cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

Advertising posts
11 335Obunachilar
-1224 soatlar
-847 kunlar
-39930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቀን ማታ እየተመላለሳችሁበት የ 15 ብሩን መንገድ 20 ብር ሰታቹ የ አንድ ሰው ምትሉ ሰዎች ግን ምን ሆናቹ ነው? ወይ ከጎናቹ ሰው የለ?!
Hammasini ko'rsatish...
😁 5
ኩራታቸው ከ አንተነትህ ከበለጠ ያንተ መኖር ትርጉም የለሽ ነው! ተጓዝ አንተ ምትፈለግበትን ቦታ ታገኛለህ!!!
Hammasini ko'rsatish...
10👍 3
የቱንም ነገር መደባበቅ ካበዛህ ለዛ ነገር ያለህን ቦታ ግልጽ እያደረክ ነው። ነገ ደግሞ ሌላኛውን ለመደበቅ ትሔዳለህምና!!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አለው ማለት ከንቱ፡ አለኝ ማለት መና፣ አርግዞ አይቀርም፡ ይጥላል ደመና፣ ጌጥ አይሆን የያዙት፡ አይጸናም ከመዳፍ፣ ይለቅ ብቻ ማለት፡ አብርቶ እንደ ጧፍ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
Hammasini ko'rsatish...
19🔥 2
መሰበር የጥንካሬ ዋነኛው መለኪያ ነው ስብራቱ ከፍ ሲል ስስነታችን እና መልካሙ ነገራችን ይታያል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 9🔥 1👌 1
እንደየጉዳዮቹ ስሜትሕን ቶሎ ምትቀያይር ከሆነ ጠንካራ ማንነት ላይኖርህ ይችላል! ጠንካራ ማንነት በመጽናት ውስጥ እንዲሁም በመጋፈጥ ውስጥ ይገኛል! ምናልባት እስስት ጥንካሬዋ መለዋወጧ ስለሆነ እራስህን በሷ ውስጥ እየፈለከው እንደሆነ እንጂ!!!
Hammasini ko'rsatish...
👏 8 2
እንዳትሳሳት ፣ እንዳትገመት ብዙ አታውራ ፤ እንድትፈራ ዝምታ አብዛ!
Hammasini ko'rsatish...
8👍 1
ስለ ኒቆዲሞስ ትምህርት እና መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ
Hammasini ko'rsatish...
አዎ
ሀይማኖታዊ ዌቭ ማሰራት ይፈልጋሉ ቻናሎስ ቪው እንዲኖረው ይፈልጋሉ መመዝገብ የምትፈልጉ ማሟላት ያለባቹ መስፈርት .....! ➛| ጥሩ VIEW ሊኖረው ይገባል ቻናሉ! ➾ 👆 ይሄንን ያሟላ በ @orthodox_wave በኩል ያናግረኝ ማሳሰቢያ ዌቭ በፎልደር አንሰራም ቪው እንዲኖረው ተብሎ ለቻናሉ ተብሎ በተሰራ ዲስክ ብቻ ነው
Hammasini ko'rsatish...
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ!!!
Hammasini ko'rsatish...