uz
Feedback
avatar

ETV.News

Kanalga Telegram’da o‘tish

@etv_newss (tikvah news)

Ko'proq ko'rsatish
10 604
Obunachilar
+124 soatlar
+107 kunlar
+1230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
avatar
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
June '25
June '25
+61
1
1 kanalda
May '25
+61
@0
0 kanalda
Get PRO
April '25
+65
3
1 kanalda
Get PRO
March '25
+134
2
1 kanalda
Get PRO
February '25
+118
@0
0 kanalda
Get PRO
January '25
+347
@0
0 kanalda
Get PRO
December '24
+305
@0
0 kanalda
Get PRO
November '24
+309
@0
0 kanalda
Get PRO
October '24
+461
@0
0 kanalda
Get PRO
September '24
+444
@0
0 kanalda
Get PRO
August '24
+684
@0
0 kanalda
Get PRO
July '24
+549
@0
0 kanalda
Get PRO
June '24
+261
1
1 kanalda
Get PRO
May '24
+133
@0
0 kanalda
Get PRO
April '24
+202
@0
0 kanalda
Get PRO
March '24
+287
@0
0 kanalda
Get PRO
February '24
+202
@0
0 kanalda
Get PRO
January '24
+179
@0
0 kanalda
Get PRO
December '23
+179
@0
0 kanalda
Get PRO
November '23
+228
@0
0 kanalda
Get PRO
October '23
+324
@0
0 kanalda
Get PRO
September '23
+183
@0
0 kanalda
Get PRO
August '23
+259
@0
0 kanalda
Get PRO
July '23
+365
@0
0 kanalda
Get PRO
June '23
+238
@0
0 kanalda
Get PRO
May '23
+230
@0
0 kanalda
Get PRO
April '23
+225
@0
0 kanalda
Get PRO
March '23
+208
@0
0 kanalda
Get PRO
February '23
+274
@0
0 kanalda
Get PRO
January '23
+436
@0
0 kanalda
Get PRO
December '22
+275
@0
0 kanalda
Get PRO
November '22
+408
@0
0 kanalda
Get PRO
October '22
+398
@0
0 kanalda
Get PRO
September '22
+609
@0
0 kanalda
Get PRO
August '22
+483
@0
0 kanalda
Get PRO
July '22
+232
@0
0 kanalda
Get PRO
June '22
+133
@0
0 kanalda
Get PRO
May '22
+163
@0
0 kanalda
Get PRO
April '22
+148
@0
0 kanalda
Get PRO
March '22
+206
@0
0 kanalda
Get PRO
February '22
+123
@0
0 kanalda
Get PRO
January '22
+154
@0
0 kanalda
Get PRO
December '21
+173
@0
0 kanalda
Get PRO
November '21
+346
@0
0 kanalda
Get PRO
October '21
+280
@0
0 kanalda
Get PRO
September '21
+198
@0
0 kanalda
Get PRO
August '21
+337
@0
0 kanalda
Get PRO
July '21
+422
@0
0 kanalda
Get PRO
June '21
+304
@0
0 kanalda
Get PRO
May '21
+227
@0
0 kanalda
Get PRO
April '21
+213
@0
0 kanalda
Get PRO
March '21
+237
@0
0 kanalda
Get PRO
February '21
+2 086
@0
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
19 June+5
@0
0
18 June+3
@0
0
17 June+4
@0
0
16 June+7
@0
0
15 June+1
@0
0
14 June+2
@0
0
13 June0
@0
0
12 June+4
@0
0
11 June0
@0
0
10 June+1
@0
0
09 June+2
@0
0
08 June+8
1
avatar
1
07 June+9
@0
0
06 June+1
@0
0
05 June+5
@0
0
04 June+3
@0
0
03 June+2
@0
0
02 June+4
@0
0
01 June0
@0
0
Kanal postlari
avatar
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ በነፃ ተሰናበቱ። የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬን የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነፃ አሰናበታቸው። 13 ዓመት ተፈርዶባቸዉ በማረሚያ ቤት የነበሩት የቀድሞው ከንቲባ በዛሬዉ ዕለት በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነበራቸው ችሎት የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከወሰነባቸው የፍርድ ዉሳኔ በነፃ መሰናበታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተነግረዋል። የቀድሞው ከንቲባ በአጠቃላይ ከቀረበባቸዉ 7 የክስ መዝገቦች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከቀረበባቸው 2 ክሶች  በነፃ ተሰናብተው የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ3 ክሶች ነፃ በ2 ክሶች ደግሞ 13 ዓመት እስራት ፈርዶባቸው እንደነበር ይታወሳል። ከፍርዱ በኃላ ባለቤታቸው ወ/ሮ ዜናዬ ተሰማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፤ " ፀጋዬ ቱኬ የፖለቲካ እስረኛ እንጂ ጥፋተኛ እንዳልሆነ፣ ለሁለት ዓመት የሚጠጋ ጊዜ ያለ አግባብ በእስር ቤት እንደተንገላታ ፣ጉዳዩን የያዙ ዳኞች በባለስልጣን ጫና ሲቀያየሩ እንደነበር፣ በአጠቃላይ የፍርድ ዉሳኔዉ ጣልቃገብነት የታየበት እንደነበርና ይግባኝ እንደጀመሩ " ተናግረው ነበር። የቀድሞው ከንቲባ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነጻ ተሰናብተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የችሎት ሂደቱን ቦታዉ ላይ በመገኘት የተከታተለ ሲሆን የዉሳኔዉን አፈፃፀም የክልሉ ማረሚያ ተቋም የወሰደ ሲሆን ከምሳ ሰዓት በኋላ ከእስር እንደሚለቀቁ ከስፍራዉ ማረጋገጥ ተችሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ #TikvahEthiopiaFamilyHawassa @tikvahethiopia

53310

2
#ExitExam የ2017 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ውጤት ለዩኒቨርሲቲዎች እየተላከ ይገኛል። ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ውጤት ለተቋማት እየላከ እንደሚገኝ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከተቋማቱ ያገ+1
#ExitExam የ2017 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ውጤት ለዩኒቨርሲቲዎች እየተላከ ይገኛል። ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ውጤት ለተቋማት እየላከ እንደሚገኝ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከተቋማቱ ያገኘው መረጃ ያሳያል። ውጤቱ የደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸው ውጤታቸውን በሬጅስትራር በኩል እንዲያዩ መልዕክት እያስተላለፉ ናቸው። ካስፈተኗቸው ተማሪዎች መካከልም ምን ያህል ተማሪዎች ፈተናውን እንዳለፉም ይፋ ማድረግ ጀምረዋል። የመውጫ ፈተናው ውጤት እስካሁን ሁሉም ተማሪ ባለበት ሆኖ እንዲያይ ከዚህ በፊት ውጤት በሚታይበት ድረ-ገጽ https://result.ethernet.edu.et ላይ አልተለቀቀም። ውጤት በድረ-ገጽ ማየት  ሲጀመር ተከታትለን መረጃ እናደርሳለን። በሌላ በኩል ፥ በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች በሳምንቱ መጨረሻ ያስመርቃሉ። ከ20 በላይ ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም የሚያከናውኑ ሲሆን፤ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች እሑድ ሰኔ 15/2017 ዓ.ም ያካሒዳሉ። 🎓 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣  🎓 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፣  🎓 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣  🎓 ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣  🎓 እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ራያ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ 🎓 መቱ ዩኒቨርሲቲ እና 🎓 የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በሳምንቱ መጨረሻ ተማሪዎቻቸውን ከሚያስመርቁ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ይጠቀሳሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ @tikvahethiopia @tikvahuniversity
