cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የግጥም ገበታ ከ yabu✍✍

ምርጥ ግጥሞች ጥቅሶች ዘፈኖች ፎቶዎች . . . . ሁሉም አለ @Yabum09

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya10 321Amxar8 574Toif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
መልካምልደት ታጋቹ ወንድሜ ያለህበትባላቅም በታገትክበት መልካምልደት ይሁንልህ
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ የግጥሙ ንጉስ የተወለደበት ቀን ነው እንኳንም ተወለዱክ
Hammasini ko'rsatish...
❤️💋መምህሬ ነህ ለኔ❤️💋 አሀዱ ብለህ ፍቅርን ያስተማርከኝ ጥላቻ ና ጠብን ከውስጤ ያሶገድከው ፍቅር አንተ እንጂ ሌላ ማን ሊሆን ነው በ ልጅነታችን በቃቃ ጨዋታ ተጀምሮ አልቀረም በድሮ ትዝታ ክፉንም ደጉንም አሳልፈነዋል በፍቅር ኑረናል አሁን ላይ አድገናል ትልቅ ሰው ሁነናል ብዙ ነገር አልፈን ዛሬ ላይ ደርሰናል #Merry # Perfect 😘😘
Hammasini ko'rsatish...
ውድ የ chanlan ቤተሰቦች ያው ግጥም ከለቀኩ ቆይቻለው.ትንሽ ችግር አጋጥሞኝ ነው sorry. ምርጥ ምርጥ ግጥም የምታዩበት chanal ነው ተከታተሉት.አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ጥርሴ ሺህ ገዳይ ፣ እንደሆነ ባውቅም ሺህ ሟች ላለማየት ፣ ኗሪ ፊት አልስቅም!" አላመንሽም ስልሽ በይ በሳቄ ሙቺ ፣ ቀስት ከሚገድልሽ። #SHARE @BelayBekeleWeya
Hammasini ko'rsatish...
መኖር መኖር ቢያስጠላህም በዝች ምድር ላይ መከራና ችግር ቢይበዛ ባአንተ ላይ ጥያቄ ጠይቀህ መልስ ብታጣ ከላይ በቃ አታማር ተመስገን በል አሁንም እሱዉ ምክንያት አልው ቢይል እንኳን ዝም ጊዜው ይደርስና ሲሰጥህ አብዝቶ ያ የለመድ አፍህ ማማረሩን ትቶ ተመስገን ይል ይሆናል ከበፉቱ ተፀፁቶ ያቡ✍✍✍
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹሁ የ chanala ተከታዩች የጠፋሁበት ምክንያት የዘፈን ግጥም እይሰራሁ ስለነበረ ነው።ከዝህ ቦሀላ ግጥም የምለቅላቹሁ በ voice ይሆናል።ይመቻቹሁ🙏🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
ህሊና ቢቆሽሽ ጭቃም እንዳመሉ ልብስን ያቆሽሻል አቧራም በድርሻው እሱም ያበላሻል ሲይጥቡት በሳሙና ወዳውኑ ይለቃል ሞተርም ሲነክስ ቅያሬ ይኖረዋል ታጥቦ ጸዳ ብሎ እንደ አዲስ ይሰራል ቅያሬ የሌለው የሚቀርብ ተመርቶ አሮጌው አይጣል በአዲስ ተተክቶ ማጠቢያዬ ሳሙና በማለት ይኖራል ህሊና ቢቆሽሽ በምን ይቀየራል SeናይT✍ @giximochi @giximochi @giximochi👈👈ቤተሰብ ይሁኑን😘
Hammasini ko'rsatish...
