cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የ ሀሳብ መንደር 📢

፨ንባብ ያልታከለበት ስልጣኔ ግልብ ያደርጋል፨ ✍️ደራሲ በአሉ ግርማ ✅የተሻለ አስተሳሰብ ለተሻለ ማንነት✅ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚ ያድርሱን👉 @Yabsira8Bot https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
ልክ እንደ ቀንድ አውጣ አመታት ልደበቅ ከ ልቤ ሳልወጣ! ማንም አይዞህ አይበለኝ ልታሽ በ ችግሬ ማጣት ያጎሳቁለኝ. . . ጊዜም እንደ ዘበት የ ዘመን ድሪቶን ከላይ ይጣልብኝ እኔ ተስፋ አልቆርጥም የወደቀ ይነሳል "ቀን አለው" ለ ሁሉም! 17/03/2015 Yabsira H....፰ https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA
Hammasini ko'rsatish...
01:01
Video unavailable
ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ ሲያሽከረክር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ የተጣለበትን ቅጣት መክፈል ሲገባው ባለመክፈሉ ምክንያት ፍርድ ቤት ቀርቦ 6 ወር ተፈረደበት።      ግለሰቡ የቅጣት ማቅለያ አቤቱታውን ሲያቀርብ ....." ሲፈጥረኝ ፈጣን ነኝ።ስበላም ፈጣን ነኝ ፣ መፅሓፍ ሳነብም ፈጣን ነኝ ፣ስራመድም ፈጣን ነኝ ...ክቡር ዳኛ ሆይ ከቁጥጥሬ ውጪ በሆነ መልኩ ሁለመናዬ ሁሉ ፈጣን ነው " ይላል።      ዳኛው ምን ቢሉት ጥሩ ነው ? 👉 በል እንግዳው የ6 ወር የእስር ቤት ቆይታህን በፍጥነት ጨርሰህ አሳየን  🤣🤣
Hammasini ko'rsatish...
1.90 MB
😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ተይ ብያት ነበር... እምቢ ብላኝ እንደ ቢራቢሮዋ ሆነች... ደስታዋን ሁሉ የሚያየው ምን አገኘች ማለት ጀመረ... "አሃዱ ፍቅር" ለጥቂቶች ብቻ ያወጣትን ጸሀይ ሳያጠልቅ ማቆየቱን አልተረዳችም ነበር... በ ልቧ ከተማ ሙቀቱ የዘላለም ረፍትን የሰጣት መሰላት... ፍቅር ሊያስተምራት አከነፋት... በጣቶቿ መካከል የጠለቀላት ቀለበት በ አምላክ ፊት ዙሪያዋን መላዕክት ከበዋት የተገባላት ቃልኪዳን መሰላት... የደስታ ጥጉን ለማየት ተንጠራራች... ተንጠራራች... በደንብ ተንጠራራች... ሊያኖራት ሲፈልግ መሬት ለቆ በነበረ እግሯ ላይ ትንሽ ገፋት... መውደቅ ለመነሳት መሰበርም ለመዳን በሆነ ምርጫዋ መካከል አንገቷን ደፋች... ያቺ የምትስቀው እንቡጥ ጽጌረዳ ታይታ ሳትጠገብ አበባዎቿ ረገፉ... ሀ ብላ የጀመረችው ፍቅር ዋ ብሎ በ ታሪኳ መካከል  ደማቅ ያደፈ ታሪክን አስከተባት... እንዲህ ነበር ሊያኖራት የፈለገው... ተይ ማለቴ ምንም የሚለውጠው ነገር አለመኖሩ የገባኝ የሆነችውን ስትነግረኝ ነበር...! Yabsira H...፰ https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
መሸሸጊያ ሳጣ ወደ ሰው ተጠጋው ሰውም አይደለሁኝ! ደግሞ ሰው በረደኝ. . . በ ህሊና ሀገር የ ፍቅር እራፊን ከ ምስኪን ልቤ ላይ፥ ሳይሳሳ ነጠቀኝ! ከ እንስሳቱ ወርጄ እመስኩ ላይ ቆምኩ እልፍ ደመነፍስ መሀል. . . በ ሰውነትህ ልክ ለ ነፍስህ ቆመሀል. . . መቼም ሰው አልሆነህ! እያልኩ ለራሴ ደመነፍስ ለነፍሴ እንደ ጣኦት ሳቆም እንሰሳ ይሻላል ሰው ፍቅር አያውቅም የምትል አንድ ጥቅስ ለ ሽንፈቴ ባቆም! ምን ጥፋት አለብኝ?! ሰውነት ሲደክም ነፍስያ ሲጨንቃት ሀሳብ ጉልበት ሳይሆን ለምሬት ለሀዘን ድክመት ነው የሚሆን! Yabsira H....፰ 4/03/2015 https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA
Hammasini ko'rsatish...