430
3
" ይህንን በተመለከተ ምንም ነገር የለም ፌስታልን እንዲተኩ እንደአማራጭ ይሆናሉ ተብለው የሚነገሩ መሬት ላይ ይወርዳሉ ብለን የማንገምታቸው ነገሮችም አሉ " -የፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር የ+1
" ይህንን በተመለከተ ምንም ነገር የለም ፌስታልን እንዲተኩ እንደአማራጭ ይሆናሉ ተብለው የሚነገሩ መሬት ላይ ይወርዳሉ ብለን የማንገምታቸው ነገሮችም አሉ " -የፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ ከመጽደቁ ቀደም ብሎ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ሰጥተው ነበር። ሚኒስትሩ ከፕላስቲክ ስናገኝ የነበረውን አገልግሎት በምን አማራጭ ምርቶች ለመተካት ታስቧል ? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ። " በኬሚካል ምርምር ማዕከሎቻችን ያሉ ተመራማሪዎች ፕላስቲክን የሚተኩ አካባቢ ተስማሚ የሆኑ ምርቶችን አግኝተው ሰርተፍኬት ወስደዋል። ይህንን ምርት ወደ ኢንዱስትሪዎች እያስተዋወቅን ስለሆነ በቀጣይ በስፋት እያመረቱ ህብረተሰቡ የሚፈልገውን አገልግሎት እንዲያገኝ መጪው ትውልድ ያልተበከለ አካባቢ እንዲረከብ ማድረግ አስፈላጊ ነው " ማለታቸው ይታወቃል። ተገኘ የተባለው ፕላስቲክን የሚተካ ምርት በሚመለከት ወደ ኢንዱስትሪዎች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ነው ? ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበርን ጠይቋል። የማህበሩ አባል አቶ በረከት ገ/ህይወት " ይህንን በተመለከተ ምንም ነገር የለም ፌስታልን እንዲተኩ እንደአማራጭ ይሆናሉ ተብለው የሚነገሩ መሬት ላይ ይወርዳሉ ብለን የማንገምታቸው ነገሮችም አሉ " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ወደ መሬት ይወርዳሉ ብለን አንገምትም ሲሉ ከዘረዘሯቸው ውስጥ አንደኛው " የወረቀት ማሸጊያዎች " ናቸው። " የወረቀት ማሸጊያዎች ከሚያስወጡት የውጭ ምንዛሬ አንጻር ፣ለሁሉም አይነት ማሸጊያዎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ባለመሆናቸው፣ ለእርጥበት እና ለተለያዩ ነገሮች ተጋላጭ በመሆናቸው እንዲሁም እነዚህን ምርቶች በበቂ ሁኔታ የሚያመርት የወረቀት ኢንዱስትሪ በሃገር ውስጥ ባለመኖሩ ይህንን ክፍተት ይሙሉ ቢባል አስቸጋሪ ይሆናል " ብለዋል። በተጨማሪም " እነዚህ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ገብተው ክፍተቱን ለመሙላትም በጣም በርካታ አመት ያስፈልጋቸዋል" ሲሉ አክለዋል። አቶ በረከት ገ/ህይወት በዝርዝር ምን አሉ? " የፌስታል ፋብሪካዎች በቀን ከመቶ ሺ በላይ ያመርታሉ ወረቀት ከባህሪው አንጻር ይህን ያህል በቀን ተመርቶ ፍላጎትን ማሟላት አይችልም ከተጣለም በኋላም መልሶ መጠቀም የማይቻል በመሆኑ የማያቋርጥ የውጭ ምንዛሬ ይጠይቃል። ወረቀት ሃገር ውስጥ ይመረት ቢባል እንኳን ኢትዮጵያ ያላት የእንጨት ሃብት በቂ አይደለም አንድ ኪሎ ግራም ወረቀት ለማምረት የሚፈልገው አቅም አንድ ኪሎ ግራም ፌስታል ለማምረት ከሚወጣው ጉልበት ጋር ሲነጻጸር አራት እና አምስት እጥፍ ነው። ገበያ ላይም ሰቀርብ ዋጋው ውድ በመሆኑ ትክክለኛ ምትክ ምርት ነው አንለውም። በሁለተኛነት እንደ እማራጭ የቀረበው የጨረቅ ወይም Non woven ማሸጊያዎች ናቸው እነዚህም እንደጨርቅ የተሸመኑ የፕላስቲክ ምርቶች ናቸው ውድ ናቸው በሃገራችንም ይህንን የሚያመርት ባለመኖሩ የዋጋ ክፍተት መፍጠሩ አይቀርም። ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አለኝ የሚለው ነገር ለማን እንደሆነ ያወቅነው ነገር የለም አለም ከተባለ ለእኛ ለአምራቾች ሊቀርብልን ይገባል " ብለዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አምራቾች በተወሰነ ማስተካከያ ሪፕርፕዝ (Repurpose) በማድረግ በኮቪድ ወቅት የመጠጥ፣ የውሃ እና የአልኮን ፋብሪካዎች ሳኒታይዘር እንዲያመርቱ የተደረገበት አጋጣሚ እንደነበር በመግለጽ የፕላስቲክ ኢንዱስትሪዎችን ተመመሳሳይ ሂደት እንዲከተሉ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። በዚህ ሂደት ላይ ምክክር አላቹ ወይ ? ስንል ሃሳባቸውን የጠየቅናቸው አቶ በረከት " ምክክር የለንም ያንን እና ይሄንን ማነጻጸር ተገቢ አይደለም " ብለዋል። " የአልኮል እና የኬሚካል ኢንዱስትሪዎችን ለወጥ አድርጎ ሳኒታይዘር እንዲያመርቱ ማድረግ የማሽኖቹን መሰረታዊ ባህሪ መቀየር አያስፈልገውም በእኛ መንገድ ግን ማሽኖቹን repurpose ማድረግ የሚቻልበት እድል የለም የአመራረት ሂደቱ ፕላስቲክ እና ወረቀት አብረው የሚሄዱ ስላልሆኑ " የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። የማህበሩ አባል አቶ በረከት በሰጡት ምክረ ሃሳብም "አዋጁ ጸድቋል በረቂቅ ሂደቱ ላይ የነበሩ ያሳታፊነት ስህተቶች መደገም የለባቸውም ከእኛ ጋር በትክክል ምክክር ያስፈልጋል " ያሉ ሲሆን ኢንዱስትሪ በምንም ሁኔታ በስድስት ወር ውስጥ ስራ አቁም ሊባል አይገባም የሌላ ሃገራት ልምድም ይህንን አያሳይም ሲሉ ተናግረዋል። " በየትኛውም ሃገር ያልተፈጸመ ተግባር ለምን በእኛ ሃገር ይፈጸማል ? " ሲሉም ጠይቀዋል። " እነዚህ ኢንዱስትሪዎች በተከራይዋቸው ዌር ሃውስ ውስጥ የሚሰሩ ናቸው ሲከራዩም የ6 ወር እና የ1 አመት ክፍያ ነው የሚፈጽሙት በዚህ ምክንያት ቀድመው በከፈሉት ክፍያ ብቻ ኪሳራ ይደርስባቸዋል " " ሲሉ ገልጸዋል። " ማሽኖቹም ከጥቅም ውጪ ነው የሚሆኑት ለማጓጓዝም ሰፊ ቦታ እና መሽነሪዎች የሚፈልጉ ናቸው በእነዚህ እና ሌሎች ምክንያቶች የሽግግር ጊዜው ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘበ አይደለም " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
384
4
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት " ስጋት ላይ ጥሎናል " ያሉት አዲስ መመሪያ ምን ይዟል ? የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን፣ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አሰራር ስርዓት ለማስያዝ በሚል+1
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት " ስጋት ላይ ጥሎናል " ያሉት አዲስ መመሪያ ምን ይዟል ? የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን፣ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አሰራር ስርዓት ለማስያዝ በሚል ዳግም ምዝገባ በማካሔድ ላይ መሆኑን ከዚህ ቀደም በሰጣቸው መግለጫዎች አስታውቋል፡፡ በዚህ ሒደት 85 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአዲሱ መስፈርት መሰረት ዳግም ለመመዝገብ ፈቃደኛ ስላልሆኑ እንደሚዘጉም ተገልፆ ነበር፡፡ በመመሪያው መሰረት ዳግም ለመመዝገብ ያመለከቱት 287 ተቋማትም፣ አብዛኞቹ መስፈርቱን እንደማያሟሉ እየተገለፀ ይገኛል፡፡ ሆኖም እስካሁን ድረስ በአዲሱ መመሪያ ተመዝነው የትኞቹ እንደሚቀጥሉና እንደማይቀጥሉ አልተገለፀም፡፡ የዘርፉ ተዋናዮች በበኩላቸው፣ “ የዳግም ምዝገባ መመሪያውና የያዛቸው መመዘኛዎች የሚተገበሩና የሚያሰሩ አይደሉም፣ በዚህ መመሪያ ተመዝነው የሚቀጥሉት ተቋማት ጥቂቶች ብቻ ነው የሚሆኑት፣ አብዛኞቹም መዘጋታቸው አይቀሬ ነው ” ይላሉ፡፡  ለመሆኑ በዳግመ ምዝገባ መመሪያው ላይ የተቀመጡት ዋና ዋናዎቹ መመዘኛዎች ምን ይላሉ፣ የትምህርት ተቋማቱን ስጋት ላይ የጣሉትስ እንዴት ነው በማለት የጠየቅናቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዋናዮች