cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የፍቅር አለም

🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
69 125
Obunachilar
-29324 soatlar
+2667 kunlar
+9 87030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
😍አፍቅሩ... ነገር ግን አፍቅሩ... ነገር ግን ያፈቀራችሁት ሰው ባፈቀራችሁት ልክ እሱም እንደሚያፈቅራችሁ እርግጠኛ መሆናችሁን አትዘንጉ፡፡ እናንተ ላላችሁ ጥልቅ ፍቅር የሚመጥን ፍቅር የሌለው ሰው የሚሰጣችሁ ቁስል ያንኑ ያህል ጥልቅ መሆኑን አትርሱ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
8👌 3💯 3👍 1🥰 1🤩 1😍 1
💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ለንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው አለ ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን🌞😜🌛
Hammasini ko'rsatish...
👌 5😁 2🤪 2👍 1😱 1🤣 1
❤️ጌታ ሆይ.......🙏 🚶‍♂የኔ ያልሆነ ነገር       ከአጠገቤ አርቅልኝ💔 🚶‍♂‍➡️የእኔ የሆነውን ደግሞ      ከጎኔ አስቀምጥልኝ❤️
Hammasini ko'rsatish...
🙏 18👍 5😍 2👌 1💯 1
​​.               💓❦የልቤ ትርታ❦💓            💘✼አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✼💘                        #ክፍል_19 ...🖌መቅደስና ጌዲዮን መናፈሻው ውስጥ ተቃቅፈው ለብዙ ሰአት አልወጡም መቅደስ የቆሰለውን ፊቱን እየደባበሰች አይን አይኑን ታየዋለች እሱ ግን የወይንሸት ነገር አሳስቦታል በርግጥ መቅደስም በውስጧ እየተመላለሰችባት ነው ቡሀላም ጌዲ አለችው እሱም ወዬ መቅዲ ሲላት ትላንት ስታገት እኮ ወይንሸትም አብራ ታግታላቸ በዛ ላይ እስካሁን አልመጣችም እኔ ፈራሁ አለችው ወይና ስልክ ደውላም እንደነገረችው ቡሀላም መረጃ አቀብላ እንዳስፈታችው ለማንም እንዳይናገር በራሷ በመቅደስ ነው ያስማለችው ....ለምን አትደውዪላትም አላት አረ ብዙ ሞክረናል ስልኳ ዝግ ነው አሁንም ሞክሪ ከፍታው ይሆናል አላት ስልኳን አውጥታ ደወለች ዝግ ነው ደግማ ደጋግማ ሞከረች ቢያንስ አስሮ ከሞከረች ቡሀላ ጠራ መቅደስ ከተቀመጠችበት ተነሳች ጌዲዮን በተስፋ ያዳምጣት ጀመር ስልኩ ተነሳ ሄሎ....ሄሎ....ሄሎ.....ወይና የት ነሽ አለቻት ወይናም በሚቆራረጠው ድምጿ ከክሊኒክ እየወጣች ቢሄንም እዚሁ ነኝ እየመጣሁ ነው አለቻት መቅደስም ግን ደናነሽ ስትላት አዎ ብላ ዋሸቻት ከ15 ደቂቃ ቡሀላም ግቢ እንደምትመጣ ነገረቻትና ስልኩን ዘጋችው ጌዲዮም ችግር አለ አላት መቅደስም ድምጿ ጥሩ አይደለም ግን ደናነኝ ብላኛለች አለችው በቃ አትፍሪ ደና ትሆናለች ዶርም ሄጄ ልብሴን ቀያይሬ እመጣለሁ ሲላት ወይና እየመጣች ስለሆነ እኔ እዚሁ እጠብቅሀለሁ አለችው ግንባሯን ስሟት ሄደ። ..........