አርኤል ቲዩብ Ethiopia 🇪🇹
#አርኤል;- ማለት #የእግዚአብሔር_ምድጃ_ማለት_ነዉ። ኢሳ 29፦7 በዚህ ቲዩብ የሚለቀቀዉ እያንዳንዱ ነገር እንዲደርሳችሁ በ@arealTube ይ@ቀ@ላ@ቀ@ሉ@ን ለጥያቄዎና አስተያየትዎ @Brother_Abeni ይጠቀሙ!
Ko'proq ko'rsatish292
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-1430 kunlar
Postlar arxiv
i have a good news
👌#የኋላ_ኋላ_ግን_አለፍን❕
ወደ #ወጥመድ አገባኸን በጀርባችንም #ሸክም ጫንህብን ሰዎች በራሳችን ላይ #እንዲፈነጩ አደረግህ #በእሳትና_በዉሀ መካከል #አለፍን፤ የኋላ ኋላ ግን #ወደ_በረከት_አመጣኸን።
መዝ 66፥11-12 (አ.መ.ት)
🗣 Servant Abinet Bekele
🙏arealtube🙏
🙏arealtube🙏
. እረኛዬ ነህ
ግርማ በለጠ - Live
▷ @arealtube ◁
▷ @arealtube ◁
△Join Us△
"Servant Abinet Bekele''
🗣#ምስጋና_የጭንቀት_ማርከሻ_ነዉ።
#ታለቅሳለች ፤ ያለቅሳል ፤ #ታጉረመርማለች ፤ #ያጉረመርማል ተብላችሁ #በምትጠበቁበት #በየትኛዉም_ጉዳይ ዙርያ #ሞትም_ኪሳራም_ጭንገፋም_ክስም_ቢሆን_ክህደት_አመስግኑ❗️
👌#ይህ በክርስቶስ ኢየሱስ #የእግዚአብሔር_ፍቃድ_ነዉና።
👌#የእግዚአብሔር ደስታ #በየትኛውም ጉዳይ #እንድታመሰግኑ ነዉ። ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድትታጉረመርሙ #የተሰጣችሁ ምንም አይነት #ፈቃድ_የላችሁምና ጥርሳችሁን #ነክሳችሁም ቢሆን #አመስግኑ!
#ምስጋናችሁ_የጭንቀታችሁ_ማርከሻ_ነዉ።
🗣አገልጋይ አብነት በቀለ
#Share_Share_Share❗️
🔖@arealtube🔖
🔖@arealtube🔖
🔖እግዚአብሔር #ቀኖቹ አያጥሩበትም!
👌የተጫነባችሁን #ይንደዋል አይዟችሁ!
#ለሱ_አልረፈደም_ይመጣላችኋል!
🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealtube🙏
🙏@arealtube🙏
📩Contact @Servant_Abinet
#የጧት_ፀሎት❗️
🔖በዚህ #ቃል ዉስጥ ያለ #ብርሀን ይብራላችሁ❗️
#እግዚአብሔር ሆይ #በማለዳ ድምፄን #ትሰማለህ❗️
#በማለዳ ልመናዬን በፊትህ #አቀርባለዉ❗️
#ፈቃድህንም በጥሞና #እጠባበቃለሁ❗️
🙏 @arealtube 🙏
🙏 @arealtube 🙏
Servant Abinet Bekele
. ብሩህ ቀን
ቴዲ ታደሰ-New Clip
▷@arealtube ◁
▷@arealtube ◁
△Join Us△
ኢሳይያስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ለአሕዛብም በሩቅ ምልክትን ያቆማል፥ #ከምድርም_ዳርቻ በፉጨት ይጠራቸዋል፤ እነሆም፥ #እየተጣደፉ ፈጥነው ይመጣሉ።
²⁷ ደካማና ስንኵል የለባቸውም፥ የሚያንቀላፋና የሚተኛም #የለም፤ የወገባቸውም መቀነት #አይፈታም፥ የጫማቸውም ማዘቢያ #አይበጠስም።