የሚከተለውን አስተያየት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰጥተዋል፡፡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዋናዮች ፦ “ በመመሪያ ላይ የተቀመጠውና የግል ተቋማትን አቅም ያላገናዘበው አንደኛው መመዘኛ የመማሪያ ህንፃን ይመለከታል፡፡ አንድ ተቋም አምስትና ከዚያ በላይ ፕሮግራሞችን የሚሰጥ ከሆነ አንድ ሙሉ ህንፃ ብቻውን መያዝ አለበት ይላል፡፡ አብዛኞቹ ኮሌጆች የሆነ አንድ ህንፃ ላይ የተወሰኑ ፎቆችን ተከራይተው የሚሰሩ ናቸው፡፡ ይህን ፎቅ ብቻችሁን ያዙት ሲባሉ አቅሙ የላቸውም፡፡ መንግስት እንዲህ አይነት መመሪያ ሲያወጣ በሊዝ መሬት እንድናገኝና የራሳችንን ህንፃ እንድንገነባ እንኳ ሁኔታዎችን አያመቻችም፡፡ ለትምህርት ዘርፍ የተመቻቹ ዕድሎች የሉም፡፡ ለምሳሌ ከውጭ የሚገቡ ለትምህርት አስፈላጊ የሆኑ መፃህፍት፣ ኮምፒዩተሮችና ቁሳቁሶች ከቀረጥ ነፃ መግባት ነበረባቸው፣ ይህ አልተደረገም፡፡ ሁለተኛው መስፈርት የሰው ሀይልን የሚመለከት ነው፡፡ አስተማሪዎችና የቢሮ ሰራተኞች የዶክትሬት ዲግሪ ያላቸው ይሁኑ ይላል፡፡ በእኛ ሀገር ያሉ ዶክተሮች ጥቂቶች ናቸው፡፡ ብዙዎቹ በመንግስት ድጋፍ በውጭ ሀገራት የተማሩ ናቸው፡፡ ቀደም ሲል የግል ኮሌጆች ከመንግስት ተቋማት መምህራንን እየተጋሩ ሲያስተምሩ ነበር፡፡ ይህም ጥያቄ ሲያስነሳ የመንግስት አካላት ባሉበት ውይይት ሲደረግበት ነበር፡፡ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን በሁለቱም ቦታዎች እንዲያስተምሩ/ዱዋል ኢምፕሎይመንት/ እንዲፈቀድላቸው ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በአንድ ፕሮግራም ውስጥ ብዙ ፒኤችዲ የያዙ መምህራን አሉ፣ ትርፍ ሰዓት አላቸው፣ ጫና አይበዛባቸውም፡፡ ስለዚህ በግል ኮሌጆችም ያስተምሩ የሚል ነበር ውይይቱ፡፡ ይህ ውይይት መጨረሻው ላይ ከደረሰ በኋላ ወደኋላ ተመለሰ፡፡ ምክንያቱ አይታወቅም፡፡ በዚህ ምክንያት ዶክተር መምህራንን አናገኝም፡፡ ከላይ ካለው ከዲኑ ጀምሮ እስከ ቢሮ ሰራተኞች ድረስ ዶክተሮች ይሁኑ ይላል መመሪያው፡፡ እስከ ማስተርስ ድረስ የሚያስተምሩት መምህራን ዶክተሮች ቢሆኑ እንስማማለን፣ ሁሉም የተቋሙ ሰራተኞች ዶክተሮች ይሁኑ ማለት ግን አያስኬድም፡፡ በቂ የሰው ሀይል የለም ገበያው ውስጥ፡፡ ሶስተኛው ነጥብ፣ ከመውጫ ፈተና ጋር ተያይዞ የተቀመጠው ነው፡፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና፣ በትንሹ 25 ከመቶ ተማሪዎችን ያላሳለፈ ተቋም መዘጋት እንዳለበት ይገልፃል መመዘኛው፡፡ ይህን መስፈርት ልተግብረው ስትል ችግር ያመጣል፡፡ ለምሳሌ ፦ በ2016 ዓ.ም የነበረውን የመውጫ ፈተና ብነግርህ፣ 202 ተቋማት ተፈታኝ ተማሪዎችን አቅርበው፣ 25 ተቋማት አንድም ተማሪ አላሳለፉም፡፡ ከ25 በመቶ በላይ ያሳለፉትም 27 ናቸው፡፡ ከዚህ ውጭ ያሉት ይዘጋሉ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ይህ መመዘኛ የሚደረስበት አይደለም፡፡ ይህ በሒደት ነው እንጂ በአንዴ ይተግበር መባል የለበትም፡፡ አራተኛው አስቸጋሪ መመዘኛ የምንለው የስፖርት ማዘውተሪያ በሚል የተቀመጠው ነው፡፡ ይህም በተወሰነ ደረጃ የሚያስኬድ አይደለም፡፡ አዲስ ተቋም ከሆነ ደግሞ ግማሽ ሚሊዮን ብር በዝግ አካውንት/የባንክ ሒሳብ ማስቀመጥ አለበት የሚልም አለ፡፡ ይህ በጣም ከባድ ነው፡፡ አዳዲስ ተቋማት ቁሳቁስ ነው ሊያሟሉበት የሚገባው ይህን ገንዘብ፡፡ ገበያው ላይ ያለው ተማሪም ዝቅተኛ ነው፡፡ በመመሪያው ላይ ያሉትን መመዘኛዎች ሁሉ አሟልተው ዳግም ተመዘገቡ እንኳን ብንል፣ ተቋማቱ ተማሪ የማያገኙ ከሆነ መዘጋታቸው አይቀርም፡፡ ስለዚህ ሞክሩት፣ ስርዓቱ በራሱ ከገበያ ያስወጣችኋል ነው እያሉን ያሉት በአጭሩ፡፡ ይህ ሁሉ ተደምሮ ሁኔታውን ከባድ ያደርገዋል፡፡ በአዲሱ መመሪያ ላይ ሀሳብ ሰጥተናል፡፡ በማህበራችን በኩል መሻሻል አለበት የምንለውን ጉዳይ በሰነድ አዘጋጅተን አስገብተናል፣ አንድም ማስተካከያ አልተደረገም፣ ጥያቄያችን መልስ አላገኘም፡፡ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ያዘጋጀው መድረክም፣ ይህን መመሪያ እወቁት የሚል እንጂ፣ በመመሪያው ላይ እንወያይ የሚል አልነበረም፡፡ የእኛን አስተያየት አካትቱ በሚል ብዙ ጭቅጭቅ ነበር፣ ሰሚ አላገኘንም፡፡ መጀመሪያ ያስተዋወቁን መመሪያ ፀድቆ ነው ወደ ትግበራ የተገባው፡፡ ጥያቄያችን ይህ እርምጃ በሒደት መወሰድ/መተግበር ነበረበት የሚል ነው፡፡ በአንዴ መደረግ የለበትም፡፡ በአንድ ቀን ሁሉንም ነገር ከመሰረቱ እንቀይረው ማለት አያስኬድም፣ አሉታዊ ተፅዕኖም ያስከትላል፡፡ ተማሪዎች ከአንድ ተቋም ወደ ሌላ ተቋም እየተዛወሩ በመንገላታት ላይ ናቸው፡፡ በርካታ ሰራተኞቻቸውን የበተኑ ተቋማት አሉ፡፡ የተቋማት አሰራር ስርዓት መያዝ አለበት፣ የትምህርት ጥራትም መረጋገጥ አለበት፣ ግን ደግሞ ይህ መሆን የሚችለው በሒደት ነው፡፡ ይህ መታየት አለበት፡፡ ” ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጣይ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በዚህ ጉዳይ ዙርያ ምላሽና ማብራሪያ ይዞ ይቀርባል፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAddisAbaba @tikvahethiopia
616
5
#Update እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው ጥቃት እስከ እሁድ ምሽት ድረስ 224 ሰዎች መገደላቸውን 1 ሺህ 277 መጎዳታቸውን ኢራን አስታውቃለች። እስራኤል በበኩሏ በኢራን ጥቃት 20 ሰዎች እንደ+1
#Update እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው ጥቃት እስከ እሁድ ምሽት ድረስ 224 ሰዎች መገደላቸውን 1 ሺህ 277 መጎዳታቸውን ኢራን አስታውቃለች። እስራኤል በበኩሏ በኢራን ጥቃት 20 ሰዎች እንደተገደሉባት ገልጻለች። ተባብሶ በቀጠለው የሁለቱ ሀገራት ጦርነት ምክንያት ነዋሪዎች ከአካባቢያቸው እንዲወጡ በሁለቱም በኩል መልዕክት እየተላለፈ ነው። ኢራን የእስራኤሏ ሃይፋ ከተማ በተወሰነው ክፍል ያሉ ነዋሪዎች ለህይወታቸው አደጋ ስለሚኖር አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች። እስራኤልም ነዋሪዎች ከተለያዩ የቴህራን ክፍሎች ለቀው እንዲወጡ እያስጠነቀቅች ነው። በዚህም ሰዎች በቻሉት አቅም ወደ አጎራባች ከተማ እየወጡ እንዳለ ተነግሯል። መረጃው ቢቢሲ ነው። @tikvahethiopia
544
6
" የጉዞ ታሪክ በሌላቸው ሁለት ታዳጊዎች ላይ የMpox ምልክት መታየቱ ስጋት ፈጥሮብናል " - የሰገን ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ➡️ " በኮንሶ ዞን የኤም ፖክስ(Mpox) በሽታ ምልክት በሁለት ሰዎች ላ+1
" የጉዞ ታሪክ በሌላቸው ሁለት ታዳጊዎች ላይ የMpox ምልክት መታየቱ ስጋት ፈጥሮብናል " - የሰገን ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ➡️ " በኮንሶ ዞን የኤም ፖክስ(Mpox) በሽታ ምልክት በሁለት ሰዎች ላይ ታይቶ ናሙና ተወስዶባቸው ዉጤት እየተጠባበቅን ነዉ " - የዞኑ ጤና መምሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ የሰገን ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ስለዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) በሽታ ምልክቶች በተለያዩ አጋጣሚዎች እየተነገረ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት በአንዲት ተማሪ ላይ በፊቷ፣ በጀርባዋና በእግሮቿ ላይ ምልክቱን ያዩ የትምህርት ቤቷ መምህራን ለጤና ባለሙያዎች በማሳወቅ ታዳጊዋ  ተለይታ ክትትል እንድታደርግ መደረጉን ተናግረዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሀይሎታ አማራይታ በሚባል አከባቢ የአንድ ቤተሰብ አባላት በሆኑ የ16 እና 3 ዓመት ሴት ታዳጊዎች ላይ የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤም ፖክስ) ምልክት መታየቱን ያረጋገጡት የኮንሶ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማ በሌ ሁለቱም እህታማማቾች ተለይተዉ ክትትል እንደረግላቸዉና ናሙና ተወስዶ ወደ አዲስ አበባ መላኩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። ዉጤቱ እስኪገለፅ ድረስ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እያደረገ በትግዕስት እንዲጠባበቅ ያመላከቱት መምሪያ ኃላፊዉ ያልተገባና ሐሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት በሕዝቡ ዘንድ ፍርሃት እየፈጠሩ ያሉ አካላትም ከድርጊታቸው እንዲቆጥቡ አሳስበዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ #TikvahEthiopiaFamilyHawassa @tikvahethiopia
