Ethiopian Jobs አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ | Ethiojobs
📚እንኳን ደህና መጡ 📚በርካታ የስራ ማስታወቂያዎች ዛሬ ተለቀዋል✈️ አየር መንገድ✈️ገቢዎች ቢሮ💴ባንክ💴ኢትዮቴሌኮም 📡NGO እና ሌሎችም ሁሉንም ለማየት እና በነፃ በኦላይን ለማመልከት ከታች ይጫኑ ወደ ቻናሉ እናስገባዎታለን 👇👇👇👇👇 👇👇👇 Request to Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Ethiopian Jobs አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ | Ethiojobs analitikasi
Ethiopian Jobs አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ | Ethiojobs Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 64 863 obunachidan iborat bo'lib, Karyera toifasida 442-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 483-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 64 863 obunachiga ega bo‘ldi.
16 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -2 066 ga, so‘nggi 24 soatda esa -70 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 17.41% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.02% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 11 298 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 4 553 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 17 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“📚እንኳን ደህና መጡ 📚በርካታ የስራ ማስታወቂያዎች ዛሬ ተለቀዋል✈️ አየር መንገድ✈️ገቢዎች ቢሮ💴ባንክ💴ኢትዮቴሌኮም 📡NGO እና ሌሎችም ሁሉንም ለማየት እና በነፃ በኦላይን ለማመልከት ከታች ይጫኑ ወደ ቻናሉ እናስገባዎታለን 👇👇👇👇👇
👇👇👇 Request to Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 17 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Karyera toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 17 Iyun | 0 | |||
| 16 Iyun | 0 | |||
| 15 Iyun | 0 | |||
| 14 Iyun | 0 | |||
| 13 Iyun | 0 | |||
| 12 Iyun | 0 | |||
| 11 Iyun | 0 | |||
| 10 Iyun | 0 | |||
| 09 Iyun | 0 | |||
| 08 Iyun | +12 | |||
| 07 Iyun | 0 | |||
| 06 Iyun | 0 | |||
| 05 Iyun | +28 | |||
| 04 Iyun | +15 | |||
| 03 Iyun | +30 | |||
| 02 Iyun | +3 | |||
| 01 Iyun | 0 |
| 2 | የኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ባለሙያዎች ማኅበር Ethiopian Interest Free Finance Professionals Association
የሥራ መደብ፦ Training and Fund Management Coordinator (የሥልጠና እና የገንዘብ ፈንድ ማኔጅመንት አስተባባሪ)
* የቅጥር ሁኔታ፦ ሙሉ ቀን (Full-time)
* ተፈላጊ ብዛት፦ 1 ሰው
2. ቢ.ጂ.ኤስ የዶሮ እርባታና ሬስቶራንት (BGS Poultry Farm & Restaurant)
* የሥራ መደብ፦ Store Manager (የመጋዘን/የሱቅ ሥራ አስኪያጅ)
* የቅጥር ሁኔታ፦ ሙሉ ቀን (Full-time)
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
* ደመወዝ፦ በስምምነት (Negotiable)
* ተፈላጊ ብዛት፦ 1 ሰው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/reporter-job-vacancy-this-week-june-2026-bgs-poultry-farm/ | 2 190 |
| 3 | አሄድ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በሪፖርተር ጋዜጣ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
👉 ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
👉 የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
1. **የኢምፖርት ቢዝነስ ሥራ አስኪያጅ
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 1
2. **የኢምፖርት ቢዝነስ ኦፕሬሽን ኃላፊ
3. የመጋዘን ሥራ አስኪያጅ (Warehouse manager)
4. የትራንዚት፣ ክሊራንስ እና ፎርዋርዲንግ ባለሙያ
👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 3 ሰው
5. ዲጂታል ማርኬተር (digital marketer)
6. አካውንታንት (Accountant)
7. ጀማሪ አካውንታንት
8. **የቴክኒካል ጨረታ ኤክስፐርት
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 3 ሰው
9. የመጋዘን ተቆጣጣሪ (Store keeper)
10. የስቶክ ኮንትሮል (Store Controller)
11. ሹፌር (Driver)
2. የማኅበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ) ክፍት የስራ ቦታ
👉 ደመወዝ፦ በስምምነት
1. የፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ/ሥራ አስኪያጅ
2. ጠቅላላ የሂሳብ ክፍል ኃላፊ
3. የውጭ እርዳታ ዋና ክፍል ኃላፊ
4. የእንጨትና ብረት ብረት ምርት ዲዛይንና ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ
5. የአልባሳት ዲዛይን ባለሙያ
6. የሽያጭ ሠራተኛ
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/ethiopian-reporter-vacancy-june-2026/ | 3 712 |
| 4 | 1. ፎንቴን ኦፍ ኖሌጅ ስኩል (Fountain of Knowledge School)
ይህ ትምህርት ቤት ከኬጂ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ላሉ ክፍሎች በተለያዩ የትምህርት እና የአስተዳደር ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የትምህርት ክፍል (Teachers)፦
* የኬጂ መምህር (KG teacher)
* የተለያዩ የትምህርት አይነቶች መምህራን፦ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ሂሳብ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ሲቪክስ፣ አይቲ (IT) እና ሌሎችም።
* ልዩ ፍላጎት ባለሙያ (Special need professional)
የአስተዳደር ክፍል (Administration)፦
* የደረጃዎች ዳይሬክተር (Director all levels)