²⁸ ፍላጾቻቸው #ተስለዋል፥ ቀስቶቻቸውም ሁሉ ተለጥጠዋል፤ የፈረሶቻቸውም ኮቴ እንደ ቡላድ የሰረገሎቻቸውም መንኰራኵር እንደ ዐውሎ ነፋስ ይቈጠራል።
Photo unavailableShow in Telegram
#አንዳንዴ_ነገሮች_ከመሻሻላቸዉ_ይልቅ_ይባባሳሉ❗️
#እናንተ ገና #ነገሩ_ክርር_ሳይል እና ታሞ #ለሞት_ሳይደርስ ትጠሩታላችሁ #እርሱ_ሞቶባችሁ_ይመጣል❗️
📌እግዚአብሔር አባታችንም #አንዳንዴ በህይወታችን #ጉዞ ዉስጥ #ይሄ_እንዲሆን_ይፈቅዳል❗️
ይሄን #ሀቅ እና #ነፃ_አዉጪ_እዉነት ግን #ምን_ጊዜም_አትዘንጉ❗️
👌#የህይወታችን ባለቤት #ሸክላ_ሰሪዉ እግዚአብሔር #ምን_ጊዜም_ይበልጥ_ክብር_የሚያመጣለትን_መንገድ_ይጠቀመዋል❗️የእናንተን መንገድ ተዉት
🤔ነገሮች #እየከረሩ_ሲሄዱ እግዚአብሔር ከእናንተ #በተቃራኒ_እንደቆመም_አይሰማችሁ ይልቅ አምላካችሁ የመረጠዉን #የክብር_መንገድ ተቀበሉና #ተአምራት_ሊሆን_ነዉ_በሉ❗️
👌#ይህን_በማድረጋችሁም ምክንያት #የታጠረባችሁን የጠላትን አጥር #ብትንትኑን ታወጡታላችሁ❗️
👌#ሌላ_ክብር_ልታዩ_ነዉ❗️
📌#አምላኬ ክብሩን ገለጠ ስትሉ #አያለዉ❗️
✍️አገልጋይ አብነት በቀለ
#Share_Now❗️
🙏 2
👏
. ማራናታ
በረከት ተስፋዬ-New Album
▷@arealtube◁
▷@arealtube ◁
△Join Us△
Photo unavailableShow in Telegram
👌እግዚአብሔር #አዘቅጡን#ሰንጥቆልና❗️
👇#በረከታችን_ይወጣል❗️
👇#መልሳችን_ተመልሷል❗️
👇#እንጠናከራለን❗️
👇#ከክብር_ወደ_ክብር_እንሄዳለን❗️
“#እግዚአብሔርም በሌሒ ያለውን አዘቅት #ሰነጠቀ፥ ከእርሱም ውኃ #ወጣ፤ እርሱም #ጠጣ፥ ነፍሱም ተመለሰች፥ #ተጠናከረም። ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም ዓይንሀቆሬ ብሎ ጠራው...”
መሳፍንት 15፥19
አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealtube 🙏
🙏@arealtube🙏
🙏
👏
Photo unavailableShow in Telegram
“#ፍቅር_ይታገሣል❗️...
1ኛ ቆሮንቶስ 13፥4
ፍቅር ባለበት ስፍራ ሁሉ ትዕግሥት አለ!
ሰዎች ፍቅር ከዉስጣቸዉ ሲያልቅ ሰዎችን መታገስ ይሳናቸዋል! በትንሹ መቆጣት፤ማኩረፍ፤መበሳጨት ይጀምራሉ! Because of ፍቅር ከዉስጣቸዉ አልቋል!
👌ፍቅር ካለ ግን ትዕግሥት አለ❗️
አሁንስ ትዕግስቴ አለቀ ካሉ ስለናንተ ያላቸዉ ፍቅር ጥያቄ ዉስጥ መግባቱን በጊዜ እወቁ!
👆አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealtube🙏
🙏@arealtube🙏
👌Join Now❗️
👌
👎
👌#ከቶ_አታንሱም❗️
“...አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች #ከቶ_አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን #ከአንቺ_ይወጣልና ተብሎ #በነቢይ እንዲህ #ተጽፎአልና!...