ባለቻት ደቂቃ ወይና ግቢ ገባች መቅደስ ስታያት ደነገጠች ፊቷ ድልዝ ብልዝ ብሎ አልኮን ተቀብቷል አይኗ ገብቷል ጉንጯ ደግሞ አብጧል ጭራሽ ያቺ ቀበጧን ወይንሸት አትመስልም መቅደስ አቅፋ ምን እንደሆነች ጠየቀቻት ወይና ግን መልሷ ምንም አልሆንኩም ነበረ ብዙ ለመነቻት ፍንክች ዮናስ ነው አይደል ዝም መቅደስ ተናደደች እንዴ ፊትሽ እንደዚህ ባንዲራ መስሎ የምንብምንም አልሆንኩም ነው አለቻት ወይና አይኗ ግንባ ሞላ መቅዲ ይሄ ይገባኛል እንደውም እንደኔ በደል ሲያንሰኝ ነው አለቻት መቅደስ ግራ ገብቷት የተፈጠረውን እንድትነግራት ባባቷ ስም ለመነቻት እሷም ቤተክርስቲያ ሄደው እንደምትነግራት ቃል ገብታ ይዛት ሄደች...... .......ከቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ እንደገቡ ከጥላ ስር ቁጭ አሉ ወይና ከመጀመሪያ ቀን አንስቶ እስከዛሬ ያረገቻትን በንባ ጎርፍ እየታጠበች ነገረቻት ይህን ሁሉ ያረገችውም አባቷን ለማሳከም እንደሆነ እናም በግዚያብሄር ስም ይቅርታ እንድታደርግላት ከግሯ ተንበርክካ ለመነቻት መቅደስ ግን የሰማችውን ማመን ስለተሳናት ቃል ሳተነፍስ ጥላት እየተጣደፈች ወጣች አጋጣሚ ሆኖ የለቱ ጉባኤ የስብከት ፕሮግራም ላይ ደርሶ ነበር የስብከቱም ቃል ይቅር እንዳልኳችሁ ይቅር ተባባሉ ነው መቅደስ ይህን ቃል ስትሰማ ቆም ብላ አሰበች ቢሆንም ስጋዊ መንፈሷ እልህ አሲዟት መንገዷን ቀጠለች ቀጥታም ዶርም ገብታ ማንንም ሳታናግር ተጠቅልላ ተኛች ወይናም ትንሽ ቆይታ ከኋላዋ መጣች ሰአዳና ብርሀን ደነገጡ አንቺ በአላህ ምን ሆነሽ ነው አለቻት ሰአዳ ብርሀንም ቀጥላ አረ ምን ጉድ ነው በማሪያም መቅደስ ነይ እያት ብላ ልትቀሰቅሳት ስትል እንደተኛ ሰው ዝም አለቻት ወይናም ምንም አልሆንኩም አታስቡ ደናነኝ ብላ እሷም ተኛች ሁለቱም እንቅልፍ ሳይወስዳቸው ሲገላበጡ አደሩ ጠዋትም........ .........መቅደስ ተነስታ ጌዲዮ ጋር ሄደች ተያይዘውም ካፌ ገቡ ምን ሄነሽ ነው ማታ ስደውል ስልክሽን ያላነሳሽው አላት እሷም ዝም አለችው ፊቷ ልክ አልነበረም መቅዲ ምን ተፈጠረ ትክክል አይደለሽም አላት እሷም አዎ አይደለሁም እንዴ ምን ሆንሽብኝ አላት እሷም የተፈጠረው ነገረችው እሱም እንዴ ታዲያ ይቅርታ ሳታረጊላት መጣሽ አላት ጌዲ ከበደኝ በሷ የተነሳ እኮ እኔና አንተም ተለያይተን ትምህርታችንንም አጥተን ነበር። አለችው ጌዲ ፈገግ ብሎ መቅዲ እውነተኛ ፍቅር ይፈተናል በርግጥ አጥፍታለች ግን እኛ ከተፃፈልን ውጪ አልኖርንም አንኖርምም አንዳንዶቻችን የሌላውን ብርሀን ስላጨለምን የኛ ይበልጥ ይበራል ብለን እናስባለን ግን ተሳስተናል ከምንም በላይ ግን ጥፋተኝነትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ጥበብ ነው ይቅርታንም መቀበል