#Souhanዬ ​የኔ ዉድ አንቺኮ ከብዙ እድሎች ይበልጥ እኔ ዘንድ የተወደድሽ ነሽ..አለም ላይ ካለው ፀጋ በላይ ለልቤ የጣፈጥሽ ነሽ።..ባንቺ አወቅኩኝ አለማወቅን..አወቅኩኝ አለመኖርን..አወቅኩኝ ትንሽነቴን... ለካስ .....ለካስ ልታስደስችኝ ነው ያስከፋሽኝ...ከፍ ልታረጊኝ ነው ዝቅ ያደረግሽኝ።...ለካስ....ከሰው ያጣላሽኝ ከራሴ ልታስታርቂኝ ነዉ።..ከሰውም ያራቅሽኝ ከራሴ ልታገናኚኝ ነዉ።.... ባንቺ እራሴን አጣሁ..እራሴንም አገኘሁት።....ባንቺ....ሁሉን ነገር አጣሁ..ሁሉንም አገኘሁ።..የሌለኝን ነጠቅሽኝ..ሊኖረኝ የሚገባዉን ሰጠሽኝ።....የእኔ ውድድድድድ ሽንፈት .....አፈቅርሻለሁ #Sola ነኝ ከ የረር ለምታዉቂኝ ለማዉቅሽ ባለሽበት #Souhan
Hammasini ko'rsatish...
ግጥም ለምፆፉ ሰዎች እናበረታታለን ምርጥ ግጥም ከሆነ chanal ላይ እንለቃለን👍👍
Hammasini ko'rsatish...
መታሰቢያነቱ ለ ሔዋኔ😘😘
Hammasini ko'rsatish...
ሔዋኔ በማላቀው አለም ስለው ብቻዬኔ በአይኔ ቃኝው ዙሩያ አቅራቢያይኔ ማንም እንደሌለ አሁን ስለገባኝ አብሮኝ የሚኖር ብዬ ተመኘሁኝ እኔ ከማላውቀው እቅጣጫ 1 ድምፅ ተሰማኝ ወደ ፉት ወደ ሓላ ወደ ግራ ወደ ቀኝ ፈልጌ አጣሁኝ ከየት እንደመጣ ከየት እንደመጣ ስላጣሁ መላውን ከፍ ብዬ አየሀ ቃኝሁ ሰማዬን ምንም ነገር የለም ከወፍች በስተቀር ዞሬ ልፈልግሽ ካለሽበት መንደር ያቡ✍✍✍
Hammasini ko'rsatish...
መታሰቢያነቱ ለ ሔዋን
Hammasini ko'rsatish...
ሔዋኔ በማላቀው አለም ስለው ብቻዬኔ በአይኔ ቃኝው ዙሩያ አቅራቢያይኔ ማንም እንደሌለ አሁን ስለገባኝ አብሮኝ የሚኖር ብዬ ተመኘሁኝ ከማላውቀው አቅጣጫ 1 ድምፅ መጣ ወደ ፉት ወደ ሓላ ወደ ግራ ወደ ቀኝ ፈልጌ አጣሁኝ ከየት እንደመጣ ከየት እንደመጣ ስላጣሁ መላውን ከፍ ብዬ አየሀ ቃኝሁ ሰማዬን ምንም ነገር የለም ከወፍች በስተቀር ዞሬ ልፈልግሽ ካለሽበት መንደር ያቡ✍✍✍
Hammasini ko'rsatish...
ውድ የ chanala ቤተሰቦች እረ ሞራል የለም ምንድን ነው አታበረታቱም እንዴ😜 inbox ላይ ለምሰጡኝ አስተያየት በጣም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
ያፈቀርኩሽ ዕለት የነበረኝ ደስታ ያየውት እርካታ በቃል የማልገልፀው ብስል የማልችለው ባየው የማልነካው ብዳስስ የማልይዘው ❤️ያየውሽ ቀንማ ሰማይ ያንስብኛል ምድር ይጠበኛል ልቤን ይጨንቀኛል ያንተ አርጋት ይለኛል ❤️ያቀፍሽኝ ጊዜማ ነብሴን እስታለው ሰማይ እነካለው የኔ ነች እላለው ካንቺ ጋር ዘላለም መኖርን እሻለው ✍✍Ąß✍✍
Hammasini ko'rsatish...