ማቴዎስ 2፥5-6
🚹አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealTube🙏
🙏@arealTube🙏
እንጀረ ለመብላት ሺ ተሰበሰበ
መስቀል ለመሸከም አንድም አልቀረበ
ተዐምር ለማየት እልፍ ሰው ቢንጋጋ
ኢየሱስ ብቻ ነው በጦር የተወጋው!
👌
👎
እንጀረ ለመብላት ሺ ተሰበሰበ
መስቀል ለመሸከም አንድም አልቀረበ
ተዐምር ለማየት እልፍ ሰው ቢንጋጋ
ኢየሱስ ብቻ ነው በጦር የተወጋው!
#ስለ_የካቲት_ወር_ስፀልይ_ይህን_አያለዉ❗️
👌የተደፈኑ #ምንጮቻችሁ_ሲከፈቱ❗️
👌ነገራችሁ #ወደፍፃሜዉ_ሲቸኩል❗️
👌በእናንተ #የታሰበ_ሁሉ_በእሱ_ሲፈፀም❗️
👆እምን ብቻ እንጂ አትፍራ ይሄ ይሆናል❗️
#አሜን_በሉ❗️
🗓አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealtube🙏
🙏@arealtube🙏
“ሕፃን ቅንና #ንጹሕ መሆኑ #በሚያደርገው ሥራ #ይታወቃል።”
ምሳሌ 20፥11
👌@arealtube👌
👌@arealtube👌
👆#ከአምላኬ_ዘንድ ይህን #እሰማለሁ❗️
👌#የሚከለክላችሁ_የለምና_እለፉ❗️
“የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ #የሚከለክልሽ_የለምና እንደ ዓባይ #ወንዝ በአገርሽ ላይ #ጐርፈሽ_እለፊ።”
ኢሳይያስ 23፥10
#አሜን_በሉና_እለፉ!
Photo unavailableShow in Telegram
#የእግዚአብሔር_ምክር❗️
አንድ #በእምነት_በፀለያችሁበት ጉዳይ ዙርያ #በፍፁም_አትረበሹ❗️
👌ለእግዚአብሔር ለሁሉን ቻዩ ነግራችሁት የለ በቃ #ፍቃዱን_ጠብቁ ዉጤቱ እናንተን ደስ #ያሰኝም_አያሰኝም የፀሎታችሁን መልስ ለመቀበል #ተዘጋጁ❗️
👌#ነፍሳችሁንም_እረፊ_አታስጨንቂኝ_በሏት❗️
👆#ፀሎት በእናንተ እምነት እግዚአብሔርን #ስራልኝ ማለት ነዉ።
እሱ #እንደፈቃዱ ሰርቶ ያመጣዉ #መልሳችሁ_ነዉ።
👌#እንዲድን_ፀልያችሁ ከሞተ ፀሎታችሁ #አልተሰማም ማለት #አይደለም።
👆እግዚአብሔር መልሱን የመለሰላችሁ ወስዶት ይሆናልና❗️ይልቅ አመስግኑ❗️
👌#በአጠቃላይ_በፀለያችሁበት_ጉዳይ_ዙርያ_ተረጋጉ❗️
👉#እንድትረበሹ የሚያደርጋችሁ እሱ #ዲያቢሎስ እንጂ #እግዚአብሔር_አይደለምና❗️
*** #ተዉለት_ለእግዚአብሔር_እንደወደደ_ይስራ❗️ ***
🗣በአገልጋይ አብነት በቀለ
🙏ከጠቀማችሁ #Share አድርጉ❗️
🙏 @arealTube 🙏
🙏 @arealTube 🙏
🙏
👏
Photo unavailableShow in Telegram
👌ይህ አምናችሁ #በወሩ_የመጀመሪያ_ቀን የምትቀበሉት #ቃል ቀጣዮቹን #29 ቀን #ይቆጣጠራችኋልና! እንዲሁ በዋዛ #አትለፉት በዚህ #ጥር_ወር ከብዙ ነገር #እናልፋለን❗️
👆#ማለፍ ይሆናል #እጃችሁ ላይ ያለና #ማለፍ የሚገባዉ ነገር ሁሉ #ያልፋል!