470
7
#Tigray " 1.2 ሚሊዮን ህፃናት ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም፤ የጦርነቱ ጦስ ዛሬያችን ብቻ ሳይሆን ነገያችንም እያጨለመው ነው " - የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የትግራይ ክልል ትምህርት +4
#Tigray " 1.2 ሚሊዮን ህፃናት ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም፤ የጦርነቱ ጦስ ዛሬያችን ብቻ ሳይሆን ነገያችንም እያጨለመው ነው "  - የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ኪሮስ ጉዑሽ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት ሙሉ ሆኖ ባለመተግበሩ 1.2 ሚሊዮን ህፃናት ወደ ትምህርት ገበታ እንዳልተመለሱ ገልጹ። " የጦርነቱ ጦስ ዛሬያችን ብቻ ሳይሆን ነገያችንም እያጨለመው ነው " ብለዋል። ኃላፊው ይህንን ያሉት " ይበቃል ! " በሚል መሪ ቃል ተፈናቃዮች ዛሬ በመቐለ ማካሄድ የጀመሩትን ሰላማዊ ሰልፍ በመደገፍ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ነው። ተፈናቃዮቹ በሁለት ሳምንት ለሦስተኛ ጊዜ ፤ ለሦስት ቀናት የሚዘልቅ ሰላማዊ ሰልፎ ዛሬ ሰኔ 11/2017 ዓ.ም ሮማናት አደባባይ ማካሄድ ጀምረዋል።     " ለ5ኛ ክረምት በመጠለያ መኖር ይብቃ " ያሉ ሲሆን የትግራይ ክልል ቀድሞ ወደነበረበት ቅርጽ ተመልሶ ግዛታዊ አንድነቱ እንዲከበር፣ የተፈናቃዮች ድምፅ እንዲሰማ፣ በተፈናቃዮች ስም የሚሰራው የፓለቲካ ቁማር እንዲቆምና ሌሎችም ጥሪዎች አቅርበዋል። ሰላማዊ ሰልፉን ያዘጋጀው በተፈናቃዮች የተመሰረተው " ፅላል ማሕበረሰብ ምዕራብ ትግራይ " የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ማህበር እንደሆነ ተነግሯል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መቐለ #TikvahEthiopiaFamilyMekelle @tikvahethiopia
588
8
#Update ኮማንደር ተስፋዬ ዴቢሶ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። የሲዳማ ክልል ከሰሞኑ በፀጥታዉ ዘርፍ እየወሰደ እንደሆነ በተገለፀዉ ተቋማዊ ሪፎርም ዛሬ የቀድሞ የክልሉ ኮሚሽ+2
#Update ኮማንደር ተስፋዬ ዴቢሶ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። የሲዳማ ክልል ከሰሞኑ በፀጥታዉ ዘርፍ እየወሰደ እንደሆነ በተገለፀዉ ተቋማዊ ሪፎርም ዛሬ የቀድሞ የክልሉ ኮሚሽነር የነበሩትን ሽመልስ ቶማስ በዛሬዉ ዕለት ከስልጣን ማንሳቱ የተሰማ ሲሆን ማምሻዉን ኮማንደር ተስፋዬ ዴቢሶን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርጎ ሾሟቸዋል። አዲሱ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴቢሶ ሲዳማ በዞን መዋቅር ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ በልዩ ልዩ ፖሊሳዊ አመራሮች ተቋሙን ያገለገሉና በአሁኑም ወቅትም የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሆነዉ ሲሰሩ እንደነበር ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጧል። ይህ ዜና በተጠናቀረበትም ወቅት ስለ ቀድሞዉ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ከኃላፊነት መነሳት ዙሪያ ይፋ የተደረገ መግለጫ የለሌ ሲህን የፖሊስ ኮሚሽኑ የፌስቡክ ገፅ የአዲሱን ኮምሽነር ሹመት ከደቂቃዎች በፊት ዘግቦታል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ አዳዲስ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀርብ ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
805
9
#ExitExam : ከሰኔ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት የመውጫ ፈተናውን +1
#ExitExam : ከሰኔ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት የመውጫ ፈተናውን እንደወሰዱ ይጠበቃል። ከእነዚህ ውስጥ 88 ሺህ የሚሆኑት ዳግም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ናቸው። በዛሬ ዕለት በተጨማሪም በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሐግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ5 ሺህ በላይ መምህራን የመውጫ ፈተና ተሰጥቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ ከሚመለከታቸው አካላት በመጠየቅ ያቀርባል። Via @tikvahuniversity
599
10
#ኢትዮጵያ በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የሚመረምር ሰው፤ በምርመራ ወቅት ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያት ከ #ግድያ ውጪ የትኛውንም ዓይነት ወንጀል ቢ+1
#ኢትዮጵያ በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የሚመረምር ሰው፤ በምርመራ ወቅት ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያት ከ #ግድያ ውጪ የትኛውንም ዓይነት ወንጀል ቢፈጽም ተጠያቂ የማያደርግ አዋጅ ጸደቀ፡፡ በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል፡፡ አዋጁ በሽፋን ስር የሚደረግ ምርመራ (Under cover investigation) እንዲያስፈጽም የተመደበ ሰው፤ በግዴታ ላይ እያለ ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያትና ከፈቃዱ ውጪ በሆነ ከግድያ ወንጀል በስተቀር ለሚፈጽመው የወንጀል ድርጊት የወንጀል ክስ አይቀርብበትም ይላል። የምክር ቤት አባሉ አለሙ ጎንፋ (ዶ/ር) በአዋጁ 5/15 ላይ የቀረበው ዐረፍተ ነገር ትንሽ ከባድ መስሎ እንደታያቸው ተናግረው አዋጁ አስፈላጊ ነው ብለዋል፡፡ " እንደዚህ ዓይነት አዋጅ በተለይ ሽብርን ለመከላከል ለሀገራችን ያስፈልጋታል " ሲሉ የምክር ቤት አባሉ ተናግረዋል፡፡ ‘’ የሆነው ሆኖ ግን ' አንድ ሰው በግዳጅ ላይ እያለ ከግድያ በስተቀር ለሚፈጽመው ወንጀል አይጠየቅም ' ይላል፡፡ አንደኛ ወንጀል ፈጽሟል ይላል፣ ወንጀል ፈጽሞ አለመጠየቅ ትክክለኛ አይመስለኝም፡፡ ወይም ድርጊቶቹ ተዘርዝረው ህጋዊ መብት የተሰጠው ሰው ሚወስዳቸው እርምጃዎች ወንጀል አይደሉም ብለን ማለፍ እንጂ አንድ ሰው በግዳጅ ላይ እያለ ለሚፈጽመው ወንጀል ከግድያ በስተቀር የሚለውን ሰው እንደፈለገ እንዲሆን የሚያደርግ ነው’ " ሲሉ አለሙ (ዶ/ር) ሃሳበቸውን አስረድተዋል፡፡ ሌላ ሙሉቀን አሰፋ የተባሉ የምክር ቤት አባል በበኩላቸው " እኔ በግሌ እንደተፎካካሪ የፖለቲካ ሰው አዋጁ ባለሀብቶችን፣ ጋዜጠኞችን፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እና የታዋቂ ሰዎችን መብት የሚገድብ ነው " ብለዋል፡፡ " እንዲያውም የመናገር መብትን ይከለክላል የሚል እምነት ነው እኔ ያለኝ " ያሉት የምክር ቤት አባሉ ‘" ምክንያቱም አዋጁን ስናየው በ10 ዓመት ገድቦ ነው የወጣው’ " ሲሉ ተናግረዋል፡፡ " ህግ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ነው ተግባራዊ መደረግ ያለበት’ " ያሉት አቶ ሙሉቀን " ስለዚህ ከ10 ዓመት ወዲህ ብሎ ማውጣቱ የተወሰኑ ግለሰቦችን ወይም ቡድኖችን ለማጥቃት ያሰበ ስለሆነ ለሀገራችንም ጥሩ አይደለም የሚል እምነት አለኝ " ብለዋል፡፡ " በአለም አቀፍ ስምምነቶች ላይ እንደተገለጸው ሀይልን በመጠቀም፣ ንጹሃንን በማስገደድ አላማቸውን ለማስፈጽም የሚሳተፉ ተዋናዮችን ተጠያቂ ለማድረግ ሳይሆን አዋጁ እየዋለ ያለው በዋነኝነት የመንግስት ተቃዋሚዎችን፣ መንግስት ውስጥ ሆነው መንግስትን የሚተቹትን እና ጋዜጠኞችን ነው " ያሉት ደግሞ ሌላው የምክር ቤት አባል የሆኑት ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ " የአዋጁን ዝርዝር ካየንው በጣም አስገራሚ የሆኑ ድንጋጌዎችን ይዟል " ያሉት የምክር ቤት አባሉ " ለምሳሌ የፋይናንስ ድህንነት አገልግሎት አጠራጣሪ ግብይትን ለ7 ቀን አግዶ ማቆየት ይችላል ይላል ያውም ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ " ብለዋል፡፡ " አዋጁ በሽፋን ስር ምርመራ የሚያካሄድ መርማሪ ከግድያ ወንጀል ውጭ በሌላ ወንጀል አይጠየቅም ይላል " ያሉት  ደሳለኝ ጫኔ(ዶ/ር)  " ለምሳሌ መርማሪው በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ተደራድሮ ከሆነ ከወንጀለኛው ጋር መቀበሉን ብናውቅ አይጠየቅም ማለት ነው?  