ውስጧ ድብን ያለው ዶክተር ሜሮንም የማደንዘዣ ሃኪሙን አመስግና አብሯት የነበረውን ረዚደንት ዶክተር ላይ ሕይወት አልባ ቀዝቃዛ ዓይኖቿን ተክላ "ዶክተር ሳባና ኢንተርኑን ጨምሮ አራት ሰዓት ላይ እኔ ቢሮ እንገናኝ" አለችና፣ ወደ ሌላሠው አጠገብ ሄዳ፣ ጸጥ ብላ ጥቂት ቆመች። ክንዱን ይዛው ከኦፕሬሽን ክፍሉ ወጡ። ቢሮዋ ሲደርሱ ሰውነቱ ሁሉ ከድቶት አንዱ ሶፋ ላይ ዘጭ ብሎ ተቀመጠ። ስለ ዝናሽ ታሪክ ጳውሎስ ሆስፒታል እንዴት እንዳገኛት ከመጀመሪያው ጀምሮ አጫወታት። ስለ ልጆቿና ስላባቷ ሲነግራት የሷም እምባ መፍሰስ ጀመረ። ከጥቁር አንበሳ የሆነውን ነገር ሁሉ ሲነግራት ሃዘኗ ወደ ንዴት ተቀይሮ ክፍሉ ውስጥ ተንቆራጠጠች። ምን ማድረግ እንደምትችል እያሰበች ተመልሳ ተቀመጠች። "መክሰስ አይቻልም እንዴ?. . . ይሄ እኮ ነፍስ ማጥፋት ነው. . . እንዴት ዝም ተብሎ ይታያል?" አለ፣ ውስጡ የሞላውን ሲቃ እየተቆጣጠረ። "ማንን ትከሳለህ ሌላሠው? ሆስፒታሉን. . . ሐኪሞቹን. . . ነርሶቹን. . . ዘበኞቹን. . . የጽዳት ሰራተኛዋን. . . ጤና ጥበቃን. . . ማንን? የተለከፈ ሀገር ውስጥ እኮ ነው የምንኖረው። ደግና ሰው አክባሪ ባሕል እየተባለ ቢለፈለፍም እውነቱ ግን ኅሊና የሌለው ጨካኝና ለሰው ዋጋ ደንታ የማይሰጠው ሰው ነው የሚበዛው። ማንን ትከሳለህ ? ደፍሮ ያስረገዛትን ? ማንን ? ደግሞ የሚከሰስ ተገኝቶ ብትከስስ?. . . ፍርድ ቤቱም ያው እኮ ነው ? የት ሄደህ ለማን አቤት ትላለህ ? ማንስ ምስክር ሆኖ ይቆምልሀል ? የምትተናነቀው ከሰው ጋር እንዳይመስልህ. . . ከህግ ጋርም አይደለም። ህሊናው ከጠፋበት፣ የሰው ዋጋ ከተሰወረበት የታመመ ጥቅል አስተሳሰብ ጋር ነው። ይሄንን ሁሉ ዓመት ተምሮ በሰውና በእግዜር ፊት በመሃላ ከታሰረ ባለሙያ ያላገኘኸውን ሞራል ከየት ታገኘዋለህ?" ብላው፣ ተነስታ ከመስኮቱ አጠገብ ሄዳ ራሷን ይዛ ቆመች። ተመልሳ እንደገና ዞር ብላ ወደ እርሱ መጥታ መጥታ እጆቿን እያወናጨፈች "ግን ደግሞ እንደዚህ ስል ዝም የምል እንዳይመስልህ. . . እስከ መጨረሻው ድረስ. . . ለዚች ልጅ ሞት ቢያንስ በሕክምናው በኩል ያጠፉ ሰዎች. . . የጥፋታቸውን ዋጋ ይከፍላሉ። ቢለወጡም ባይለወጡም የራሳቸው ጉዳይ ነው። እዚህ ነፍሰ ገዳዮችን አናሠለጥንም" ብላ ፣ ነጭ የሥራ ኮቷን አውልቃ ከአጠገቡ ተቀመጠች። ከ ገጽ 171 እና 172 ላይ የተቀነጨበ "ሌላ ሰው" ይሰኛል መጽሐፉ! ጸሐፊው ዶ/ር ምህረት ደበበ https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA
Hammasini ko'rsatish...
