የክርስቶስ ወንጌል
“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 👉በክርስቶስ ፀጋ ወደ ማይጠፋ ሕይወት የጠራንን አምላክ እጅግ እናመሰግናለን። 👉ፀጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሞላብን እንደሚል ይህንን ፀጋ ብቻ እለት እለት እንበላዋለን። ግሩፓችን 👉 @yechrstos_wengel ለማንኛውም ግልፅ ላልሆነ ነገር ጥያቄ @jerusa7
Ko'proq ko'rsatish5 574
Obunachilar
+324 soatlar
+367 kunlar
+28530 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Pessimist personality
ክፉ አሳቢ ሰው‼️
ክፍል 3
📌 ቆሌ ቆሌ
✔️ አጠገባችሁ በሆኑና በቀረቧችሁ
ቁጥር በጣም የሚከብድ ስሜት የሚ
ሰማችሁ ሰዎች አይጠፉም ይሆናል።
እነዚያ ሰዎች በእርግጠኝነት ከእናንተ
ልማድ፣አመለካከት፣አካሄድ ፈጽሞ
የሚቃረን አካሄድና አስተሳሰብ ያላቸው
ናቸው።
✔️ ለምሳሌ እናንተ ክፉ አሳቢ ሰው
ከሆናችሁ የሰውን ውድቀት በጉጉት
ከመች መች የምትጠባበቁ ከሆነና
ያ የሚከብዳችሁ ሰው ደግሞ በተቃራ
ኒው ቀና ቀናውን የሚያስብ የዋህ
ሰው ይሆናል በአጠቃላይ አብሯችሁ
ሲሆን ጥሩ ስሜት ካልተሰማችሁ ከእ
ናንተ በተቃራኒ መንገድ ላይ የቆሙ
ሰዎች ናቸው። በተለይ ደግሞ እናንተ
መልካም፣ደግ፣ቀና ቀናውን የምታስቡ
እና ለሰዎች ምንጊዜም ክፉውን ፈጽሞ
የማትመኙ ቅን ሰው ከሆናችሁ ያ ጥላ
ው ወይም ቆሌው የሚከብዳችሁ ሰው
ከእናንተ ፈጽሞ በተቃረነ አመለካከትና
ድርጊት ውስጥ ያለ በጣም ክፉ ሰው
እንደሆነ በደምብ ላረጋግጥላችሁ እች
ላለሁ።
✔️ እነዚህ ሰዎች እናንተን በተገኘው
አጋጣሚ ሁሉ በአሽሙር ሊሆን ይችላል
በነገርና በተገኘው ነገር ሁሉ በንግግራ
ቸውና በድርጊታቸው እናንተን ለማስከ
ፋት ተግተው ይሰራሉ። እነዚህ ሰዎች
ከሚቀኑበት ሰው ጋር የበታችነትና የፉ
ክክር ስሜት ውስጥ ሊሆኑ ስለሚችሉ
ቀንና ለሊት ስለ እሱ ስለሚያስቡ በቀላ
ሉ እናንተን የሚያስከፋ ንግግር ማድረግ
ለእነሱ ቀላል ነው! እናንተ የማትወዱትን
የሚደብራችሁን እናንተ ፊት ማድረግና
መናገር ያበዛሉ ይሄንን የሚያደርጉትም
ሆን ብለው ነው።
✔️ ስለዚህ ከእነዚህ ሰዎች መራቅ ብቸ
ኛው መፍትሄ ነው ምን አልባት ቤተሰብ
ካልሆኑ በስተቀር። በጣም ከከፋና ከልክ
ካለፈ ግን ማንም ይሁን በተቻለ መጠን
መራቁ ይመከራል። ስለዚህ ቆሌ/ጥላ
የሚባለው ነገር አባባል ብቻ ሳይሆን
እውነትነቱ በተግባር ተፈትኖ የተረጋገጠ
ስለሆነ ቆሌ የሚባለው ነገር ተራ አባባል
አይደለም የራሱን እውነታን የያዘ ነው።
@christology_GC
@christology_GC
🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
የነብያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደማይቀምስ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረ ሰው ማን ነው?
ሀ.ቀነናዊው ስምዖን
ለ.ስምዖን ጴጥሮስ
ሐ.አረጋዊው ስምዖን
መ.ሲሞን መሥርይ(መሠርይ)
ለክርስትያን የሚገባ መንፈሳዊ ኑሮ
📚 ለክርስትያን የሚገባ መንፈሳዊ ኑሮ
ምን አይነት ነው??
