cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፈገግታ Tube

ማንኛውንም ሊያስተምሩና ሊያዝናኑ የሚችሉ ↪ ግጥሞች ↪ የፍቅር ታሪኮች ↪ አጫጭር ልቦለዶች ለመላክ @Dinomu 👈ይጠቀሙ

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya276Амхара275Kategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
38 419Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Hammasini ko'rsatish...
📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯 http://goldwavss.com/wp-config.php?sponsore=&dir=/htnmFe/&type=x5&orders=779594205&payment?f=SkhGBL
Hammasini ko'rsatish...
ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Hammasini ko'rsatish...
📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯💯 📲የምስራች ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ። 🖲ፌስቡክ አዲስ ነገር ይዞልን ከች ብሏል ከዚህ በፊት ፌስቡክን በሰማያዊ ከለር የምናውቀው አሁን እናንተ በፈለጋቹት ከለር ልክ እንደ ቴሌግራም መጠቀም ሊያስችላቹ ነው።👌👌👌 ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ሚጠይቃቹን ሞልታቹ ፌስቡክን እናንተ በፈለጋቹት ከለር መጠቀም ትችላላቹ። እኔ ተመችቶኛል💯💯 http://goldwavss.com/wp-config.php?sponsore=&dir=/oqPZGF/&type=x5&orders=779594205&payment?f=mhFYmh
Hammasini ko'rsatish...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል9 ...🖊ሰአቱ መሽቶ ነበር ምናልባት ተኝቶ ከሆነ እንዳልረብሸው ብዬ የፅሁፍ መልእክታ ላኩለት። ሰላም አመሸህ ታድኤል እንዴት ነህ ቅድም ቤተሰቦችህ ቤት ምሳ ግብዣ እንደነበረብህ ነግረኀኝ ነበር እንዴት አለፈ አሪፍ ነው? ይል ነበር። ሃኒ በነገረችኝ መሰረት ሁሉንም ስነስርአት ባለው መልኩ ነበር ላወራው ያሰብኩት ስሙን ማቆላመጥ የለ ምን የለ ይተኛል ብዬ ስላሰብኩ ምላሽ አልጠበቅኩም ነበር ልብሴን ቀያይሬ ገላዬን ታጥቤ ስመለስ ስልኬ ላይ መልእክት ገብቷል የታዲ ነበር ተሯሩጬ ከፈትኩት። አው አሪፍ ነበር ይመስገን አምላክ ደስ እሚል ግዜ አሳልፌ መጣው ቤተሰቦቼ ጋር አለኝ ላወራው ፈልጌ ነበር ግን ሃኒ ያለችኝ ትዝ ስላለኝ አሪፍ ነው ደስ ይላል በቃ አልረብሽህ ሰላም እደር ብዬ ፅፌ ላኩለት። እሱም ሰላም እደሪ አለኝ ተኛው። ከታድኤል ጋር በየቀኑ ማታ ላይ ከስራ እንደገባው ትንሽ ትንሽ በፅሁፍ ማውራት ጀመርን ብዙም ሳላወራው ቻው እለውና እተኛለው እሱም አንዳንዴ ቻው ስለው አውሪ እንጁ ዛሬ ሁሌ በጊዜ መተኛት ይለኛል። ቀስ በቀስ ትውውቃችንና ቅርርባችን እየቀረበ መጣ ማውራት ከጀመርን 15 ቀን ቢያልፈንም ስለግል ታሪኩ ምንም ጠይቄው አላውቅም በጣም ልቀርበውና ላውቀው እፈልጋለው ግን ችኩልነቴ እሱን ከኔ እንዳያሸሸው እፈራና ሌላ ሌላ ነገር አወራዋለው ሰሞኑን ግን ሳልጠይቀው እራሱ ስለራሱ አንዳንድ ነገሮችን ይነግረኛል ትንሽም ብትሆን ውስጤን ደስ ይለዋል የተወሰነ ለውጥ እንዳለው ይሰማኛል አልፎ አልፎ ብዙም የግል ጥያቆዎች ባይሆኑም እጠይቀዋለው እሱም ቅር ሳይለው ይመልስልኛል። ትውውቃችን እና እምናወራው ነገር ከቀን ወደቀን እየጨመረ መጣ ደስ ስላለኝ ለሃናን ደውዬ ነገርኳት እሷም ደስ እያላት አላልኩሽም እንደሱ አይነት ሰዎች ግዜ እንጂ አንቺ አትፈቻቸውም አይዞሽ እሺ ፂ ያንቺ ይሆናል ግዜ ብቻ ስጪው ራሱ ይበልጥ ይቀርብሻል አለችኝ። ማታ ማታ ብዙ ግዜ ቤት ስሆን ከታላቅ እህቴ ጋር ቁጭ ብለን ፊልም እናያለን ብዙ ግዜ ሊና የመኝታ ቤቱን ቡኒ ብርድ ልብስ ሳሎን አምጥታ ሶፋ ላይ ተቀምጣ ፊልም ማየት ታዘወትራለች እሷም ወጣት ብትሆንም ግን እንዲ ስልክ መጎርጎር ምናምን አትወድም እኔም በሷ ወጥቼ ብዙም ስልክ ላይ መጣድ አልወድም ነበር ሰሞኑን ግን ስልክ ላይ አፍጥጬ በደስታ ታጅቤ ሳመሽ ሊና ገርሟት ምን ተገኘ ሰሞኑን ጥርስ በጥርስ እየሆንሽ ስልክ ላይ ማፍጠጥ አብዝተሻል አለችኝ እኔም እየሳቅኩ አይ ምንም አልሆንኩም ሊኑ እንዲው ፌስቡክ እየተጠቀምኩ ነው አልኳት በእናታዊ ፍቅሯ እያየችኝ አትነግሪኝም! ወንድ ነው አይደል አለችኝ እኔም እንደማፈር እያልኩ አዎ አልኳት እሷም ይበልጥ ፈገግ እያለች ወደሷ እንደመጣ ትልቁን ብርድልብስ እየከፈተችልኝ እስኪ ንገሪኝ ስለልጁ አለችኝ። ደስ እያለኝ እንደለመደብኝ ሬጬ እቅፏ ውስጥ ጥቅልል ብዬ ገባው። ሊና በፍቅር አይኖቿ እያየችኝ እሺ ንገሪኛ አለችኝ እኔም ይበልጥ እያፈርኩ ጥሩ ሰው ነው በጣም ከ15 ቀን በፊት ነው የተዋወቅኩት እነሃናን ቤት ሄጄ ስመለስ ሜክሲኮ እያልኩ ስለ ታዲ ሁሉንም ነገር ዘርዝሬ ነገርኳት ነገር ግን ስሙን አልነገርኳትም ለምን እንዳልነገርኳት ለኔም ግልፅ አልነበረም። ታውቃለህ ረምሃይ እስከዛሬ ድረስ ከሰራኃቸው ስህተቶች ለኔ ይሄ ትልቁ ስህተት ነበር እስከዛሬ ድረስ በጣም ይፀፅተኛል ለምን የዛኔ የታድኤልን ስም አልነገርኳትም ብዬ እቆጫለው በጣም ምናልባትም የዛኔ ለታላቅ እህቴ የታዲን ስም ነግሪያት ቢሆን ኖሮ አሁን ላይ ሁሉም ነገር በሌላ የህይወት መስመር ይሆን ነበር። ፅናት ያለችው ነገር ግልፅ ስላልነበር አልገባኝም አልኳት ልነግርህ ነው አለችኝ እሺ ብዬ ፅናት እምታወራውን መጠበቅ ጀመርኩ ሳታወቀኝ እንዲው እንደቀልድ በተጀመረ ታሪክ ብዙ ሰአት ፓርኩ ውስጥ እንደቆየው ገባኝ ሰአቱ እየሄደ 10፡30 ሆኗል የፅናት ታሪክ እያስገረመኝ ነበር በአንድ ቀን ውስጥ ሰውን እንዲ መውደድ ይቻላል?... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🔥G ̶u ̶c ̶c ̶i🐲G ̲a ̲n ̲g ̲🔥 * ውብ ሀገረኛ የሆኑ ምሥሎችን🌇 * cool ethiopian gallery🌇 * ለሥልካቹ Wallpaper 🌃 * Profile pictures screen saver 🌃 * አሥገራሚ የPhotoshop ውጤቶችን🎭 * amezing photoshop result🎭 * አስቂኝ ቪድዮዎች😂 * funny videos😂 * እና cross promotion @KGcreative👈 * ሁሉንም በአንድ ላይ áll in one😉 https://t.me/kidagucci
Hammasini ko'rsatish...
🔥G ̶u ̶c ̶c ̶i🐲G ̲a ̲n ̲g ̲🔥

* ውብ ሀገረኛ የሆኑ ምሥሎችን🌇 * cool ethiopian gallery🌇 * ለሥልካቹ Wallpaper 🌃 * Profile pictures screen saver 🌃 * አሥገራሚ የPhotoshop ውጤቶችን🎭 * amezing photoshop result🎭 * አስቂኝ ቪድዮዎች😂 * funny videos😂 * እና cross promotion @KGcreative👈 * ሁሉንም በአንድ ላይ áll in one😉

🙈🔞🔞😋😋ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ ብቻ የተዘጋጀ ለማየት ❗️ዕድሜ መዋሸት አይቻልም ❗️ ▶️PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️
Hammasini ko'rsatish...