ውስጧ ድብን ያለው ዶክተር ሜሮንም የማደንዘዣ ሃኪሙን አመስግና አብሯት የነበረውን ረዚደንት ዶክተር ላይ ሕይወት አልባ ቀዝቃዛ ዓይኖቿን ተክላ "ዶክተር ሳባና ኢንተርኑን ጨምሮ አራት ሰዓት ላይ እኔ ቢሮ እንገናኝ" አለችና፣ ወደ ሌላሠው አጠገብ ሄዳ፣ ጸጥ ብላ ጥቂት ቆመች። ክንዱን ይዛው ከኦፕሬሽን ክፍሉ ወጡ። ቢሮዋ ሲደርሱ ሰውነቱ ሁሉ ከድቶት አንዱ ሶፋ ላይ ዘጭ ብሎ ተቀመጠ። ስለ ዝናሽ ታሪክ ጳውሎስ ሆስፒታል እንዴት እንዳገኛት ከመጀመሪያው ጀምሮ አጫወታት። ስለ ልጆቿና ስላባቷ ሲነግራት የሷም እምባ መፍሰስ ጀመረ። ከጥቁር አንበሳ የሆነውን ነገር ሁሉ ሲነግራት ሃዘኗ ወደ ንዴት ተቀይሮ ክፍሉ ውስጥ ተንቆራጠጠች። ምን ማድረግ እንደምትችል እያሰበች ተመልሳ ተቀመጠች። "ማንን ትከሳለህ ሌላሠው? ሆስፒታሉን. . . ሐኪሞቹን. . . ነርሶቹን. . . ዘበኞቹን. . . የጽዳት ሰራተኛዋን. . . ጤና ጥበቃን. . . ማንን? የተለከፈ ሀገር ውስጥ እኮ ነው የምንኖረው። ደግና ሰው አክባሪ ባሕል እየተባለ ቢለፈለፍም እውነቱ ግን ኅሊና የሌለው ጨካኝና ለሰው ዋጋ ደንታ የማይሰጠው ሰው ነው የሚበዛው። ማንን ትከሳለህ ? ደፍሮ ያስረገዛትን ? ማንን ? ደግሞ የሚከሰስ ተገኝቶ ብትከስስ?. . . ፍርድ ቤቱም ያው እኮ ነው ? የት ሄደህ ለማን አቤት ትላለህ ? ማንስ ምስክር ሆኖ ይቆምልሀል ? የምትተናነቀው ከሰው ጋር እንዳይመስልህ. . . ከህግ ጋርም አይደለም። ህሊናው ከጠፋበት፣ የሰው ዋጋ ከተሰወረበት የታመመ ጥቅል አስተሳሰብ ጋር ነው። ይሄንን ሁሉ ዓመት ተምሮ በሰውና በእግዜር ፊት በመሃላ ከታሰረ ባለሙያ ያላገኘኸውን ሞራል ከየት ታገኘዋለህ?" ብላው፣ ተነስታ ከመስኮቱ አጠገብ ሄዳ ራሷን ይዛ ቆመች። ተመልሳ እንደገና ዞር ብላ ወደ እርሱ መጥታ መጥታ እጆቿን እያወናጨፈች "ግን ደግሞ እንደዚህ ስል ዝም የምል እንዳይመስልህ. . . እስከ መጨረሻው ድረስ. . . ለዚች ልጅ ሞት ቢያንስ በሕክምናው በኩል ያጠፉ ሰዎች. . . የጥፋታቸውን ዋጋ ይከፍላሉ። ቢለወጡም ባይለወጡም የራሳቸው ጉዳይ ነው። እዚህ ነፍሰ ገዳዮችን አናሠለጥንም" ብላ ፣ ነጭ የሥራ ኮቷን አውልቃ ከአጠገቡ ተቀመጠች። ከ ገጽ 171 እና 172 ላይ የተቀነጨበ "ሌላ ሰው" ይሰኛል መጽሐፉ! ጸሐፊው ዶ/ር ምህረት ደበበ https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA

አልጠበኩም ላልቻለሁ ትንሽ ወጀብ ያስፈራኛል አያምጣው ነው ይነቅለኛል! እሩቅ ህልምን አላልምም ብዥ ያለብኝ ድንጉዝ  ምናብ አሁን ግብሬን አይገፋውም. . . ህልሜ እየራቀኝ ቀን እየከበደኝ የምኖረው ህይወት ለማን ይጠቅም ይሆን የነፍስያዬ ድምጽ ግልባጩ ቃላት¿ ምን አልባት. . . ይሰማው ይሆናል ረቂቅ መለኮት¿ ወይ ደግሞ ይሆናል የከሸፈ ምኞት! Yabsira H....፰ 22/02/2015 https://t.me/joinchat/AAAAAEeBEQFqZ2tkXP5LTA
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.