cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Christian issue

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 226
Obunachilar
+1324 soatlar
+267 kunlar
+3930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከቀናነት የመነጨ አስተያየት በፎቶ ላይ የምንመለከታቸው ሁለቱ የእግዚአብሔር ሰዎች ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ እና ወንድም ዳዊት ፋሲል ብዙ ከሚተቹ አገልጋዮች መካከል በዋናነት ይጠቀሳሉ። በእርግጥ እነዚህ ሰዎች ይሄ ሁሉ ትችት የሚደርስባቸው ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ ተናግረው ወይም አስተምረው ነው? መጽሐፉ አንደሚነግረን የትኛውንም መንፈስ በጭፍን በጉ ባልሆነ መንገድ እንድንናገር አያበረታታንም ይልቁኑስ “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ #መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” 1ኛ ዮሐንስ 4፥1 ይለናል በዚሁ ጥቅስ ላይ ግን መርሳት የሌለብን ሀሰተኞች አሁን በምንኖርባት አለም እንዳሉም እንዳንዘነጋ ያረጋግጥልናል። በእርግጥ እዚህ ሁለቱ የእግዚአብሔር ሰዎችን በጉ ባልሆነው የምንዘልፋቸው በምንድነው? አንድ ሰው በነገረን ንግርት ወይስ ቁጭ ብለን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር በመመዘን የቱን ይሁን የምናደርገው ጥያቄው ለእናት? ግን በእጃቸው ብዙ ሰዎች ካሉበት እስራት ነፃ ሲወጡ እያየን እንገኛለን በትምህርታቸው በጣት መቁጠር የሚያዳግቱ ሰዎች ድነዋል። ውሳኔው የእናተ ነው ተቀበሏቸው ብለን እያስገደድን ወይም ጥሏቸውም አላልንም ግን የመጨረሻ ነገር ለመናገር እነዚህ ሰዎች ከተሳሳቱ እንኳን በየሚዲያው እየወጡ ከማውራት ትምህርታቸውን ሰምቶ ቀርቦ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ማመዛዘኑ ይሻላል ባይ ነን። @Christian_issue
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
👍 1
https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId1098755772 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hammasini ko'rsatish...
02:52
Video unavailableShow in Telegram
18.30 MB
1👏 1
👍 3 2🔥 1
01:33
Video unavailableShow in Telegram
6.22 MB
2🔥 1🥰 1👏 1
Hi 👋 #discussion የእረፍት ጊዜያችሁን ቅዳሜና እሁድ እንዴት ለማሳለፍ እያሰባችሁ ነው እንደ ክርስቲያን ? Share what you are doing on the comments @Christian_issue
Hammasini ko'rsatish...