የማይረሳ ቀን ደስ የሚል ጊዜ ነበር😁😁😁👍👍
Hammasini ko'rsatish...
@DD_Plus😱 Tefta menamen nager😄😄
Hammasini ko'rsatish...
27.71 MB
ፍቅርሽ መዘዘኛ ይሄ ጦሰኛ እራሴን ላጠፍ ይህው ሞከርኩኛ መግባት ሳልፍልግ ይህው ገባውበት ከመግባትም በላይ ስቃይ አየሁበት አውቃለው እኔ ነኝ ጥፋተኛ አሁን አረገኝ ያንቻ ምርኮኝ እውነት እውነት እልሻለው ስለ ፍቅር የምታውቂው በራስሽ ሲደርስ ነው ለካ ፍቅር እንደዝህ ነው እኔ ወይ አንቻ መስዋት ስክፍል ነው ያብ✍✍✍✍
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹህ የchannel ተከታዮች ይሄን ግጥም እርእሱን በራሳችሁ ሰይሙት
Hammasini ko'rsatish...
እንዴት ብዬ ልርሳሽ😔 ለማይሞላ አለም ለብክንክን ህይወት፣ አፍቅሮ መለየት ሆነኝ ትልቅ ቅጣት፤ ልቤም ተረበሸ አምሮዬም ተጨነቀ፣ አብረን እንደማንሆን ውስጤ ዛሬ አወቀ፤ ፍቅሬ ባንቺ ምክንያት ከሰው ተለየውኝ ዝምታንም መረጥኩ፣ ምን ላድርግም ብዬ አምላኬንም ጠየኩ፤ እንዳጣውሽ ሳስብ አብረን እንደማንሆን፣ ልቤ ውስጥ ነገሰ ጨለማ በ1 ቀን፤ ውዴ ልረሳሽ ወሰንኩኝ ከቶ ላላስብሽ፣ ትዝታሽን ልንድ ከውስጤ ላወጣሽ፤ ግን አቃተው ልቤን ተሰማው ባዶነት፣ ብርሀን የሌለው ወና ቤት ሆነበት፤ እናም የኔ ፍቅር የኔ እንደማትሆኚ ቢያውቅ እንኳን ልቤ፣ እንዴት ብዬ ልርሳሽ መች ጠፍተሽ ከሀሳቤ። ✍✍ያቡ✍✍
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም ሰላም ወድ የግጥሜ ተከታዮች ማንኛውንም አስተያየት ካላቹሁ @yabum33 @yabum33 እስካሁን ለሰጣችሁኝ🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
And also another cancer♋️who loves his county🇪🇹& people. He the father of love & respect We know him by his saying "ፍቅር ያሸንፋል"/"love concurre everything" . Tedy afro was born on this day H.B.D 🎂🎂🎂king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹➍➎🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
Happy born day bro🎂 I wish u all the best. may ur dreams came true. On this day u came to as & u make it bright our life by ur funy moments😂😁😁. We had a good time😆together for sure we will have also in the future.Not only good and also we have bad😞memory's but we pass for the future we will pass it side by side. For the rest of ur journey 👣in life i wish that everything is full of love❤️& peace✌️like u deliver to as. In life there is up👆& down👇but don't give up u have to struggle to pass i believe in u will pass it & show to every one that u are stronger💪than we thought. 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 BIG RESPECT 🙏 MY CANCER ♋️BROTHER
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/yabu33 https://t.me/yabu33 https://t.me/yabu33 ላንቻ ስል ልተውሽ ጠይቀሽኝ ነበር ፈቅርሽን ደጋግመሽ አሁን ነዉ የገባኝ መጎዳት በፍቅርሸ አሁን በጣም ከፋኝ የሰው በመሆንሽ ለኔም ተዘጋጅቷል መርቄ ልሸኝሽ መርሣት አልቻልኩኝም ከልቤ ላወጣሽ ከእንስቶች ሁሉ ቀድመሸ ገብተሽ አዎ በትክክል ልቤ አፍቅሮሻል ካላአንቻ እንስት መች ይታየዋል ያቡ🖊🖊🖊 https://t.me/yabu33 https://t.me/yabu33
Hammasini ko'rsatish...