​​. 💗▬▬ஜ۩ገምሃልያ۩ஜ▬▬💗 💘አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ💘 ▬====🧣ተከታታይ ታሪክ🧣====▬ #ክፍል8 ...🖊መንገድ ላይ እየሄድኩ ታድኤልን እንዴት የኔ ማድረግ እንዳለብኝ እያወጣው እያወረድኩ እያለ ጓደኛዬ ሃናን ደወለችልኝ ሰላም ከተባባልን በኃላ አመሻሽ ላይ እምትችል ከሆነ እንድንገናኝ ጠየቅኳት። ስለታዲ ልነግራት እምችለው ብቸኛ ሰው እሷ ብቻ ነበረች ማታ ላይ ተቀጣጠርን። ከሃኒ ጋር የተቀጣጠርንበት ቦታ ቀደም ብዬ ሄድኩ። ከሃኒ ጋር ለተወሰነ ግዜ የጋራ ጉዳያችንን ከተጨዋወትን በኃላ ዛሬ እሷን የቀጠርኩበትን ዋና ምክንያት እነግራት ጀመር እንዴት ትናንት ከታዲ ጋር እንደተዋወቅ ሁሉንም ነገር ስነግራት ከት ብላ ሳቀች አንቺ ያምሻል እንዴ ቆይ ከተዋወቅሽው 24 ሰአት እንኳን በቅጡ ያልሞላሽን ሰው እንዴት መውደድ ትችያለሽ አትቀልጂ ባክሽ አለች እየቀለድኩ እንዳልሆነ የምሬን እንደሆነ አስረግጬ ነገርኳት እንዴት እሱም እኔን እንዲወደኝ ማድረግ እንደምችል ጠየቅኳት። ሃኒም ኮስተር እያለች አረ... ፂ ይሄማ የአይን ፍቅር ነው አለ አይደል እንዳንዴ እንዲው አይተሽው እምትወጂው ሰው እንዲው በግርድፉ እንደዛ ነው ሚሆነው ግዜ ስጪው ምን አለ በይኝ ትረሺዋለሽ አሁን አለችኝ። ተበሳጨው ሃናን እኔ እሱን መርሳት አልፈልግም አውቃለው ትናንት ነው ያወቅኩት ስለሱ እማቀው በጣም ጥቂት ነገር ነው እሱን አፈቀርኩት ስልሽ ላንቺ ቀልድ ሊመስልሽ ይችላል ግን ፍቅር እንዴት እና በየት በኩል እንደሚመጣ ማነው እሚያወቀው እስኪ ንገሪኝ አንቺ ራህመትን እንዴት ተዋውቀሽው እንደወደድሽው ታስታውሻለሻ ምንም ትርጉም እሚሰጥ ነገር ወይደለም ታዲያ መቼ ነው ፍቅር ትርጉም ኖሮት እሚያወቀው እኔ ለማንም ወንድ እንዲ ተሰምቶኝ እንደማያውቅ አንቺም እኔም እናውቃለን ታዲያ እንዴት ነው ይህንን ልዩ ስሜት እንዲሰማኝ ያደረገውን ሰው እርሺው እምትዪኝ ከመፈቀር በላይ ማፍቀር ፀጋ ነው እሺ። እሱ እኔን ባያፈቅረኝ እንኳን እኔ እሱን እያፈቀርኩት እኔራለው ከሱ እማገኘው ነገር ባይኖር እንኳን እሚያሳጣኝ ምንም ነገር የለም እና እባክሽ እርሺው አትበይኝ በራህመት ይሁንብሽ አልኳት ንዴቴ ወደ ሃዘን እየተቀየረ። ሃኒም አዘነችልኝ እሺ እሺ አልልሽው ፂ እና አሁን ምንድነው መፍትሄ...ውውው.. አለች እሷም እያሰላሰለች። ትንሽ ካሰበች በኃላ እስኪ ስለ ታድኤል ባህሪ እምታውቂውን ንገሪኝ አለችኝ። እኔም መለስ ብዬ ስለሱ አሰብኩ.... ደግ ነው ግን ደግሞ ቁጡ እና ዝግ ነው ማለት የውስጡን ለማንም አያሳይም ስለራሱ ማውራት አይፈልግም ጥሩ ሰው እንደሆነ አውቃለው ግን የሆነ እሚያስፈራ ነገርም አለው ብቻ ብዙም አላውቀውም ዝምታ የበዛበት ቦታ ይመቸዋል ወከባ ግርግር ምናምን ብዙም ደስ አይለውም ይሄእ ነው እማውቀው አልኳት ብዙ አምጬ ስለሱ የማውቀውን ነገርኳት። እእእ ከበድ ያለ ሰው ይመስላል እንደነገርሽኝ ከሆነ ጭምት የሚሆንበት የራሱ ምክንያት ይኖረዋል መናገር እማይፈልግ ከሆነ አታጨናንቂው አንቺን ደግሞ አቅሻለው በጣም ለነገሮች ችኩል ነሽ የሁለታቹ ባህሪ በጣ..