ማሰቃየት ቢፈጽም፣ የመብት ጥሰት ቢፈጽም አይጠየቅም ማለት ነው? መሆን ያለበት ግን ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው አለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተካተቱ ወንጀሎችን አለመፈጸሙ ነው " ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ሌላው አቶ ዘካሪያስ የተባሉ የምክር ቤት አባል በበኩላቸው  " አዋጁ አንዳንድ የምክር ቤት አባላት እንደሚሉት ተቃዋሚን እና የሚዲያ ሰዎችን ለማፈን አይደለም " ብለዋል፡፡ አቶ ሳዲቅ አደም የተባሉ የምክር ቤት አባል በበኩላቸው " አዋጁ ጠንከር ያለ መሆኑን ተናግረው ጠንከር ያለበት ምክንያትም ግልጽ ነው " ሲሉ ተናግረዋል፡፡ " ያለንበት ቀጠና አስቸጋሪ ነው፤ ሽብርተኝነት የሚበዛበት በመሆኑ የአዋጁ ከበድ ማለት ተገቢ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ከመብት አንፃር ሊታዩ የሚችሉ ነገሮች አሉ ያሉት አቶ ሳዲቅ ከህገ መንግስታችንም ስንነሳ ፍጹም የሚባል መብት የለም " ብለዋል፡፡ " ከመብቶች ሁሉ የላቀ ዋና መብት የሚባለው በህይወት የመኖር መብት ነው ይህ መብትም ፍጹም አይደለም " ሲሉ የተናገሩት የምክር ቤት አባሉ " ስለዚህ መብት የሚባለው ነገር ለህዝብ፣ ለማህበረሰብ እና ለሀገር ድህንነት ሲባል በየትኛውም ሀገር መብቶችን ፍጹማዊ አድርጎ የሚያስቀምጥ የለም " ሲሉ ተናግረዋል፡፡ " ስጋት አድርጎ የሚወስድ ወገን ሊኖር ይችላል ግን ለምን ይሰጋል? " ሲሉ የጠየቁት የምክር ቤት አባሉ " ይህ አዋጅ ሲወጣ ለመጠርጠርም መሟላት ያለበት ነገር አለ ማንኛውም ወገን እነዚህ በአዋጁ የተቀመጡ ነገሮችን ካሟላ አይነካም ዋናው መስፈርቱን ማሟላት ነው " ብለዋል፡፡ " አዋጁ የወጣው በንድፍ ሃሳብ የምንፈራቸውን ለመከላከል ሳይሆን በተግባር እያየን እየኖርንበት ያለውን ነው "  የሚሉት አቶ ሳደቅ " ሽብርተኝነት በሀገራችን በስፋት አለ ኤ ቤ ሲ ብለን ልንጠራቸው የምንችላቸው ግለሰቦች እና ወገኖች አሉ ስለዚህ ይህን ለመከላከል ለምን እንሰጋለን " ብለዋል፡፡ የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ኢሳ ቦሮ በበኩላቸው በሰጡት ምላሽ የሚደረገው ምርመራ ልዩ መሆኑን ተናግረው አዋጁ አንድን ቡድን ለማጥቃት ታስቦ የወጣ አይደለም ብለዋል፡፡ በመጨረሻም ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በማሻሽያ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ በሶስት ተቃዉሞ በአንድ ድምጽ ተአቅቦ  እና በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል፡፡ ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ጣቢያ ነው። #ShegerFM @tikvahethiopia
556
11
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከስልጣን መነሳታቸው ተሰማ። የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ሽመልስ ቶማስ ከስልጣን መነሳታቸዉን የክልሉ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እና የፖሊስ ኮሚሽኑ +1
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከስልጣን መነሳታቸው ተሰማ። የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ሽመልስ ቶማስ ከስልጣን መነሳታቸዉን የክልሉ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት  እና የፖሊስ ኮሚሽኑ ምንጮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " ከስልጣን ከመነሳታቸዉ በስተቀር በሕግ ስለመጠየቃቸዉ የደረሰን መረጃ የለም " ያሉን ማንነታቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ምንጮች ፥ የፖሊስ አመራሮች ከእሳቸው መመሪያ እንዳይቀበሉ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል። ኮሚሽነሩ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የቀድሞ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ጋር ጥብቅ ግንኙነትና እንደነበራቸዉ የገለፁት ምንጮቹ ከስልጣን ለመነሳታቸው ይህ ዋነኛ ምክንያት ስለመሆኑ አስረድተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የኮሚሽነሩን ከስልጣን መነሳትና ከሕግ ተጠያቂነት ጋር በተያያዘ ከክልሉ ፍትሕ ቢሮ መረጃ ለማግኘት ያደረገዉ ጥረት ለጊዜዉ አልተሳካም። ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ የክልሉ መንግስትም ሆነ የፖሊስ ኮሚሽኑ በጉዳዩ ዙሪያ ያወጣዉ መግለጫ የለም። ጉዳዩን እየተከታተልን የምናቀርበው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ #TikvahEthiopiaFamilyHawassa @tikvahethiopia
605
12
#TikTok " ግለሰቦቹ ለሕግ ቀርበው ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተመጣጣኝ ቅጣት ይቀጡ፤ መላው መስማት የተሳናቸው ማህበረሰብን በሕግ ፊት ይቅርታ ይጠይቁ " - መስማት የተሳናቸው ማሕበረሰቦች መስማት +2
#TikTok " ግለሰቦቹ ለሕግ ቀርበው ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተመጣጣኝ ቅጣት ይቀጡ፤ መላው መስማት የተሳናቸው ማህበረሰብን በሕግ ፊት ይቅርታ ይጠይቁ " - መስማት የተሳናቸው ማሕበረሰቦች መስማት የተሳናቸው ማሕበረሰብ እና ምልክት ቋንቋ ላይ " በማሾፍ " ቪዲዮዎችን በ #ቲክቶክ ላይ ያጋሩ፣ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ቢጠየቁም ፈቃደኞች ባለመሆናቸው በሕግ ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙና ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ ያሰባሰቡትን ፊርማ ለአዲስ አበባ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስገብተው ምርመራ እንዳስጀመሩ ስሞታ አቅራቢዎቹ  ገለጹ። ወጣቶቹ መስማት የተሳናቸው ማህበረሰቦችንና የሚግባቡበትን ምልክት ቋንቋ ክብር የሚነኩ፣ በሕግ የሚያስጠይቁ ተግባራትን በመፈጸም ቪዲዮ ያሰራጩ መሆናቸውን ከሳሾቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የክሱ ሂደት አስተባባሪ መስማት የተሳናነው ጋዜጠኛና መምህር ናትናኤል ሽፈራው፣ " ድርጊቱ መስማት ለተሳነን፣ ለቤተሰቦቻችን፣ ለሀገራችን እንደማንጠቅም አድርጎ የሚያስገነዝብ ነው " ሲሉ ወቅሰዋል። " በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የነቃ ተሳትፎ እንዳናደርግ የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥር፣ 'መስማት የተሳናቸው አይችሉም' የሚለው የቆየ እሳቤ በዚህ ዘመን እንዲንጸባረቅ በር የሚከፍት አደገኛ ድርጊት በመሆኑ በርካቶቻችን አስቆጥቷል " ነው ያሉት። " ድርጊቱ የግንዛቤ ማነስ ይሆናል ብለን ያጋሩትን እንዲያጠፉ ብንጠይቅም ንቀው በማለፋቸው መብታችን ለማስከበር ጠንከር ያለ ዘመቻ ስንገባ ጥቂቶቹ  ይቅርታ ቢጠይቁም ሌሎቹ ግን ልንቆጣጠረው በማንችለው ሁኔታ እያስፋፉት በመሆኑ ሕጉ በሚያዘው መሰረት ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ የሚመለከተው አካል የድርሻውን ይወጣልን " ሲሉ አሳስበዋል። "ግለሰቦቹ ለሕግ ቀርበው ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተመጣጣኝ ቅጣት ይቀጡ፤ መላው መስማት የተሳናቸው ማህበረሰብን በሕግ ፊት ይቅርታ ይጠይቁ " ሲሉም ገልጸዋል። ጉዳዩን ለአዲስ አበባ ፓሊስ ጠቅላይ መምሪያ በደቤዳቤና ባሰባሰቡት ፊርማ ማሳወቃቸውን ገልጸው፣ አስነዋሪ ድርጊቶች እንዳይስፋፉ ሚዲያዎች ትኩረት ሰጥተው እንዲዘግቡ በአንክሮ ጠይቀዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #ThikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
