cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ministry of education ®

Only for promotion Contact us- @cr7_well

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
51 864
Obunachilar
-4224 soatlar
-2977 kunlar
-1 34230 kunlar
Postlar arxiv
➡️➡️ONLY ONE🎁🎁 𝗡𝗘𝗪 𝗔𝗥𝗥𝗜𝗩𝗔𝗟 𝗚𝗔𝗠𝗜𝗡𝗚 𝗟𝗔𝗣𝗧𝗢𝗣 ONLY ONE ☝️ 🅑︎🅡︎🅐︎🅝︎🅓︎ : 𝗧𝗵𝗲 𝗡𝗲𝘄 𝗛𝗣 𝗢𝗠𝗘𝗡 16 ✨🅓︎🅘︎🅢︎🅟︎🅛︎🅐︎🅨︎: 16.1" FHD 𝗱𝗶𝘀𝗽𝗹𝗮𝘆 𝘄𝗶𝘁𝗵 144𝗵𝘇 Refresh rate ✨🅒︎🅟︎🅤︎: 𝗶𝗻𝘁𝗲𝗹®𝗰𝗼𝗿𝗲 𝗶7 12𝗧𝗛 𝗴𝗲𝗻eration ✨🅡︎🅐︎🅜︎:16𝗚𝗕 𝗗𝗗𝗥4 ✨🅢︎🅣︎🅞︎🅡︎🅐︎🅖︎🅔︎: 512𝗚𝗕 𝗦𝗦𝗗 ✨🅖︎🅡︎🅐︎🅟︎🅗︎🅘︎🅒︎🅢︎: 6𝗚𝗕 𝗥𝗧𝗫 3060 𝗚𝗥𝗔𝗣𝗛𝗜𝗖𝗦💪💪💪 ✨🅞︎🅢︎:𝘄𝗶𝗻𝗱𝗼𝘄𝘀 11 ✨🅑︎🅐︎🅣︎🅣︎🅔︎🅡︎🅨︎: 5𝗵𝗿 𝗽𝗹𝘂𝘀 ✨🅢︎🅣︎🅐︎🅣︎🅤︎🅢︎: 𝗕𝗥𝗔𝗡𝗗 𝗡𝗘𝗪 𝗙𝗢𝗥 𝗣𝗥𝗜𝗖𝗘 👇👇 📩@cr7_well ለአጭር መልእክት 📞 0943847549 0910238672 አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
Hammasini ko'rsatish...
⚜️Hp envy 2in1 convirtable (2020) ⚜️ ✨AMD ryzen 7 4700u 8 🅒ores with 8🅛ogical Processors💎 ✨8CPU's up to 4.10 GHZ ✨512gb PCIe® NVMe™ M.2 SSD ✨8GB DDR6 RAM ✨15.6FHD x360 convirtable (1920 *1080) Immersive Display touch screen ✨Color : Golden😍 ✨status: brand new ✨🅟𝙤𝙬𝙚𝙧𝙚𝙙 𝙗𝙮 𝙬𝙞𝙣𝙙𝙤𝙬𝙨 11💎 🛡Including 1Year Warranty 🛡 💎🅓𝙚𝙨𝙞𝙜𝙣𝙚𝙙 🅕𝙤𝙧 🅒𝙤𝙢𝙛𝙤𝙧𝙩 & 🅔𝙖𝙨𝙚 ✨Crafted from sandblasted anodized metal, the Inspiron 7506 subtly rounded edges are designed to feel comfortable in your hands. A 360-degree hinge offers stability as you transition from tablet to laptop mode and back. Thoughtful details include a webcam privacy shutter and a color-matched keyboard with backlighting.✨ 💎🅟𝙧𝙞𝙘𝙚 call ◼️ቀድመው ይደውሉ 👇🔻 ☎️+251943847549 🔻ለአጭር መልዕክት በዚህ ያናግሩን 🔻 📩 @Cr7_well አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
➡️New arrival 2023 5pices🎁🎁 🅑︎🅡︎🅐︎🅝︎🅓︎ : Hp envy x360 ✨🅓︎🅘︎🅢︎🅟︎🅛︎🅐︎🅨︎: 15.6” full hd x360 touch ✨🅒︎🅟︎🅤︎: 𝗶𝗻𝘁𝗲𝗹®𝗰𝗼𝗿𝗲 𝗶7 13th generation (12 core and 16thread)💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ✨🅡︎🅐︎🅜︎:16GB 𝗗𝗗𝗥4 ✨🅢︎🅣︎🅞︎🅡︎🅐︎🅖︎🅔︎: 1TB Nvme m.2 SSD ✨🅖︎🅡︎🅐︎🅟︎🅗︎🅘︎🅒︎🅢︎:iris xe graphics card ✨🅞︎🅢︎:𝘄𝗶𝗻𝗱𝗼𝘄𝘀 10 pro ✨🅑︎🅐︎🅣︎🅣︎🅔︎🅡︎🅨︎: 8hr 𝗽𝗹𝘂𝘀 Price 113,500 📩@cr7_well ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️ +251943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
➡️➡️NEW ARRIVALS🎁 💻Lenovo IdeaPad flexi 5i 2023 Core i7 13th generation BRAND NEW 2023 Model : IdeaPad flexi 5i Condition: BRAND NEW 🖥 Screen :15.6 inch x360 FHD ips Touch screen 1080p infinity 📼 Storage :512gb SSD 👌 ⏳Ram : 16gb DDR4 🙄 💎 Intel® iris® xe graphics 🔋:7hr.+ hours battery life 👉White keyboard light 👉Dolby sound system 👉Finger print support 💵Price:88,500birr ☎ call: 0943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡ የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል። ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። SHARE✅ ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
Hammasini ko'rsatish...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
#ExitExam #Re_Exam #UnityUniversity ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Re-Exit Exam) 1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username"  ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል። 2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም። 3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን። 4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው። SHARE ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
Hammasini ko'rsatish...
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ, የ 8ኛ እና 6ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ ✅የ2016 ዓ.ም የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ❤️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(ከሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ከሐምሌ 9 -11/2016 ለተፈጥሮ ሳይንስ) በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ❤️የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!) ❤️የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም )ይሰጣል ላልሰሙ ሼር 👇👇 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡ SHARE❤️ ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
Hammasini ko'rsatish...
👍 4😢 1
✖️🔣 8ብዛት ለነገ ብቻ በ39,000💥 HP ELITEBOOK G5 💻Core i7-8th generation Model : 840 Condition: BRAND NEW😍😍 🔘GRAPHICS: intel HD graphics 🖥 Screen :14 inch 📼 Storage : 512GB SSD STORAGE ⏳Ram : 16gb DDR4 🔋:6 hours battery life 👉ultra slim design 👉HD Sound system 💵Price: 39,000birr ብቻ fixed fixed Call: 0943847549 0910238672 Contact us @cr7_well Fore more join us 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/welllaptop አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
ለ 2 ቀን የሚቆይ ቅናሽ በ 36,500ብር 16gb ram New arrivals 10 pieces HP ELITEBOOK G5 💻Core i5-8th generation Model : 840 Condition: BRAND NEW😍😍 🔘GRAPHICS: intel HD graphics 🖥 Screen :14 inch touchscreen 📼 Storage : 512GB SSD STORAGE ⏳Ram : 16gb DDR4 🔋:6 hours battery life 👉ultra slim design 👉HD Sound system 💵Price 16gb ram 36,500birr fixed 😳 Call: 0943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
Hammasini ko'rsatish...