cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ewunet Media(እውነት)

🇪🇹እንኳን ወደ እውነት ሚድያ በሰላም መጣችሁ🇪🇹 በውስጥ መስመር ከፈለጉን @Ewuneta_bot YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
16 514Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

‼️በ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 👉ሚኒስቴሩ ዛሬ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ፤ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ገልጿል። 👉"በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት ዓመታት የተዛነፈውን የትምህርት ካሌንደር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማስተካከል እየሠራ እንደሚገኝ" ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡ 👉በዚህም በቀሪው አንድ ወር የክረምት ትምህርትን ማስቀጠል የማይቻል መሆኑን በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ የወጣው ደብዳቤ ጠቁሟል። 👉በመሆኑም ጊዜውን ማራዘም እንዲስተካከል እየተሠራ ያለውን የትምህርት ካሌንደር መልሶ የሚያዛባ በመሆኑ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት የማይኖር መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። ‼️ ውድ ቤተሰቦቻችን በቲክቶክ አዳዲስ መረጃዎችን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ✅ከታች ያለውን link በመንካትና Follow በማድረግ 👉 አዲስ የወጡ ስራዎችን 👉መዝናኛ 👉ድንቃድንቅ 👉አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ Link tiktok.com/@ewunetmedia Tiktok Tiktok ላይ EwunetMedia ብለው Search ያድርጉን
Hammasini ko'rsatish...
👍 46 6😁 2
[ Fresh Graduates ] Amhara Bank Job Vacancy For Fresh Graduates አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ 1. Information Technology Trainee Officer-I Qualification:  B.Sc. in Computer Science, Information Technology, and any other related fields. Experience:  No prior experience is required. 2. Customer Service Executive-I Qualification: BA in Banking & Finance, Accounting, Business Administration, Economics, Management, and any other related fields. Experience: No prior experience is required. How to Apply https://elelanjobs.com/amhara-bank-job-vacancy-for-fresh-graduates-aug-2023/ Deadline: Aug 4, 2023 የመመዝገቢያ Link https://vacancy.amharabank.com.et/ መመዝገብ ለከበዳችሁ በTiktok ገፃችን Video ስለምንለቅ በዚህ ሊክ በመጠቀም Link tiktok.com/@ewunetmedia Tiktok ወይም Tiktok ላይ ewunetmedia ብለው ሰርች በማድረግ መመልከት ይችላሉ
Hammasini ko'rsatish...
Amhara Bank Job Vacancy For fresh Graduates Aug 2023 - Elelanjobs

Amhara Bank Job Vacancy For fresh Graduates 2023

👍 8 1
‼️ ውድ ቤተሰቦቻችን በቲክቶክ አዳዲስ መረጃዎችን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ✅ከታች ያለውን link በመንካት 👉 አዲስ የወጡ ስራዎችን 👉መዝናኛ 👉ድንቃድንቅ 👉አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ Link tiktok.com/@ewunetmedia Tiktok
Hammasini ko'rsatish...
Ewunet Media on TikTok

@ewunetmedia 0 Followers, 0 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by Ewunet Media