541
13
10% ጉርሻ! ዛሬ የቶምቦላ ሎተሪ ለሚገዙ እድለኞች 10% ጉርሻ ይበረከታል! በአዲስ አበባ ባለ 3 ወይም ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እንዲሁም የቮልስዋገን ID 6 እና የBYD -SUV የኤሌትሪክ መኪ
10% ጉርሻ! ዛሬ የቶምቦላ ሎተሪ ለሚገዙ እድለኞች 10% ጉርሻ ይበረከታል! በአዲስ አበባ ባለ  3 ወይም ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እንዲሁም የቮልስዋገን ID 6 እና የBYD -SUV የኤሌትሪክ መኪናዎችን እርስዎን እየጠበቁ ነው። ቶምቦላ ሎተሪን www.ethiolottery.et ፣ በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ወይም በወረቀት መግዛት ይችላሉ፡፡  ለበለጠ መረጃ በ+251977717272 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
414
14
በጋምቤላ ክልል እሁድ ዕለት በታጣቂዎች ግድያ ተፈጽሟል። በጋምቤላ ክልል አኙዋ ዞን ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለው፣ ከ20 በላይ እንስሳት ደግሞ መዘረፋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በአቦቦ ወረዳ፣ ቼ+1
በጋምቤላ ክልል እሁድ ዕለት በታጣቂዎች ግድያ ተፈጽሟል። በጋምቤላ ክልል አኙዋ ዞን ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለው፣ ከ20 በላይ እንስሳት ደግሞ መዘረፋቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በአቦቦ ወረዳ፣ ቼቦ መንደር ዘጠኝ በሚባል ቀበሌ፣ እሁድ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ከብቶች ሲጠብቁ የነበሩ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ስማችን አይጠቀስ ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች የሆኑ አራት አስተያየት ሰጪ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃለመጠይቅ ተናግረዋል፡፡ ማንነቴ አይጠቀስ ያሉ አንድ የአካባቢው አስተዳደር አመራር አባል የሆኑ ባለስልጣንም ይህን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል፡፡ ዘረፋውና ግድያው ሲፈፀም አይተናል ያሉ ሁለት አስተያየት ሰጭዎች፣ የሚሊሻ ልብስ የለበሱና የጊኒወርም ቦርሳ ያነገቱ 8 ታጣቂዎች ከጫካ ወጥተው ከብቶች ሲጠብቁ በነበሩት ሰዎች ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልፀዋል፡፡ እነዚሁ ታጣቂዎች ከብቶች ሲጠብቁ የነበሩ ሁለት ሰዎችን ገድለው 20 ከብቶችን ነድተው መውሰዳቸውንም ተናግረዋል፡፡ የሟቾቹ ስም መለሰ ላራጎ እና ዘለቀ ጋቦሬ የሚባል ሲሆን እድሜያቸውም ከ 45 እስከ 50 ባለው ይሆናል ብለዋል፡፡ ጥቃቱ እንደተፈፀመ ወድያውኑ የቀበሌ ምሊሻዎች አካባቢውን መቆጣጠራቸውን ተናግረዋል፡፡ በተመሳሳይ ባለፈው ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ከብቶችን ለመዝረፍ ጥቃት ፈፅመዋል፣ ከ 100 በላይ ከብቶችንም ወስደዋል ብለዋል ነዋሪዎቹ፡፡ “ከብቶቻችንን ለማስጣል ጥረት አደረግን፣ ተከትለንም ስንሔድ ነበር፣ ሆኖም የታጠቁ ስለሆኑና ወደ እኛ ሲተኩሱ ስለነበር አልተሳካልንም” ሲሉም አክለዋል፡፡ በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ችግር ግን አልነበረም ሲሉም ገልፀዋ፡፡ ከዚህ በፊትም እንደዚሁ በአቦቦ ወረዳ መንደር 17 በሚባል ቀበሌ 4 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡ ሆኖም፣ የህዝቡ አቤቱታ ተገቢውን ትኩረት ባለማግኘቱ ጥቃቶቹ ሊቆሙ አልቻሉም፣ በየጊዜው የሰው ህይወት እየጠፋ ነው፣ እንስሳትም በብዛት እየተዘረፉ ናቸው ብለዋል፡፡ ጥቃቱን የሚፈፅሙት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ቢሆኑም፣ የአካባቢው ባለስልጣናት ግን ከደቡብ ሱዳን የመጡ ሀይሎች ናቸው ይሉናል፣ ይህ ግን ልክ አይደለም ብለዋል፡፡ ከዚህ በፊት ጥቃቶች ሲፈፀሙ ለወረዳ፣ ለዞንና ለክልሉ ባለስልጣናት አሳውቀናል፣ ነገር ግን የተወሰደ እረርምጃ የለም፣ ከብቶቻችንንም አላስመለሱልንም ብለዋል፡፡ “ በ1977 ዓ.ም በሰፈራ የመጣን ነዋሪዎች ነን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጀምሮ እየተፈፀመብን ባለው ተደጋጋሚ ጥቃት ግን ሞት አፋፍ ላይ ቆመን ለመኖር ተገደናል” ብለዋል፡፡ ዕድሜ ልካችንን ያመረትነውን ሀብትና ንብረት በአንድ ቀን ሰብስበው ሲወስዱት ምን ህይወት አለን ? ሲሉም አማርረዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ መኖር ስለምንቸገር፣ መንግስት እንዲደርስልን እንማፀናለን፣ ካልሆነ ግን አካባቢውን ለቀን እንወጣለን በማለትም ገልፀዋል፡፡ ለህይወታችን እየሰጋን ነው የምንኖረው ያሉት ነዋሪዎቹ የጋምቤላ ክልል መንግስት የፀጥታ አካላትና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ጥበቃ እንዲያደርጉላቸውም ጠይቀዋል፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
451
15
" የኢነርጂ ስርቆት መፈጸሙን ለጠቆመ አካል ጥቆማው ትክከለኛ መሆነና ከተረጋገጠ በኋላ የቅጣት ገንዘቡ ላይ 25 በመቶ ማበረታቻ ክፍያ እንዲከፈለው ይደረጋል " - የኤሌክትሪክ አገልግሎት የኢትዮጵያ +1
" የኢነርጂ ስርቆት መፈጸሙን ለጠቆመ አካል ጥቆማው ትክከለኛ መሆነና ከተረጋገጠ በኋላ የቅጣት ገንዘቡ ላይ 25 በመቶ ማበረታቻ ክፍያ እንዲከፈለው ይደረጋል " - የኤሌክትሪክ አገልግሎት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 11 ወራት ደንብን በማስከበር ስራዎች የተገኙ ግኝቶች እና አዲሱን የኢነርጂ አጠቃቀም ፣ቆጣሪና ተያያዥ ዕቃዎች ምርመራ መመሪያ ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ ባለፉት 11 ወራት ብቻ 9,369 ከሃይል ስርቆት፣ ያልተፈቀደ የሃይል ጭነት እንዲሁም ብሬከር መቀየር ጋር የተያያዘ ግኝቶች መመዝገባቸውን ገልጾ ይህም 259 ሚሊየን 608 ሺ 455 ብር ኪሳራ በተቋሙ ላይ እንዳደረሰ ገልጿል። ይህንን ለመከላከል ያግዛል ያለውን በየደረጃው የሚወሰዱ የቅጣት እርምጃዎች የያዘ መመሪያም ይፋ አድርጓል። መመሪያው ያስቀመጣቸው የቅጣት እርከኖች ምን ይመስላሉ ? የኤሌክትሪክ ኃይል ሥርቆት መፈጸሙ ለተረጋገጠበት ደንበኛ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተዳደራዊ ቅጣት:- ሀ) ለመኖሪያ ቤት ታሪፍ መደብ ተጠቃሚ ብር 20.000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ለ) ለጠቅላላ ታሪፍ መደብ ተጠቃሚ, ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ሐ) ለዝቀተኛ ኢንደስትሪ ታሪፍ መደብ ተጠቃሚ ብር 750,000.00 (ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) መ) ለመካከለኛ ኢንደስትሪ ታሪፍ መደብ ተጠቃሚ ብር 1,000,000.00 (አንድ ሚሊዮን ብር) የሚቀጣ ይሆናል። - የኤሌክትሪክ ኃይል ሥርቆት በድጋሚ መፈጸሙ ለተረጋገጠ ደንበኛ በመጀመሪያ ደረጃ እርከን የተገለጹ የቅጣት እርከኖች እንደተጠበቀ ሆኖ አስተዳደራዊ ቅጣቱ ሁለት እጥፍ እንዲከፍል ይደረጋል ተብሏል። - ከዚህ በተጨማሪ ከመኖሪያ ቤት ታሪፍ መደብ ተጠቃሚ በቀር ለጠቅላላ ታሪፍ ደንበኛ 1 ሚሊየን ብር፣ ለዝቅተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪ ታሪፍ ደንበኞች ደግሞ 2 ሚሊየን ብር ተቀማጭ (Security Deposit) ለተቋሙ እንዲያስይዝ ይደረጋል፡፡ የተቋሙ የሽያጭ እና የደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ይሄይስ ስዩም " ተቋሙ ተቀማጭ ገንዘብ ማስያዝ ወደ ሚል አሰራር የገፋው ተደጋጋሚ ስርቆት የሚፈጽሙ ደንበኞቹ ታማኝ አይደሉም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው " ብለዋል። - የኤሌክትሪክ ኃይል ስርቆት ሲፈጸም አቅርቦቱ በጊዜያዊነት ከምሰሶ ወይም ከአቅርቦት መነሻ ላይ የሚቋረጥ ሆኖ የድርጅቱ የህግ አገልግሎት ፖሊስ ወይም የህግ አካል የምርመራ ሂደቱን ማጠናቀቁን በጹሁፍ እስኪያሳዉቅ እንዲሁም ደንበኛዉ የሚጠበቅበትን ክፍያ እስኪፈፅም እና መተማመኛ የዉል ሰነድ ላይ እስኪፈርም ድረስ ተቋርጦ የሚቆይ ይሆናል፡፡ - እንዲሁም ሲስተም ላይ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የሚቆይ ሆኖ ዉሳኔ ካገኘ በኋለ ቀጣይ እርምጃ ይወሰዳል። - ከሁለተኛ ጊዜ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ስርቆት ለሚፈጽሙ ደንበኞች ደግሞ የተቀመጡት ቅጣቶች  እንደተጠበቁ ሆነው አስተዳደራዊ ቅጣቱና ተቀማጩ (Security Deposit) ቀደም ሲል ከከፈለው እጥፍ እየሆነ እንዲሄድ እንደሚደረግ ተቋሙ አሳውቋል። - ተቀማጭ እንዲሆን የተደረገው ገንዘብ በተመለከተም የኤሌክትሪክ ኃይል ስርቆት ፈጽሞና በአሰራር ስርዐቱ መሰረት ተገቢውን መስፈርት አሟልቶ ኃይል የተገናኘለት ደንበኛ ለሁለት አመት በህጋዊ አግባብ መጠቀሙ ሲረጋገጥ ያስያዘው ተቀማጭ(Security Deposit) ገንዘብ እንዲመለስለት ይደረጋል፡፡ - የኢነርጂ ስርቆት መፈጸሙን ለጠቆመ አካል ጥቆማው ትክከለኛ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ ስርቆቱን ከፈፀመው አካል ላይ ያልተከፈለ ኢነርጂ ፍጆታ እና ቅጣት ተሰልቶ የቅጣት ገንዘቡ ላይ 25 በመቶ ማበረታቻ ክፍያ እንዲከፈለው ይደረጋል።   