ም ይለያያ... ሃናን እምታወራውን ሳላስጨርሳት አይገርምሽም ታዲም ችኩል ነሽ ብሎኛል አልኳት። አዪ.... አንቺ ልጅ እንደው ምን ይሻልሻል እስኪ ሰከን በይ እንደሱ አይነት ያለ የተረጋጋ ሰው እንዳንቺ ችኩል ችኩል ጥድፍ ጥድፍ የሚልስ አው አይመቻቸውም እመኚኝ ስለማውቅ ነው በጣም ነው ሚያበሳጫቸው ራህሚም እንደዛ ስለነበር ነው አንቺም እሱን ማግኘት ከፈለግሽ ረጋ.... በይ አለበዚያ ህፃን ነው መስለሽ እምትታያቸው እና ባህሪሽን አስተካክይ ማውራት እማይፈልገውን ነገር አትጠይቂው እና ስትቃርቢው እንደምታፈቅሪው ሰው ሆነሽ ሳይሆን እንደ እህት እንደ ጓደኛ ቅረቢው ከዛ ቀስ በቀስ እየተግባባችው ስትሄዱ ማወቅ እምትፈልጊውን ነገር አንቺ ሳትጠይቂው እራሱ ይነግርሻል እንደነገርሽኝ ከሆነ እንደታድኤል ያሉ አይነት ሰዎች ግዜ የሚፈታቸው የሚስጥር ሰዎች ናቸው ችኮላ አይመቸው ደጋግሜ ነግሬሻለው ፂ እሱን ማግኘት እምትፈልጊ ከሆነ አትሩጪ ሰከን ብለሽ ጠብቂው እሺ... እና ደሞ ወከባ ጫጫታ እማይመቸው ከሆነ ስትገናኙ ፀጥ ያለ ቦታ ተገናኙ ለሱ ነፃነት የሚሰማው ቦታ ማለት ነው በሱ ምርጫ ይሁን አለችኝ። ሃኒ የመከረችኝ ምክር አሪፍ ነበር ብዙ ግዜ ለነገሮች እንደምቸኩል አውቃለው ግን ባህሪዬ ነው ብዬ ተቀብዬው ነበር ታዲን ማግኘት ካለብኝ እኔም ባህሪዬን ማስተካከል እንዳለብኝ አሰብኩ። የታዲን ጨዋታ ከጨረስን በኃላ ራህመት እንዴት ነው በእናትሽ አልኳት እየሳቅኩ ራህመት ማለት የሃናን እጮኛ ነው በቅርቡ ነበር በቤተሰብ ኒካ ያደረጉት። ራህሚ ደህና ነው ባክሽ ምን ይሆናል ብለሽ ነው አለችኝ እሷም እየሳቀች ሃናን እና ራህመት ያላቸውን ፍቅር ሳይ ያስቀኑኛል ምናለ እኔም እንደሷ በሆንኩ እላለው ትዝ ይለኛል ሃናን ራህመትን የወደደችው ሰሞን እንዴት መከራችንን ስታበላን እንደነበር እሱም ኩሩ ልጅ ነበር አሁን ነገሮች ተገለባንጠው እኔ በሷ ቦታ ሆኜው እርፍ... ከሃናን ጋር ምሽቱን የሆድ የሆዳችንን ስናወራ አመሸን እንዴት ታዲምመድ እንዳለብኝ ብዙ ነገር እየነገረችኝ ነበር ከሃኒ እምወድላት ባህሪዋ ብልጥ እና አስተዋይነቷን ነው። ግዜው ሲገፋ ተለያይተን ወደቤት ሄድኩ። ታዲ ዛሬ ቤተሰቦቹ ቤት ምሳ ግብዣ እንደነበረበት ትዝ ሲለኝ ልደውልለት አሰብኩና ስልኬን አወጣው።... ✍✍✍ይቀጥላል✍🏻......... ♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ 🙏 JOIN @ethio_sak1 አስተያየት 📩 @Dinomu :*:*••••••🌸:*:*🌹:*:🌸••••••• ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
💋ሴቶችም ♦️ወንዶችም አረ እንዳትቀሩ በጣም አስገራሚ ነገር ተፈጥሮል ከ 21+አመት በላይ ገብታችሁ ተመልከቱት #ክፈት የምትለውን ተጭነው። 🔴🔴🔴🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴🔴🔴🔴
Hammasini ko'rsatish...