👍 4😢 2 1
‼️ሰበር ዜና!! ✅በሕገ ወጡ ቡድን የጵጵስና ልብስ አልብሶ ሾሜዎታለሁ ካላቸው መነኮሳት መካከል ከኢየሩሳሌም የመጡት አባ ንዋየሥላሴ አክሊሉ ቅዱስ ሲኖዶስ የሰጠውን ዕድል በመጠቀም በመንበረ ፓትርያርክ በመገኘት አስኬማቸውንና አርዌ በትሩን ለሕጋዊዋ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሢኖዶስ በማስረከብ ቤተክርስቲያንንና ምእመናንን ይቅርታ ጠይቀዋል። 👉በይቅርታ ደብዳቤያቸውምሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከቅዱስ ሲኖሱ እውቅና ውጪ አዲስ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ሲካኼድ ከኢየሩሳሌም መጥቼ ከተሾሙት አንዱ ነበርኩ። 👉በዚህ ምእመናንን ባሳዘነ ቅዱስ ሲኖዶስ ቃለ ውግዘት ባስተላለፈበት ሕገ ወጥ ሢመት ውስጥ ባለማወቅና ነገሩን ሳላጣራ የገባሁበት በመሆኑ በእጅጉ የተጸጸትኩና በዚህም ተግባር ያዘንኩ መሁኑን በይቅርታ ልብ ለመግለጥ እወዳለሁ። 👉በመሆኑም በዛሬው እለት ቅዱስ ሲኖዶስ በሠየመው አቀራራቢና በይቅርታ ኮሚቴ አማካኝነት በቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔ መሠረት በተከፈተው የይቅርታና የምሕረት በር ወደ እናት ቤተክርስቲያኔ እና የመንፈስ ቅዱስ አባቶቼ እንዲሁም ምእመናን ለይቅርታ የቀረብኩ ስለሆነ ቋሚ ሲኖዶሱ በምልዓተ ጉባኤው ውሳኔ መሠረት ይቅርታዬን በአባትነት መንፈስ ይቀበለኝ ዘንድ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ ብለዋል ። EOTC TV ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
‼️ #ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባን በሚመለከት ✅የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች 👉Website: https://result.ethernet.edu.et 👉SMS: 9444 👉Telegram bot: @moestudentbot 👉ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄ www.result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Complaint ✅ የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ምንም አይነት ጥያቄም ሆነ ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። 👉በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከየካቲት 05/2015 እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል። 👉ስለሆነም ተማሪዎች ከታች በተገለጹት አማራጮች የተመደባችሁበትን ተቋም ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ከየካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡ 👉በዚሁ አጋጣሚ ተማሪዎች የትምህርት ጥራትን ለማረጋጋጥ የጀመርናቸውን የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የበኩላችሁን እንድትወጡ እያልን በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ህልማችሁ እንዲሳካና በቀጣይ ጠንካራ አገር ለመገንባት እንደ ህዝብ ለጀመርነው ተግባር ተገቢውን እውቀትና አስተውሎት የምትይዙበት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
‼️አዲስ አበባ ተዘግታለች ✅ ሰልፉ ቢራዘምም መንግስት ጥበቃውን አጠናክሯል ✅ ቤተክርስቲያን ያፈነገጡትን ልትመልስ ነው =================== 03/05/2015 እሁድ (17:20 min) 7.9 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
‼️የተከበራችሁ ተከታታዮቻችን ✅በቅርቡ እንመለሳለን @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
‼️የስምምነቱ ሰነድ ሀሰተኛ ነው ተባለ ✅ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ስብሰባ ✅በስምምነቱ አሜሪካ ቅሬታ አነሳች ✅ ሸኔ ባለስልጣናትን አግቷል =================== 25/02/2015 አርብ (19:08 min) 8.8 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
‼️ሥምምነቱና ወልቃይት ራያ…? =================== 25/02/2015 አርብ (10:24 min) 3.6 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
‼️አከራካሪ የሆኑ ቦታዎች በድርድርና በሕግ መሠረቱ ብቻ ምላሽ ያገኛሉ» ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ 👉ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ በፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ሲካሄድ በነበረው የሰላም ንግግር ላይ ኢትዮጵያ ያቀረበችው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታወቁ። 👉 ደቡብ ክልልን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት ዐቢይ ይህን ያሉት ዛሬ በጋሞ ዞን ጉብኝታቸው፣ ወቅት በአርባ ምንጭ ስታድየም ለተሰበሰበው የከተማይቱ ነዋሪ ባሰሙት ንግግር ላይ ነው። 👉«ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪቃ ላይ በነበረው ድርድር ኢትዮጵያ መቶ በመቶ ያቀረበችው ሀሳብ ተቀባይነት አግኝቷል። ጀግኖች ኢትዮጲዊያን በመሬት ላይ ያስገኙትን ታሪካዊ ድል ዳግም በሰላም ድል ማረጋገጥ ችለዋልም።» ብለዋል ዐቢይ፡፡ 👉ዐቢይ መንግሥታቸውና ህወሓት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ሲያካሂድ የቆየው ንግግር ግጭቶችን ለማስቆም በመስማማት በተጠናቀቀ ማግስት ባሰሙት በዚሁ ንግግር በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው መሬቶችን በተመለከተም አወዛጋቢ በሆኑ ቦታዎች ጉዳይ ሕይወት ሳይጠፋ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ሁለቱም ወገኖች ተስማምተዋል ብለዋል። 👉«በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውና አከራካሪ የሆኑ ቦታዎች ደግሞ የሰው ልጅ ሕይወትን ሳይጠይቁ በሰላም በድርድርና በአገሪቱ ሕግ መሠረት ብቻ ምላሽ እንዲያገኙ በሁለቱም ወገኖች ትምምን ተደርሷል።» ህጋዊነትን ማስፈን የአንድ አገር ህልውና መሠረት ነው ያሉት ዐብይ ቀደምሲል በትግራይ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ተካሄዷል ያሉት ምርጫም በህጋዊ ምርጫ እንደሚተካ በሁለቱም ወገኖች ከሥምምነት መደረሱንም ተናግረዋል፡፡ ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Hammasini ko'rsatish...
Kirish va batafsil ma'lumotga kirish

Biz sizga kirlanganingizdan so'ng bu kunodaliklarni ochamiz. Biz va'da qilamiz, bu tez!