መመሪያው መጽደቁን አገልግሎት በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይፋ ያደረገ ሲሆን ስለ መመሪያው ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች በቀጣይነት የሚከናወኑ መሆኑን አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
433
16
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሻምፒዮን ሆነ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክን በማሸነፍ የ2017 ዓ.ም የባንኮች የእግር ኳስ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ ሰኔ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በአበበ ቢ+2
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሻምፒዮን ሆነ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክን በማሸነፍ የ2017 ዓ.ም የባንኮች የእግር ኳስ ሊግ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ ሰኔ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገውን የፍጻሜ ጨዋታ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አሸንፏል፡፡ መደበኛ ጨዋታው 1 ለ 1 በመጠናቀቁ  ግሎባል ባንክ በመለያ ምት አሸንፏል። በውድድሩ ከ10 በላይ ባንኮች የተወዳደሩ ሲሆን የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ፣ ዘምዘም ባንክ እና ዳሽን ባንክ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን በመከተል ከ2 እስከ 4 ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል፡፡ የውድድር ዓመቱ ኮኮብ ተጫዋች  የግሎባል ባንክ ተጨዋች ማርቆስ ወልዴ ሲሆን የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪውንም በድጋሚ ማርቆስ ወልዴ ከሌላ ባንክ ተጨዋች ጋር እኩል ጎል በመጋራት ግሎባል ባንክ ድርብ ድል ተቀናጅቷል ። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለመላው የእግር ኳስ ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ደስታውን ይገልጻል። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
594
17
“ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በአሁኑ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምረዋል ” - ጤና ሳይንስ ኮሌጁ ከተላላፊዎቹ ይልቅ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ህዝቡን ለሞት እያጋለጡት መሆኑን እና በህፃናት የሚስተዋለው የ+1
“ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በአሁኑ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምረዋል ” - ጤና ሳይንስ ኮሌጁ ከተላላፊዎቹ ይልቅ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ህዝቡን ለሞት እያጋለጡት መሆኑን እና በህፃናት የሚስተዋለው የስኳር በሽታ አሳሳቢ ስለመሆኑ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የኮሌጁ ኤክስኩዩቲቭ ዳይሬክተር ተባባሪ ፕሮፌሰር አለሙ ጫሚሶ በገለጹት መሠረት፣ “ድሮ ተላላፊ በሽታዎች ነበሩ፤ አሁን ግን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ናቸው ህዝቡን ለሞትና ለጤና ችግር እያጋለጡት ያሉት”። ክትባትን ጨምሮ የተለያየ ሥራዎች በመሰራቸው በተላላፊ በሽታዎች የሚያጋጥሙ ሞቶች መቀነስ ትችሎ እንደነበር አስታውሰው፣ “በብዙ ምክንያቶች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በአሁኑ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምረዋል” ብለዋል። በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተጓዳኝ በሽታ በማምጣት፣ በጤናና በፋይናንስ ጉዳይ በህዝቡ ላይ ጫና መፍጠሩን ገልጸው፣ “ድሮ ታይፎድ፣ ታይፈስ ነበር፤ አሁን ግን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ነው የምናክመው” ነው ያሉት። “ህፃናት ላይ ስኳርና ካንሰር በጣም በዝቷል። እዛ አካባቢ ያለው ህክምናም ወጪው በጣም ከባድ ነው” ሲሉ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል። መንስኤው ምንድን ነው? ዩኒቨርሲቲው ጥናት አጥንቶ እንደነበር የገለጹት ተባባሪ ፕሮፌሰሩ፣ “በእኛ የተለዩ ነገሮች አሉ፤ የበሽታው ስርጭት ሲዳማ በስድስት ወረዳዎች የግፊትና ስኳር በሽታ ከሌሎቹ ይሰፋል። ለምን? የሚለውን ስናጠና አፈር፣ ውሃ ላይ በተለየ ሁኔታ መጥናት ያለባቸው ነገሮች እንዳሉ” መረዳታቸውን ገልጸዋል። ከግኝቱ በመነሳት እየተሰራ መሆኑን ጠቁመው በጥናቱ መሰረት “32% ደርሷል፤ የግፊት ፕሬቫለንሲ፤ የስኳር ደግሞ 12% ደርሷል። አንዱ በሽታ አንዱን ያመጣል። ግፊትና ስኳር እየበዛ በሄደ ቁጥር የኩላሊት በሽታም እየበዛ ነው” ብለዋል። ብዙዎች ሳያውቁት ተጠቅተው እየተገኙ በመሆኑ በተለይ የስኳር በሽታን በተመለከተ በየወቅቱ የጤና ምርመራ ማድረግ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
610
18
✈️ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቴል አቪቭ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ወደ ቴል አቪቭ የሚደረጉ በረራዎችን እስከ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ማቋረጡን አ+1
✈️ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቴል አቪቭ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ወደ ቴል አቪቭ የሚደረጉ በረራዎችን እስከ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ማቋረጡን አስታውቋል። አየር መንገዱ ደንበኞቹ በበረራው መቋረጥ ለሚደርስባቸው እንግልት ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን በጉዳዩ ሰለባ የሆኑ መንገደኞች በአየር መንገዱ የትኬት ቢሮ ወይም በ+251116179900 በመደወል ተጨማሪ እገዛ ማግኘት እንደሚችሉ አስታውቋል። በእስራኤል እና ኢራን መካከል ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ሃገራቱ የአየር ክልሎቻቸውን የዘጉ ሲሆን በርካታ አየር መንገዶችም በረራዎችን እየሰረዙ ነው። Via @TikvahethMagazine
551
19
" በኢ-መደበኛ መንገድ ከሚሰሩት ውጪ 860 የተመዘገቡ የፕላስቲክ አምራች ድርጅቶች አሉ ይህም ጥቅል ካፒታላቸው 58.8 ቢሊዮን ብር ይገመታል " - ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር ማንኛውም ሰው+1
