cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሊቨርፑል ኢትዮጵያ "RED FANS"

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል ! ➲ ዜናዎችን በፍጥነት ➲ ጨዋቾችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር ➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ለማስታወቂያ @symit_j

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya737Амхара625Sport2 840
Advertising posts
27 106Obunachilar
-4524 soatlar
+4917 kunlar
+2 34630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌄 በ ሰላም ታደረ ቤተሰብ🙏 መልካም ቀን ተመኘንላቹ🫶
Hammasini ko'rsatish...
🙏 9👍 3 3
መልካም አዳር ቤተሰቦች ❤️
Hammasini ko'rsatish...
👍 14 3😭 1🫡 1
ጆታ መጎዳቱን ተከትሎ አሁን ያለን ተስፋ ዳርዊን ኑኔዝ ላይ ነው ❤️‍🔥
Hammasini ko'rsatish...
👍 31💔 7😁 3🏆 3🫡 1
🔴 ዳርዊን ኑኔዝ ባሳለፍነው አመት አና በዚህ የውድድር  ዘመን ያስመዘገባቸው ቁጥራዊ መረጃዎች። ስለ ኑኑ ምን ታስባለችሁ ?
Hammasini ko'rsatish...
👍 33🤷 14🤬 4 3🔥 3🙏 3❤‍🔥 2
አርኔ ስሎት እስካሁን በ አሰልጣኝነት ዘመኑ የ ሰራባቸው ክለቦች:- 🇳🇱 AZ አልከማር (2019-2020) 🇳🇱 ፌይኖርድ (2021- አሁን) ያሳካቸው ዋንጫዎች፡- 1×🏆 የ ኔዘርላንድ ሊግ 1×🏆 የ ኔዘርላንድ ካፕ ||በአንጻራዊ ሁኔታ አጭር የአሰልጣኝነት ጊዜ እና ከኔዘርላንድ ውጭ በጭራሽ አላሰለጠነም ግን እስካሁን ድረስ አሪፍ ሚባል ቁጥራዊ መረጃ አለው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 30🤷 3❤‍🔥 1 1🤬 1
📊; ጀርገን ክሎፕ እና አርኔ ስሎት ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ ክሎፕ በ ሊቨርፑል ቤት 484 ጨዋታ⚽️ 302 አሸነፈ✅ 84 ተሸነፈ ❌ 98 አቻ 🤝 አማካይ በጨዋታ 2.07 ነጥብ አርኔ ስሎት በ ፌይኖርድ ቤት 144 ጨዋታ⚽️ 93 አሸነፈ✅ 24 ተሸነፈ❌ 27 አቻ ወጣ🤝 አማካይ በጨዋታ 2.17 ነጥብ
Hammasini ko'rsatish...
✍️ጄምስ ፒርስ ➽ አርኔ ስሎት በሊቨርፑል ከአስደናቂ ተሰጥኦው በተጨማሪ የተጫዋቾችን ታሌንት የማሳደግ ችሎታው ላይ አድናቆት አለው።
Hammasini ko'rsatish...
🔥 48👍 4👀 1
♦️ አርኔ ስሎት ክለቡ ሐሙስ ለሚያደርገው ጨዋታ በነገው እለት ጋዜጣው መግለጫ ሊሰጥ የነበረ ቢሆንም በአስገራሚ ሁኔታ ይህ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰርዟል ! 🏅ምንጭ - Paul joyce
Hammasini ko'rsatish...
👀 29👍 4
በእግሊዝ ክለቦች መካከል ከተደረጉ ወድ ዝውውሮች ቫን ዳይክ ከ ሳውዝሀምብተን ወደ ሊቨርፑል ያደረገው ዝውውር በስድስተኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል።
Hammasini ko'rsatish...
🔥 45👍 4 3
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአውሮፓ ከፍተኛ ሰባት ሊጎች ውስጥ በአንድ ጨዋታ በተጋጣሚ ሳጥን ውስጥ ብዙ ንክኪ የሚያደርጉ ቡድኖች ፡- ◎ 43.9 - ፒኤስቪ ◎ 42.7 - ፌይኖርድ ◎ 42.5 - ማን ሲቲ ◎ 41 - አርሰናል ◎ 40.9 - ባየር ሙኒክ ◎ 38.2 - ሊቨርፑል ◎ 37.7 - ባየር ሌቨርኩሰን
Hammasini ko'rsatish...
👍 35 5😁 1🤝 1