እግዚአብሔር ከማዕበል፤ ከዉድቀት፤ከሀዘን፤ከሞት፤ከኪሳ፤ከአጣብቂኙ፤ከክሱ፤ከወጥመዱ፤ከሴራቸዉ ሌላም ሌላም ማለፍ ይሆናል❗️
👌አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ❗️
🗣አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏 @arealTube 🙏
🙏 @arealTube 🙏
🙏
👏
Photo unavailableShow in Telegram
Shalom Areal Family's❗️
እንኳን አደረሳችሁ❗️
ከዛሬ 2015 አመት በፊት የተወለደዉ ህፃን ፍዳችንን በምህረት ለዉጧል❗️
👌በተወለደልንም ህፃን ጫንቃ ላይ አለቅነት አለ❗️
👌 የሸተተዉም ህይወታችን በእጣኑ እና በከርቤዉ መአዛዉ ተለዉጧል❗️
👌አምላክም ሰዉ ሆኗል❗️
ከሴቲቱ የተወለደዉም እሱ የቀድሞዉን እባብ የአሁኑን ዘንዶ ራስ ቀጥቅጦልና❗️
🤔ቆይ ግን ከኢየሱስ ሞት በላይ መወለዱ አይገርማችሁም!
አምላክ ሰዉ ሆኗል❗️
#ተደነቁ እንጂ❗️
መልካም በዓል❗️
👆Message of Admin❗️
🗣Servant Abinet Bekele
@Servant_Abinet
#Share_Now❗️
🙏@arealTube 🙏
🙏@arealTube 🙏
❤️
“...ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ #አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም #እኔ_ነኝ፥”
ራእይ 1፥17
Hammasini ko'rsatish...
👌#አዳኝ_ኢየሱስ_ነዉ❗️
“ልጅም #ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን #ከኃጢአታቸው_ያድናቸዋልና ስሙን #ኢየሱስ ትለዋለህ።”
ማቴዎስ 1፥21
🙏@arealTube🙏
🙏@arealTube🙏
“ #ኢየሱስም ይህን #ሰምቶ ኢያኢሮስን፣ “ #አይዞህ_አትፍራ፤
👌#እመን_ብቻ፤ ልጅህ #ትድናለች” አለው።”
ሉቃስ 8፥50 (አ.መ.ት)
👆 #ተናግሬ_ነበር ይህ ወር ሳያልቅ ብዬ እግዚአብሔር #አስገረመኝ❗️
የሆነ ነገር ሆነ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!
📩 #ነገ_ታህሳስ_አንድ_ነዉ❗️
በዚሁ Channel ፀልያለዉ እግዚአብሔር ስለ ታህሳስ ወር የሚለንን እንሰማለን ተከታተሉ!
ለእኔ ሆኗል የምትሉ በ @Servant_Abinet አስቀምጡ
🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏 @arealTube 🙏
🙏 @arealTube 🙏
🗣ትመሰክራላችሁ❗️
እግዚአብሔር ይሄ ህዳር ወር ሳያልቅ
ነገራችሁን ጨርሶ ይሰራዋል ሳያልቅ
Believe This
👌ይሄ ወር ሳያልቅ የሚሆን ነገር አለ❗️
#Expecte❗️
🗣አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealTube🙏
🙏@arealTube🙏
Photo unavailableShow in Telegram
#ለ60_አመታት_ጌታቸዉን_ያገለገሉ❗️
እጅግ የተከበሩ የወንጌል #አርበኛና_የሪቫይቫል_ሰዉ❗️
#ቄስ_በሊና_ሳርካ የሩቁን ነግረዉን ወደ ዘላለማዊዉ ቤታቸዉ #እሩቅ_ሄደዋል!
#መልካም_እረፍት❗️
🗣አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealTube🙏
🙏@arealTube🙏
😭
👂ነፍሴ እንዲ ትለኛለች❗️
🗣ነገ #ለራሱ ይጨነቅ❗️
🙏 @arealTube 🙏
🙏 @arealTube 🙏
🗣Servant Abinet Bekele
#እግዚአብሔር_እንዲ_ይላችኋል❗️
“በዚህ ጊዜ አንቺ ዝም ብትዪ፣ ለአይሁድ #ርዳታና_ትድግና ከሌላ ስፍራ #ይመጣላቸዋል፤ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ አንቺ ንግሥት ለመሆን የበቃሽው ለዚህ ጊዜ እንደሆነ #ማን_ያውቃል?””
