀላቀሏቸው ለትምህርት👨‍🏫 ሂወታችሁ ያስፈልጓችኋልና!🤗 -------------------------------------------------- 1️⃣, Ministry of eduction 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2️⃣, Ethio University News 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3️⃣, ቀለሜ! 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4️⃣,ቀሰም አካዳሚ 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5️⃣, Qubeeacademy 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6️⃣,Hahu Ethiopa 🇪🇹 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7️⃣, Students of Crypto 👨‍🏫 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
Hammasini ko'rsatish...
📄G9-12 biology short note 😊 ✅በተጨማሪ ከ 1995-2011 Ec + 2014 Ec ድረስ ያሉ የ Entrance Exam ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ የያዘ ምርጥዮ Pdf 😍 ➖ ይህን ካነበባችሁና ጥያቄዎቹን በደንብ ከሰራችሁ በቃ የባዮሎጂ ትምህርት ተደፈነ 😎 ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Hammasini ko'rsatish...
👍 46🥰 8 3🤝 3😱 2😇 2🤩 1
📄 Physics Pre remedial Mid Exam Question ✅Salale University
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 12🤔 3🥰 1