🚨መንፈሳዊነት ሞኝነት አይሁንባችሁ!
""" """ """ """ """ """ """ """ """ """ """
✅ የውጪ ሰዎች ማለትም በጌታ ያል
ሆኑ ወንድሞችና እህቶች እኛ አማኞችን
የሚያዩበት መነጽር "መንፈሳዊነት ሞኝ
ነት ነው" በሚል ነው ታዲያ እኛም ራሳ
ችንን የምንመለከተው እንደዛ ይመስላል።
✳️ በመሰረቱ መንፈሳዊነት ሞኝነት አይ
ደለም። መንፈሳዊ ሰው ማለት በትህትና
ሰላም የሚል የማይጠጣ የማይሰክር
ረጋ ብሎ የሚሄድ የጌታ ስም ከአፉ
ላይ የማይጠፋ ምንም የማያውቅ ጨዋ
ቢሰድቡት የማይመልስ ግራውን ሲመ
ቱት ቀኙን የሚሰጥ ብቻ ሰዎች እንደፈ
ለጉ ቢያደርጉትም ምንም የማይል በእ
ነዚህና እነዚህን በመሳሰሉ የጨዋ እንቅ
ስቃሴዎች ይወከላል። አማኙም የማያ
ምነውም መንፈሳዊ ሰው እንዲህ ነው
ብሎ መንፈሳዊን ሰው ይገምታል።
🔰 አዎ መንፈሳዊ ሰው በእርግጥም
እነኚህ ባህሪያት አሉት። አዎ መንፈሳዊ
ሰው አይሰክርም፣አዎ መንፈሳዊ ሰው
ለአፉ ለከት አለው፣ አዎ አፍቃሪ ነው፣
አዎ ጌታን ይመስላል፣አዎ ጭምት ነው፣
አዎ ዝግ ያለ ነው! ያ ማለት ግን ተታላይ
ሞኝ ምንም የማያውቅ ማለት አይደለም።
ችግሩ መንፈሳዊ ሰው እነዚህን ጠባያት
ማሳየቱ ሳይሆን ራሱን በራሱ ሞኝ አድር
ጎ መንፈሳዊነት ሞኝነት ነው ብሎ ካመነ
ነው ስህተቱ! ምክንያቱም መንፈሳዊ ሰው
አይኑ በመንፈስ ቅዱስ የበራለት ሁሉንም
ነገር በበራ ልብ እና በነቃ መንፈስ የሚያ
ስተውል የሚገነዘብ፣የሚረዳ፣እንደ እባብ
ልባም የሆነ እንደ ባለ አእምሮ የሚያስብ
የክፉውን ሀሳብ ቀድሞ የሚያውቅና የሚ
ረዳ ነው።
❇️ የእግዚአብሄር ቃል ሲናገር ሀሳቡን
አንስተውም ይላል! እኛ ራሳችን በውጭ
ባሉቱ ሰዎች ዘንድ እንደ ሞኝ የምንታይበ
ትን ሁኔታ መፍጠር የለብንም። የጠላትን
ሀሳብ ለመረዳት ማስተዋልን መንቃትን
ይጠይቃል። የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ
አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።(ኤፌ
5፥17)
መንፈሳዊነት ሞኝነት አይደለም!
@christology_GC
@christology_GC
@christology_GC
❤ 3
#እልልታ የ ዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ሙሉ አልበም ለመስማት
👇👇👇👇
Track 1
Track 2
Track 4
Track 5
Track 6
Track 7
Track 8
Track 10
Track 9
Track 11
Track 13
Track 12
Track 15
Track 14
Track 16
ሰዉን Add ስላደረጋችው ብቻ በ ሺዎች የሚከፍል🎁 Gifter ልጠቁማችው
ከታች Join ብላችው ግቡ 👇👇
🎁Join🎁
ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ
👍 1
START/ጀምር
ማቴዎስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
¹⁸ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲመላለስም ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና።
¹⁹ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።
²⁰ ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
²¹ ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ፤ ጠራቸውም።
²² እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት።
²³ ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።
²⁴ ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፥ ፈወሳቸውም።
²⁵ ከገሊላም ከአሥሩ ከተማም ከኢየሩሳሌምም ከይሁዳም ከዮርዳኖስም ማዶ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
🥰 3👍 1
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.