እናቴ እረ እናቴ ኑሪዪ ስኖር በዝህ አለም አዝለሽ አሳድገሽ ፍቅርን ሰቡከሽ ሳጠፋ ገርፈሽ ሂወቴን ቀይረሸ ታዲያ ብድርሽን ለመክፈል ባልችልም ጠንክሬ ተምሬ ታጥቄ ሰርቼ ስምሽን ማስጠራት ከሆነ መኩራያሽ ስምሽን ላስጠራ ለአለም በዝና ema ❤️❤️❤️❤️❤️ ያቡ🖊🖊🖊 @yabu33 @yabu33 @yabu33
Hammasini ko'rsatish...
ahown demo sela እናት naw yemlkekew getem
Hammasini ko'rsatish...
#የልቤ አሀዱ በእለተ ሰኞ ዛሬ በምሳ ሰዓት አጥሩ ስር ከሜዳው ፊት አግኝቼ ላሰማት አንድ ጊዜ ላፍታ ገልጬላት መጣው የልቤን እውነታ የአይን ረሀቤ ነሽ ለኔ የልብ ምቴ ላጣሽ አልፈልግም እኔ በህይወቴ የአዳም ግራ ጎን ሄዋን እንደሆነች ድክመቱን በሙሉ ችላ እንደኖረች አንቺም ሁኚና እንደ አዳም ግራ ጎን ጥፋቴን ይቅር ብለሽ ከፀፀቴ ልዳን ፊደል ሲጀምር ሀ ብሎ ቁጥርም ሲነሳ 1ን አስከትሎ ምን ልቤ ቢያፈቅር መሸሸጊያ ቢያሻኝ ከመጀመሪያዬ ውጪ እኔ ሌላ አልመኝ ✍ያቡ✍
Hammasini ko'rsatish...
Be ewnateiga tarik lay yetmeserte 1 getem nege mata
Hammasini ko'rsatish...
.......አንቺ'ና ቁንጅናሽ..... እኔም ለኔ ስልሽ ሌላም ሠው ሢመኝሽ ተወዳድርኩ እኔም የግሌ ላደርግሽ ግና ምን ያደርጋል መስፈርትሽ ይከብዳል እንኩዋን እኔ ቀርቶ እብዱም ደግሞ ያብዳል። ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
Hammasini ko'rsatish...
DD plus😱 Poims Photos Musics Funny videos ✔ ምርጥ ምርጥ ግጥም እና የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏 ግጥሞቻችሁን ለመላክ እንዲሁም ለአስተያየት ይችን ይጠቀሙ። @dani052 & @Panffffflon https://t.me/DD_plus1
Hammasini ko'rsatish...
አለመረዳቴ በፊት ያሳለፍነዉ በዛ ጣፋጭ ጊዜ ነግረሽኝ ነበረ ፍቅርሽን ሺ ጊዜ እርቀሽ መሄዱ ትርጉም ባይሰጠኝ አሁንም አይኔ ላይ ትዝታሽ አለኝ ምን መሰለሽ ዉዴ ለኔ ያለሽ ፍቅር ደምኖ ቢጠፋ እጠብቅሻለዉ አልቆረጥኩም ተስፋ ያቡ ✒️✒️✒️
Hammasini ko'rsatish...
#አላማው ለእቶን ለዚች ለአጭሯ ለምድራዊ ህይወት፤ ሁሉም ለማይሞላ ለጊዜያዊ ወረት። ጥሩ መስራት አቅቶን መጥፎ ከለመድን፤ የሰማዩ ሰልፍ ለሲኦል አላማው ለእቶን። ✍ያቡ✍
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.