Nemêľefan school of life🌍
ትምህርት በቤቶ ለተማሪዎች በፈለጉት አማራጭ በፁሁፉ: በምስል ወይስ በድምፅ ? በፈለጉት አማራጭ ራሶን እንዲፈትኑ ጥያቄዎች በሽ ናቸው። All together ,do you went text,notes videos or questions.Prepared by Awash secondary and preparatory school for all students.for every level students Come study with us
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
282
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
Hammasini ko'rsatish...
Entrance 5.docx0.33 KB
Hammasini ko'rsatish...
Entrance 4.docx0.33 KB
Hammasini ko'rsatish...
Entrance 3.docx0.30 KB
Hammasini ko'rsatish...
Entrance 2.docx0.34 KB
Hammasini ko'rsatish...
Entrance examination.docx0.16 KB
ለማትሪክ ተፈታኞች
(ለ12 እና ለ8 ክፍል ተማሪዎች)
ትልቅ ነገር ማድረግ አይቻልም
ትንሽ ነገር አድርጉ!
-
በትልቁ ማጥናት አይቻልም....በትንሹ አጥኑ!
Share
Join : @maneshetu
Join : @maneshetu
Join : @maneshetu
Join : @maneshetu
Join : @maneshetu
2.45 MB
For any help contact me on
@xxxlumino
For help
For question
For other
Always remember
"it is hard to beat a person who never give up"
English model exam for grade 12
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3rd round English model exam for grade 12.pdf5.35 KB
Maths model exam for #social science students
Grade 12
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3rd round Math`s model exam for grade 12 Social science.pdf3.81 KB
Maths model exam for natural science students
Grade 12
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3rd round Math`s model exam for grade 12 Natural science.pdf3.77 KB
3rd round model english exam
Grade 12
ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው👇👇
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3rd round English model exam for grade 12.pdf5.35 KB
Hammasini ko'rsatish...
Workbook grade 11&12 Civic docx-1.docx1.68 KB
Hammasini ko'rsatish...
Workbook grade 11&12 Chemistry -1.docx1.71 KB
Hammasini ko'rsatish...
Workbook Biology Grade 11&12 1-1.docx1.27 KB
Hammasini ko'rsatish...
Civics contents Gr. 11 & 12.docx0.53 KB
Hammasini ko'rsatish...
Biology make up 11&12.docx0.27 KB
Hammasini ko'rsatish...
Physics contents Gr. 11 &12.docx0.32 KB
Hammasini ko'rsatish...
chemistry contents Gr. 11 & 12.docx0.29 KB
Hammasini ko'rsatish...
Math G-11 for natural sciences pdf 2012.xps3.41 MB
Hammasini ko'rsatish...
Physics Grade 11 (Unit 5-8) Second Sem. Handout at ODA 2020.pdf2.80 MB
Hammasini ko'rsatish...
English G-11 Handout ,2012.pdf1.14 MB
Hammasini ko'rsatish...
Biology Grade,G-11 short Notes 2012.pdf4.61 MB
Hammasini ko'rsatish...
Chemistry G-11, Short noteswith practice quetions 2012.pdf3.71 MB
ማሳሰቢያ ‼️
የ8ተኛ አና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ!
አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ወቅታዊ ሰላም ምክንያት የ 8ተኛ እና 12ኛ ብሄራዊ ፈተና ቀን ተራዝሟል በሚል ተማሪዎችን እያዘናጉ ይገኛል።
እስካሁን የትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት መግለጫ አላወጣም ስለሆነም ተማሪዎች ከዚሁ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባችሁ ለፈተና በቂ ዝግጅት አድታረጉ ስንል እናሳስባለን።
አሁን ባለው መረጃ መሰረት የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ እንደሆነ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
ለተማሪዎች ያጋሩ 🖲
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
አስቾካይ ማስተወቅያ
ቀን 12/02/13
ለ ነባር 12ኛ ክፍል ተማሪዎችበሙሉ።
በ2012 Entrance Exam ለመፈተን ሞልታቹህ የነበራቹሁትን ፎርም ዉድቅ ተደርጎ እንዳ አዲስ በሌላ ባላሞያ በአንድ ቀን ብቻ ወይም በአንድ ቀን ከግማሽ ቀን ብቻ ስለሚሞላ ከሰኞ ጀምሮ አንድም ተማሪ ሰይቀር በመምጣት ምዝገበ እየተጠባበቃቹህ የሚሰጣቹሁን የክለሳ ትምህርት እንድትከታተሉ በጥብቅ እያሳወቅን በተለያያ ምክንያት እስከ ምዝገበው እለት ት/ት ቤት የልመጣቹህ ተማሪዎች ብትኖሩ እና ከሰኞ ጀምሮ ልኖር የሚችለውን አዲስ የፎርም ምዝገባ ብያመልጣቹህ Entrance Exam ላይ መቀመጥ የማትችሉ ስለሆና ከወዲሁ ት/ቤቱ እንዳትዘናጉ ጥብቅ መልእክቱን እያስተላለፋ ይገኛል።
ማስተወቅያ
ቀን 08/02/13
ለነባር 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በነጌው እለት ሰኞ 09/02/13 ክላስ የምትጀምሩበት ቀን ስለሆና ደብተራቹሁን፣መጽሃፋቹሁን እና ዩኒፎርማቹሁን ለብሳቹህ ከጡዋቱ 1:00 እስከ 1:30 ት/ቤት በመገኛት ለት/ት አጀማማሩ መክፈቻ ለይ እንድትገኙ በክብር ተገብዛቹሃል።
1:45 ጀምሮ ት/ት በያክላስ የሚሰጥበት ግዜ ይሆናል።
ማስተወቅያ
ቀን 06/02/13
ለ ነባር 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የፊታችን ሰኞ በ 09/02/13 በኮቪድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ትምህርታቹህ መጀመርያ ቀን እንዲሆን ስለ ተወሰና የማካካሻ ትምህርታቹሁን እንድትጀምሩ ከርቀት ያላቹህ ተማሪዎች የነጌ እና ተናጎደ ቅዳሜ እና እሁድ የግል ዝግጅታቹሁን አጠናቅቃቹህ ሰኞ ደብተር እና መጸሃፉቹሁን ይዛቹህ ት/ቤት በመገኛት ት/ት እንድትጀምሩ ት/ቤቱ ጥብቅ መልእክቱን ስየስተላልፍ በደስታ ስሆን ማስታዋቅያውን ያናባባ ተማሪ ለልሰማ ተማሪ መልእክቱን በማስተላላፍ እንደ ተማሪ ሃላፊናታቹሁን እንድትወጡ በአክብሮት እናሳውቃለን።
DV 2022 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
✅በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2022 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ ጥቅምት ሀሙስ 07/2020 ጀምሮ ህዳር 10/2020 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።
DV-2022 Program Instructions
›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች;-
(በ Ethiostudents የቴሌግራም ቻናል)
↘️እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም-
➡️ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ /ያጠናቀቀች። ወይም
➡️ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
↘️የ DV አሞላል ሂደቶች:-
➡️ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም
www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።
↘️ፎርም አሞላል‼️
1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣
First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ
ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።
2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።
3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.
4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ
5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር
6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር
ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ
7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል @Ethiostudente
➡️ በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ
፣JPEG Format መሆን አለበት።
8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት
9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ
10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን
በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል
11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት
12. What is the highest level of education you have achieved,
as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ
13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር
ሁኔታ መምረጥ
14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።
↘️በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን
ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን
DV-2022 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2022 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ
የ Ethiostudents ን የቴሌግራም ቻናል ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ማረግ አይርሱ
@Ethiostudente @Ethiostudente
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርት በሚጀምሩበት ሁኔታ ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በሀዋሳ ተጀምሯል።
ከ46ቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ትምህርት ለማስጀመር 38ቱ ዝግጁ ናቸው ተባለ ።ስምንቱ ተቋማት በቅርቡ ዝግጅታቸውን ያጠናቃሉ።
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት ኮሮና ከመላከል አኳያ በተመለከተ ግምገማ ዛሬ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው ሲሆን ከስምንት ተቋማት ውጭ ሌሌች ዩንቨርስቲዎች ዝግጅ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያሳያል።
ውይይቱን እና የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች ሁኔታ በዚህ የቴሌግራም ቻነል ገፅ @MoSHE_ETH ተከታትለን ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ!
@MoSHE_ETH
@MoSHE_ETH
Kirish qilib, tafsilotli ma'lumotlarga ega bo'ling
Biz sizga ushbu hazinani tasdiqlashdan so'ng ochamiz. Va'da qilamiz, tezroq!