መሸነፍ ሳይሆን ትልቅ ብልህነት ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ፍቅራችንን ገደል ልትጨምረው ብትሞክርም ከገደሉ የመለሰችውም እሷ ነች አላት ግን ይህን የተናገረው እንዳትናገር ያለችውንም የነገረቻት መስሎት ነበር መቅደስ ቀበል አርጋ እንዴት ነው ከገደል የመለሰችው አላት እንዴ የዛቀን ማታ ስልክ ባትደውልልኝ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስበሽዋል በዛላይስ እኔን ለማስፈታት ካገቱሽ ልጆች መረጃ ለመሰብሰብ አንሶላ እስከመጋፈፍ እራሷን ለመስዋት ማቅረቧ ይቅርታን ሊያስደርግላት አይችልም መቅደስ ጭንቅላቷን ያዘች ቆይ ለምን አልነገረችኝም ስትል ጌዲ ደንግጦ አልነገረችሽም እንዴ አላት አዎ ብላ ከመቀመጫዋ ተነስታ ቡሀላ እንገናኛለን ብላው እየሮጠች ሄደች...... .......ዶርም ስትገባ ወይና እያለቀሰች ለመሄድ ሻንጣዋን እያዘጋጀች ነበር መቅደስም ተቆጥታ የት ልትሄጂ ነው አለቻት ወይናም አባቴ ሰው ያስፈልገዋል ልሂድለት አለቻት መቅደስም ውሸትሽን ነው ይቅርታ ስላላረኩልሽ ነዋ አለቻት ወይናን ባታረጊልኝም አልፈርድብሽም ስትላት መቅደስ ጥምጥም ብላ አቀፈቻትና ይቅርታዋን እንደተቀበለቻት ነገረቻት ወይና በደስታ ጮቤ እረገጠች ትልቅ ሸክም ቀለለላት.......... ......ከዚህ ቡሀላ ወይና ከመቅደስና ከጌዲዮ ጋር በመተባበር ዮናስን ለፍርድ የሚያበቁ መረጃዎችን ሰበሰቡ ለምሳሌ ሴቶችን ለሹገር ዳዲዬች እንደሚሸጥ አደንዛዥ እፆችን ግቢ ድረስ እንደሚያዘዋውር ሌሎችም ከዛም ከጅማ ዩኒቨርስቲ ግቢ ተባረረ በመቀጠልም በፍርድ ቤት ሶስት አመት ተፈረደበት....... ...... ከዚህን ጊዜ በፍቅራቸው ማህል የገባና ከፍተኛ ክፍተት የፈጠረ ሰው የለም ያመቱ መጨረሻ ላይ ማለትም ትምህርት ሲዘጋ ጌዲዮ...                   ይቀጥላል... ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል👉 ♥️VOTE አርጉ፡፡ክፍል 20 ከ100♥️ ቡኃላ ይቀጥላል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 5💯 3🥰 1👌 1😍 1
​​.               💓❦የልቤ ትርታ❦💓            💘✼አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✼💘                        #ክፍል_18 ...🖌መቅደስን ጓደኞቿ ወስደው ካስተኟት ቡሀላ በንጋታው ቢያንስ ከቀኑ ስድስ ሰአት ድረስ አልነቃችም ነበር ጓደኞቿም እጆቿንና እራሱዋን ይዘው እየጠበቋት ነው ቢሆንም አሁንም አልነቃችም ከዛም ሰአቱ ብዙ አጠንጥኖ ስምን ሰአት አካባቢ ነቃች ስትነቃ ሁሉም ነጭ ሆነባት ቀስ እያለም ጓደኞቿን አየቻቸው በስማቸውም ጠርታ እንዴት እንደመጣች ጠየቀቻቸው ስላስታወሰቻቸው በደስታ ዘለሉ የተፈጠረውን ግን ወዲያው ሊነግሯት አልፈለጉምሽ ግን እየቆየች ስትመጣ ትላንት እስከማደንዘዣው