" በኢ-መደበኛ መንገድ ከሚሰሩት ውጪ 860 የተመዘገቡ የፕላስቲክ አምራች ድርጅቶች አሉ ይህም ጥቅል ካፒታላቸው 58.8 ቢሊዮን ብር ይገመታል " - ፕላስቲክ እና ጎማ አምራቾች ማህበር ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ ከተገኘ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር የሚያስቀጣው " የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ " በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል። አዋጁ በረቂቅ ሂደት ላይ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ በተጠቃሚውም ሆነ በአምራች ማህበረሰቡ ዘንድ በርካታ ጥያቄዎች ሲነሱበት ነበር። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡት የኢትዮጵያ ጎማና ፕላስቲክ አምራቾች ማህበር አባሉ በረከት ገ/ህይወት አዋጁን " ጭካኔ የተሞላበት ውሳኔ " ሲሉ ገልጸውታል። ማህበሩ በራሱ እና በገለልተኛ ቡድን አማካኝነት አሰራሁት ባለው ጥናትም ኢንዱስትሪው በአመት 441 ሺ 228.8 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውል ኢንዱስትሪ መሆኑን አስረድተዋል። ማህበሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ዝርዝር ሃሳብ ምን አለ ? " ከአዋጁ ረቀቅ ሂደት ጀምሮ ቅሬታ አለን አንድ አዋጅ ሲረቅ ሊያሳትፋቸው የሚገቡ ባለድርሻ አካላት አሉ በረቂቅ ሂደቱ የፕላስቲክ ውጤት አምራቾችም ሆኑ ማህበራችን እንደማህበር አድሬስ አልተደረገም የአሳታፊነት ውስንነት ችግር ነበረበት። አዋጁ ካስቀመጣቸው ድንጋጌዎች ውስጥ ሁሉንም ሳይሆን አንዳንድ ድንጋጌዎች በስጋት እና በጥርጣሬ የምንመለከታቸው አሉ። አዋጁን በንድፈ ሃሳብ ደረጃ አያስፈልግም የቀድሞው አዋጅም መሻሻል የለበትም ነበር የሚል አቋም የለንም ነገር ግን ይህ አዋጅ ከረቂቁ ጀምሮ ባለው ሂደት ውስጥ የሳታቸው መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ። የመጀመሪያው ዘርፉ የደረሰበትን ደረጃ ከግንዛቤ ያላስገባ ነው የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት ከሰላሣ አመት ባልበለጠ ታሪኩ ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር ለምርት ይጠቀምባቸው የነበሩ ጥሬ እቃዎች በሙሉ ያስመጣ የነበረው ከውጭ ነው። አሁን ላይ 90 በመቶ የሚሆነው የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) የሚሰራው በአካባቢያችን ከሚገኙ እና ሌሎች ኢንዱስትሪዎች ከሚያመነጯቸው እንደ የዘይት ጀሪካን እና የኮስሞቲክስ እቃዎች ከመሳሰሉት ደረቅ ቆሻሻዎች ነው። በዚህ አሰራር መሰረት ፌስታል ከውጭ ይገባ ከነበረበት አሰራር ከማስቀረቱ በተጨማሪ ጥሬ እቃውንም በሃገር ውስጥ መተካት ተችሏል። በየአካባቢው በርካታ ወጣቶች በመዳበሪያ ላስቲክ እና ጀሪካን እየለቀሙ ለፋብሪካዎች ግብአትነት ያቀርባሉ ይህ አሰራር የላስቲክ ፋብሪካዎች የሚጠቀሙት በሌሎች ፋብሪካዎች ከወጡ ተረፈ ምርቶች በመሆኑ ለአካባቢ ጥበቃ ያበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ሊሰጠው ይገባ ነበር። በሁለተኛ ደረጃ ተያያዥ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው በአግባቡ ሊጤን ይገባው ነበር። እኛ ባለን መረጃ እና ገለልተኛ የጥናት ቡድን በሰራው ጥናት መሰረት የፌስታል ምርት ጥቅል ሃገራዊ ኢኮኖሚ ላይ የ 51.6 ቢሊዮን ብር አስተዋጽኦ የሚያደርግ ኢንዱስትሪ ነው። ከውጭ ይገባ የነበረ ጥሬ እቃንም በመተካት 350 ሚሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል። በሦስተኛነት እዚህ እንዱስትሪ ላይ የተሰማሩ ዜጎች እንዴት ነው እየሰሩ ያሉት ከማይክሮ ፋይናንስ አበዳሪ ድርጅቶች ጋር ያላቸው ትስስርስ እንዴት ነው የሚለው በአግባቡ ሊጤን ይገባው ነበር። አዋጁ ከጸደቀ በኋላ በ 6 ወራት ጊዜ ውስጥ ተፈጻሚ እንደሚሆን ይገልጿል ይሄ አንድን ትልቅ ኢንዱስትሪ አይደለም ማንኛውንም ትንሽ ኢንዱስትሪ ለመዝጋት የሽግግር ጊዜ ያስፈልጋል። ይህንን አዋጅ በማርቀቅ ሂደት ውስጥ የጎረቤት ሃገራት ልምድ ወስደናል ተብሏል ነገር ግን ይህ ህግ ተግባራዊ ያደረጉ ሃገሮች ከሦስት እስከ አምስት አመት የሽግግር ጊዜ ሰጥተዋል በዛ ኢንዱስትሪ ላይ ለተሰማሩ አካላት ደግሞ ወደፈለጉት ኢንዱስትሪ እንዲሸጋገሩ ድጋፍ አድርገዋል። ወደ እኛ ስንመጣ ስድስት ወር የሚባለው ነገር በብዙ መልኩ እኛን የሚያጠፋ ነው። በስራችን ከ 168 ሺ በላይ ሰራተኞች አሉ እነዚህን ሰራተኞች የስራ ዋስትና የሚያሳጣ ነው። አዋጁ አንድ ድርጅት ሲዘጋ ሰራተኞቹን በምን ሁኔታ ነው የሚያሰናብተው የሚለውን አላስቀመጠም። ዛሬ ድረስ ማሽን እየተከሉ ያሉ አምራቾች አሉ በመንገድ ላይ እየመጣ ያለ ማሽነሪ አለ ይህ ሁሉ ከጥቅም ውጪ ይሁን ማለት ፍጹም ጭካኔ የተሞላው ውሳኔ ነው። ወደ ሃገር ውስጥ በሚገባ የጥሬ እቃ ላይ በሚከፈል ታክስም የፕላስቲክ ኢንዱስትሪው 10 ቢሊዮን የቀጥታ ታክስ አስተዋጽኦ እንዳለው ይታወቃል። በኢ-መደበኛ መንገድ ከሚሰሩት ውጪ 860 የተመዘገቡ የፕላስቲክ አምራች ድርጅቶች አሉ ይህም ጥቅል ካፒታላቸው 58.8 ቢሊዮን ብር ይገመታል። ይህን የሚያህል ሴክተር ከኢኮኖሚው በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ውጣ ስትለው ባለሃብቱን ከፋብሪካ ባለቤትነት በነጋታው ወደ ተመጽዋችነት እንዲሁም በስሩ ያቀፋቸው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ወደ ስራ አጥነት ማሸጋገር ነው። በየሰፈሩ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርቶችን እየለቀሙ ወደ ፋብሪካ የሚያቀርቡ እና ትራንስፖርት የሚሰጡ አሉ ይሄ ጥሬ እቃን መልሶ የመጠቀም ሂደት ላይ አብዛኛውን የምንጠቀመው እኛ ነን በዚህ ሂደትም በአመት 441 ሺ 228.8 ቶን ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውል ኢንዱስትሪ ነው። ስለዚህ በረቂቅ ሂዱቱ ላይ እነዚህን አንኳር ነጥቦች እንዴት አድርጎ ሊመለከታቸው እንደተዘጋጀ ሳያስቀምጥ ለምክር ቤት ቀርቦ መጽደቁ አምራቹንም ሆነ ማህበራችንን እጅግ ያሳዘነ ነው " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
486
20
"ዳግም የመሬት ናዳ ተከስቶ የሰዉ ሕይወት ጠፍቷል ! " - የዞኑ አደጋ ስጋት ➡️ " ባለፈዉ ዓመት ከ5 ሺ በላይ ዘጎች በመሬት ናዳዉ ምክንያት የተፈናቀሉ ሲሆን የመልሶ ማቋቋሙ ስራ እየተሰራ ቆይቷ+3
"ዳግም የመሬት ናዳ ተከስቶ የሰዉ ሕይወት ጠፍቷል ! " - የዞኑ አደጋ ስጋት ➡️ " ባለፈዉ ዓመት ከ5 ሺ በላይ ዘጎች በመሬት ናዳዉ ምክንያት የተፈናቀሉ ሲሆን የመልሶ ማቋቋሙ ስራ እየተሰራ ቆይቷል! " የወላይታ ዞን አደጋ ስጋት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሳለኝ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት ባሳለፍነዉ ዓመት በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ የመሬት ናዳ ተከስቶ ለሰዎች ሞትና መፈናቀል ምክንያት ከሆነ በኋላ ስጋት ዉስጥ ናቸዉ ተብለዉ ከተለዩ አከባቢዎች ነዋሪዎች እንዲወጡ ከተደረገ በኋላ ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በተከለከሉ አከባቢዎች የተወሰኑ ሰዎች ሲንቀሳቀሱ ዳግም ናዳ ተከስቶ የአንድ ሰዉ ሕይወት ማለፉን አስታዉቀዋል። የካዎ ኮይሻ ወረዳ 12 ቀበሌዎች ከፍተኛ ስጋት ያለባቸው በመሆኑ ነዋሪዎችን በማስነሳት አባላ አባያ በተባለ ሜዳማ አከባቢ የማስፈር ስራ እየተሰራ መሆኑንና በመጀመሪያው ዙር ለ8 መቶ አባዎራዎች ቤት ተሰርቶ መጠናቀቁን ገልፀዋል። የወላይታ ዞን አብዛኞቹ ደጋማ አከባቢዎች ለመሬት መንሸራተትና ናዳ ተጋላጭ መሆናቸዉን የሚገልፁት አቶ ዳዊት አምና ሰፋ ያለ ናዳ ያስተናገደው የካዎ ኮይሻ ወረዳ ሙሉ አከባቢዎችን ጨምሮ ፦ - ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ፣ - ኦፋ ወረዳ ፣ - ቦሎሶ ሶሬ እና ቦሎሶ ቦንቤ ወረዳዎች ከፍተኛ ስጋት ካለባቸዉ ቦታዎች የክረምቱን ወቅት ከፍተኛ ስጋት በማያስተናግዱ አከባቢዎች ባሉ የትምህርት፣ የጤናና ሃይማኖታዊ ተቋማት እንዲያሳልፉ የማድረጉ ስራ እየተከናወነ መሆኑንም አስረድተዋል። ባሳለፋነዉ ዓመት በተከሰተዉ ናዳ 2,347 አባዎራዎች በአጠቃላይ ከ5 ሺ በላይ ዘጎችች መፈናቀላቸዉን የሚገልፁት የዞኑ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኋላፊ ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ሃብት በማሰባሰብ ዘላቂ መፍትሔ የማሰባሰቡ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ @tikvahethiopia
600

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.