cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ᴛᴇᴄʜ ʜᴀᴄᴋ ᴇᴛʜɪᴏ

👐 #TechHack_Ethio 💮 ስለ Technology እና Hacking ያሎትን አውቀት ለማሳደግ ትክክለኛው ቻናል* ➿ Termux Tools, Kali linux ➿How hackers/እራሶትን ከጥቃት እንዴት እንሚጠብቁ ➿ Tech & Hackers News ➿ Tricks እና ብዙ.. Youtube >> https://www.youtube.com/channel/UCJBo1oyw-iaJtaDna8XZEBA

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
665
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✳️ Facebook ለጊዜው መስራት አቁሟል በምን ምክንያት እንደተቋረጠ ገና አልታወቀም። መጠቀም ምትፈልጉ #VPN ወይም በድሮው Opera ትችላላችሁ። ➖➖➖✳️ @TechHack_Ethio ✳️➖ ➖➖
Hammasini ko'rsatish...
Telebirr-v1 @TechHack_Ethio ▫️Telebirr 📌 ይሄ አዲሱ የቴሌ መተግበሪያ ነው ቴሌብር ይሰኛል የተለያዩ አገልግሎቶችን በቀላሉ ለማግኘት ይጠቅማል እና ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመዘገቡ ነፃ 15birr ይሰጣችኋል አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከፍታችሁ Create account ማለት ነው ስትጨርሱ ብሩን ይልክላችሆል😉 ✴️ @TechHack_Ethio ✴️
Hammasini ko'rsatish...
What is Cross Site Request Forgery Attack (CSRF) ? https://hackersonlineclub.com/what-is-cross-site-request-forgery-attack/
Hammasini ko'rsatish...

​ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን ሁሉ፡- እንኳን ለዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ ይሆን ዘንድ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን!
Hammasini ko'rsatish...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! 〰〰〰〰〰〰 @TechHack_Ethio 👍
Hammasini ko'rsatish...
✝ 8
  • File unavailable
  • File unavailable
⚠️ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በአዲሱ የቴሌግራም ህግ መሠረት ቻናሉን ከስር እንደምትመለከቱት #Mute የሚለው ላይ ካላደረጋችሁት እንደሌላችሁ ነው የሚቆጠረው። አዳዲስ post ስንለቅም በወቅቱ አይደርሳችሁም። ✴️ ስለዚህ ከስር እንደምትመለከቱት umute ብሎ ከተቀመጠ አንድ ጊዜ click በማረግ #mute የሚለው ላይ አስቀምጡት። ❤️ ለአብሮነታቹ እናመሰግናለን ❤️
Hammasini ko'rsatish...
✴️ ሰላም ውድ የ @TechHack_Ethio ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ቀለል ያለች Termux Tool ይዤላቹ መጥቻለው.... 💮 የ Tool ስም Knock mail ይባላል።አገልግሎቱም አንድ Emaol adders እውነተኛ ነው ወይስ fake የሚለውን ነው የሚያጣራው... ✅ INSTALLATION ✅ $ apt update && apt upgrade $ apt install python2 $ apt install python $ pip2 install requests $ git clone https://github.com/4w4k3/KnockMail $ cd KnockMail $ chmod +x * $ pip2 install -r requeriments.txt Run : ✅ USAGE ✅ $ python2 knock.py 💮 ከዚህ ቀጥሎ የምትፈልጉትን በመመምረጥ መጠቀም ትችላላቹ ... ! ●︿● @TechHack_Ethio
Hammasini ko'rsatish...
4w4k3/KnockMail

Verify if email exists. Contribute to 4w4k3/KnockMail development by creating an account on GitHub.

✝ ውድ የ ክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ✝ እንኳን ለ ስቅለት በአል በሰላም እና በጤና አደረሳቹ ⛪️⛪️⛪️⛪️ 🙏 መልካም በአል ተመኘው 🙏
Hammasini ko'rsatish...
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት 🛑⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️▶️OPEN⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️▶️OPEN⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️▶️PLAY⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️▶️PLAY⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️🛑
Hammasini ko'rsatish...