መርፌ የሄነው ትዝ አላት ባይኖቿም ፈልጋ ስታጣት ወይንሸትስ አለቻቸው እነሱም ስላላወቁ ከትላንት ጀምሮ አላየናትም አሉዋት....... መቅደስ ቁጭ ብድግ አለች ምን አርገዋት ይሆን ብላ አሰበች ባይኗ እንባ ሞላ በርግጥ አፍነው ምን አረጉኝ ብላም ተጨነቀች ይበልጥ ግን የወይንሸት ነገር አሳሰባት እነብርሀንም ምን እንደተፈጠረ ጠየቋት እሷም የምታስታውሰውን ብቻ ነገረቻቸው እነሱም ካፈኗችሁ የምታስታውሺው አለ ብለው ጠየቋት ምንም እንዳላየቻቸው ነገረቻቸው........ ......ሰአዳና ብርሀንም እርስ በርስ ተያይተው ይህን ያረገው ዮናስ መሆኑን ተረዱ......መቅደስም ፈጠን ብላ ለወይና እንድረስላት አለች ስልኳንም አንስታ ወደ ጌዲዮ ልትደውል አስባ ስልኳን ስትፈልግ አጣችው ሰአዳ ነበረች የደበቀችው መቅደስም የጠፋ መስሏት ብርሀን ስልክሽን ስጪኝ ጌዲ ጋር ልደውል አለቻት ብርሀንም ቻርጅ ዘግቷል አለቻት እሺ ሰአዳ አለች እሷም ምንም ሳንቲም የለውም አለቻት ኮልሚ ባክስ መልሳ ሰአደ በማፈር ስሜት አራቴ ስለላኩበት አይልክም አለች መቅደስ አይታባቸው የማታውቀው የመረበሽና የማይሆን ምክንያታቸው ግራ አጋባት ወዲያው በቃ ተዉት ዶርሙ እሄዳለሁ ብላ ስትነሳ ሁለቱም ጮኸው አስቀመጧት መቅደስ ይበልጥ ተንቀጠቀጠች ምን እንደተፈጠረ እንዲነግሯት ለመነቻቸው አጋጣሚም ሆኖ ስልኳን ከብርሀን ትራስ ስር አየችው.......... ከዚ በላይ ሊዋሹዋት ስላልቻሉ ከመጀመሪያ ጀምሮ እየተቀረፀ ሼር የተደረገላቸውን ቪዲዮ ተራ በተራ አሳዩዋት .......መቅደስ የወጉዋት መርፌ እንደዛ እንዳረጋት ትረዳች ግን የኔ የምትለው ዮናስ ይሄንን ማድረጉ ሰው ማመን ቀብሮ ነው የሚባለው ተረት እውነት ነው አስባላት ወዲያውም ለባብሳ ጌዲዮ ወደታሰረበት ሄዳ ሁኔታውን አስረዳች በርግጥ ፖሊሶቹ አጭበርባሪ ቢሏትም ከግቢም ቢያስወጧት ወዲያው ወይንሸት ተሸፋፍና ይህንን ሁሉ ያደረገው ዮናስ ስለመሆኑ መረጃ ይዛ መጣች ወዲያውም ፈቱላት ጌዲንም እስከዛሬ በፍቅራችሁ ጣልቃ ገብቼ ስለበጠበጥኩ ይቅርታ አለችው ጌዲዮን በጥፋቱ እስከመጨረሻ የፀና እንጂ ጥፋቱን ተረድቶ ንስሀ የገባ ክፉና ወንጀለኛ አይባልም አላት አይኗ እንባ ሲሞላ አቅፎ አባበላት ምንም ብትበጠብጪንም ዛሬ ፍቅራችንን መልሰሽልናል ትላንት ባደውዪልኝ ኖሮ መቅደስ ላይ ሊፈጠር የሚችለው አደጋ ከባድ ነበር ስለዚ በፍቅራችን ስም ላመስግንሽ አላት ወይና በደስታ እንባዋን ጠራርጋ በቃ አንተ ሂድ የዮናስ አይን ብዙ ስለሆነ ካየኝ አይለቀኝም ብላ መልሳ ተሸፋፍና ቻው ብላው ሄደች...... ፖሊሶቹም ወዲያው ወንጀለኛውን ዮናስን ፍለጋ ሀይል አሰማሩ ወይናም ወዲያው ከጌዲዮ ትንሽ እንደራቀች በመኪና አፋፍሰው ወሰዷት......... ጌዲዮ ግቢ እንደደረሰ ለመቅደስ ደወለላት እሷም ቅድም ደማምቶ በዛ ላይ በሽታውም ተነስቶበት እንደነበር አይታም ተነግሯትም ስለነበር ተይዛ እያለቀሰች ነበር ስልኳም እንደጮኸ አንስታ ስታየው ጌዲ ነው በህልሟ በሀሳቡዋም መሰላት ብቻ በደመ ነብስ አንስታ ሄሎ...