አስቴር 4፥14 (አ.መ.ት)
🙏@arealTube🙏
🙏@arealTube🙏
Servant Abinet Bekele
. ኢየሱስ
Ayda Abraham - New Clip
▷ @arealTube ◁
▷ @arealTube ◁
△Join Us△
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌹 መኃልይ 2🌹?
🌟እርሱ የሚያበራ የንጋት ኮከብ ሆኖ ሳለ እራሱን እንደ ሳሮን ጽጌሬዳ በሸለቆም እንደሚኖር አበባ በመግለጽ ከሚወዳት ፍቅረኛው ጋር መኖር መርጧል።💘
🌅የሚገኘው በሳሮን ነው፣ ማንም ወደዚያ ስፍራ የሄደ እርሱን እንደልቡ ማግኘት ይችላል፤ ምክንያቱም እርሱ የሚገኘው በግለሰብ አጥር ውስጥ ሳይሆን ማንም የጓሮ አትክልት ስፍራ ሊያደርገው በማይቻለው በባህር ዳርቻ ነው!🌊
💖ፍቅሩ ወደ እርሱ እንድትመጣ እንደ ጽጌሬዳ አበባ ውድነቱን ማራኪነቱን መዓዛውን ጠብቆ ይጠብቃታል! ልታገኘው ብትመጣ ያለገደብ፣ ያለመከልከል ታገኘዋለች!
👑ምክንያቱም ሙሽራው ራሱን በተወሰነ ስፍራ አልከለለም ነገር ግን ሙሽራይቱ ወደ እርሱ መጥታ ሊጠቅማት፣ደስ ልትሰኝበት፣በእርሱ ምቾትን ልታገኝበት በምትችልበት ስፍራ ነው እራሱን ያኖረው! 🌍
☀እርሱ ሰለሞን በዘመኑ ካጌጠበት ጌጥ ይልቅ የተሻለ ክብር ያለው አበባ ሆኖ የተገኘው ግን በሸለቆ(ቆላ) ውስጥ ነው ፣🌞
ምክንያቱም እሱን የምትፈልገው ቆንጆ በተራራው አጠገብ፣ በባህር ዳርቻ፣ እንደምትኖር ሁሉ በዝቅታ ስፍራም ትኖራለች!
ለሌላው ምንም ይሁን በሸለቆ ውስጥ ለምትገኘው ቆንጆ ግን ከሰለሞን ክብር የሚበልጥ ክብር የለበሰ አበባ ነው!🌠🌻
ክርስቶስና ሙሽራይቱ ቤተክርስቲያን
...ይቀጥል?
በአቤኔዘር
❤️
👌ስለ አንዳንድ #ያልተመለሱ ፀሎቶቻችሁ እግዚአብሔር #ይመስገን!
'' #እግዚአብሔር እያንዳንዱን ፀሎቴን #መልሶልኝ ቢሆን ኖሮ #የተሳሳተ ባል #ሰባት_ጊዜ አገባ #ነበር!''
🗣የቢሊ ግራሀም ሚስት ሩት ግራሀም
🙏 @arealTube 🙏
🙏 @arealTube 🙏
👌 #ጠይቁ ደግሞ #መጠየቃችሁት_ቀጥሉ❗️
👌 #ፈልጉ ደግሞ #መፈለጋችሁን_ቀጥሉ❗️
👌 #አንኳኩ ደግሞ #ማንኳኳታችሁን_ቀጥሉ❗️
🙏@arealTube🙏
🙏@arealTube🙏
🗣Servant Abinet Bekele
Repost from አርኤል ቲዩብ Ethiopia 🇪🇹
Photo unavailableShow in Telegram
☑️ዉድ የአርኤል ቲዩብ ቤተሰቦቼ❗️
ዘወትር አርብ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 4:00 አገለግላለሁ!
በ Abinet Bekele የFacebook Account መገልገል ትችላላችሁ!
Only Testimony Line +251968636858
🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealTube 🙏
🙏@arealTube🙏