ሄሎ...ስትለው ተፈቶ ግቢ መናፈሻው ጋር እየጠበቃት መሆኑን ሲነግራት ህልሟን በውን ለማየት ስልኩንም ሳትዘጋ እየከነፈች ሄደች አንገቱም ላይ ተጠምጥማ ይቅርታ አውቄ አይደለም አለችው ጌዲዮ በትንፋሹዋ ተሸሽጎ እንደተረዳት ነገራት ወዲያውም የክፍል ጓደኞቹ መጥተው እያቀፉ በመፈታቱ መደሰታቸውን ገለፁለት ብርሀንና ሰአዳም መተው አቅፈው እንኳን ደስ አለህ አሉት እሱም ስለመልካም ምኞታቸው በፈገግታ አመሰገናቸው..... ከዛም ሁለቱ ጥንዶች ተያይዘው መናፈሻው ውስጥ ገቡ .... ........ከዛም በስስትና በናፍቆት ትቅፍቅፍ ብለው ተ0ቀመጡ........ ወይንሸትን ዮናስ ጋር ወሰዷት ውይ ዮናስ ያ ውበቱ እርግፍ ብሏል ፊቱ ደረቱም ሳይቀር እዛም እዚም ታሽጓል እንዳያትም በጥፊ አጋጫት ምንም አላለችውም ደገማት የወይና ሰውነት እንደበረዶ ቀለጠ ለነገሩ መስሏት እንጂ ፖርቲው ላይ ጌዲዮ እንዲመጣ ማድረጓን እንጂ ማስፈታቷን አላወቀም ይህን ቢያውቅማ በነብስም አልተረፈች በቀጥታ መጥቶ አንገቷን አነቃት ለምን ለጌዲ እንደተናገረችም አፍጥጦ ጠየቃት እሷም የዛሬውን ማስፈታቱዋን አለማወቁ ሲገባት እኔ አይደለሁም ብላ ካደች ያሰበውን በቀል ከሷ ውጪ ማንም ስላላወቀ ክደቷ ይበልጥ አግሎት እንዳህያ እረገጣት ብዙም ከደበደባት እሷም ከዋሸች ቡሀላ እስኪ አባቴን ይንሳኝ አልተናገርኩም በይ አላርት ወይና ባባቷ በውሸት እንደማትምል ስለሚያውቅ እውነትም መማሉ ከበዳት እያለቀሰችም አዎ እኔ ነኝ አለችው ደግሞ በጥፊ ሲላት ሴትን ስለተማታህ ጀግና የምትባል መስሎክ ነው ወንድ ከሆንክ ትላንት መማታት ቢያቅትህ እንኳን እራስህን አትከላከልም ነበር ስትለው በብስጭት በቦቅስ ሲላት እስከታሰረችበት ወንበር ተዘረረች ወዲያውም ፖሊሶች በሩን በርግደውት ገቡ ያሉትንም ሁሉንም አፋፍሰው ይዘዋቸው ሄዱ...                  ይቀጥላል... ታሪኩ ቶሎ እንዲቀጥል👉 ♥️VOTE አርጉ፡፡ክፍል 19 ከ100♥️ ቡኃላ ይቀጥላል፡፡   ❥..................🍃⚘🍃...................❥
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 4👌 2🥰 1
❤️የልቤ ትርታ❤️
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 6👌 2🥰 1
አንት ትልቅ ሰው እዲህ አለ በዚች አለም ላይ ሂወቱ በደስታ የተሞላች የሚሆንለት ሰው ሀብታም ሰው አደለም።ያሰው ጥሩ ሚስቶ ያለችው ሰው ነው እሱ የአለማችን ባለጸጋ ነው አለ። ልክ ነው አደል🤔
Hammasini ko'rsatish...
👍 30👌 5 4👏 2🥰 1
😭ዛሬ ቀዝቀዝ ያልኩት ለዛ ነው😭
Hammasini ko'rsatish...
😢 22😁 3😭 2💔 1😨 1
አንዳድ ቀን ግን በቃ ዝም ብሎ ብቸኛ መሆናቹ እደተገፋቹ 😭ተሰምቷቹ አታለቅሱም😭
Hammasini ko'rsatish...
😭 34💯 13👍 5😢 4💔 2 1
እኔምላቹ ግን🤔
Hammasini ko'rsatish...
🤔 13👍 5😍 1