* አስተዳዳሪ (Administrator)
* ላይብረሪያን (Librarian)
* ነርስ (Nurse)
* አካውንታንት (Accountant)
* ሴክሬታሪ (Secretary)
* የፅዳት እና የጥበቃ ሱፐርቫይዘሮች
ተጨማሪ መረጃ፦
* ደመወዝ፦ በጣም ማራኪ (Very attractive)
* የሥራ ልምድ፦ ለብዙዎቹ መደቦች ቢያንስ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ይጠይቃል።
2. ቴክሀፍ ኃ.የተ.የግ.ማ (TEKHAF PLC) ድርጅት በሚከተለው የሥራ መደብ ላይ ብቁ አመልካቾችን መቅጠር ይፈልጋል፦
* የሥራ መደብ፦ ሲኒየር ፕሮኪውርመንት አናሊሲስ ኦፊሰር (Senior Procurement Analysis Officer)
* ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ በፕሮኪውርመንት ማኔጅመንት ወይም በተያያዘ ዘርፍ የተመረቀ።
* የሥራ ልምድ፦ ከ4 እስከ 6 ዓመት በተዛማጅ የሥራ መስክ ልምድ ያለው።
* ተፈላጊ ብዛት፦ 1
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/fountain-of-knowledge-school-addis-ababa/ | 5 139 |
| 5 | 3ትልልቅ ተቋማት በሪፖርተር ጋዜጣ ያወጡት ክፍት የስራ ቦታዎች
(Gomeju Oil Ethiopia)**
* ሊጋል ኦፊሰር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 1
* ሲኒየር አካውንታንት
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 1
* ደመወዝ፦ በምስሉ ላይ አልተጠቀሰም
### 2. ጌት-አስ ኢንተርናሽናል (Get-As International PLC)
* ሲኒየር ኦዲተር (Senior Auditor)
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 2
* 👉 ደመወዝ፦ ማራኪ እና በስምምነት (Attractive & Negotiable)
* ኦዲተር (Auditor)
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 2
* 👉 ደመወዝ፦ ማራኪ እና በስምምነት (Attractive & Negotiable)
### 3. ፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማምረቻ ኃ.የተ.የግ ማህበር (Flexible Packaging Manufacturing Pvt. Ltd.Co.)
* የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 01
* ሲኒየር መካኒክ
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፦ 01
* ደመወዝ፦ በስምምነት
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/job-vacancy-in-ethiopia-2026/ | 5 692 |
| 6 | እናት ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል Enat Bank S.C. Job Vacancy 2026
Available Positions (4 Openings):
1. Senior Treasury Officer
2. Store Clerk
3. Branch Manager Grade C
4. Senior Relationship Officer
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/enat-bank-s-c-job-vacancy-2026/ | 5 997 |
| 7 | ሂልተን ሆቴል አዲስ አበባ በከፍተኛ ደሞዝ በሁለት መደቦች ላይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Hilton Addis Ababa Job Vacancy 2026
Hilton Addis Ababa
Working at Hilton Addis Ababa:
Hilton Addis Ababa is the preferred venue for meetings and exhibitions;…
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/hilton-addis-ababa-job-vacancy-2026/ | 6 319 |
| 8 | ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ሲዳማ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ጩኮ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የሚታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በሆስፒታሉ የሰዉ/ሀ/አስ/ል/ ዳ/ ቢሮ ቁጥር 69 ዘወትር በስራ ቀናት በአካል በመገኘት እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡ | 8 213 |
| 9 | ሙሉ በሙሉ ወጪው የተሸፈነ በ 11 የትምህርት ፊልዶች የወጣ ሶኮላር ሺፕ በጣሊያኑ Bergamo ዩኒቨርስቲ
Fully Funded Scholarships for Ethiopian Students in Italy 2026/2027
University of Bergamo
About the Scholarship:
In order to promote the participation of international students in…
🏷ስኮላር ለሚፈልግ ወዳጃቹ ሼር አድርጉት 🏷
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/fully-funded-scholarships-for-ethiopian-students-in-italy-2026-2027/ | 6 729 |
| 10 | ቅዱስ ገብርኤል የጠቅላላ ሆስፒታል ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
👉 ደመወዝ፡ በስምምነት
1. ሪሴፕሽን ካሸር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 3 ሰው
2. ጁኒየር አካውንታንት
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 3 ሰው
3. አካውንታንት
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 2 ሰው
4. ዕዳት
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 3 ሰው
5. ላውንደሪ
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 4 ሰው
6. ሁለገብ ጉልበት ሠራተኛ
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 04 ሰው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/st-gabriel-general-hospital-job-vacancies-2026-apply-for-19-openings/ | 7 012 |
| 11 | ሹፌር NGI ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በከፍተኛ ደሞዝ
Driver (Save the Children Ethiopia
* Experience: 2+ years driving
* License: Valid 3rd-grade driving license.
* Education: 10th or 12th-grade completion.
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/save-the-children-ethiopia-job-vacancy-apply-for-driver-position/ | 7 945 |
| 12 | $ World Food Program Ethiopia በከፍተኛ ደሞዝ አዲስ የስራ ማስታወቂያ በጥበቃ ረዳትነት መደብ አውጥቷል Job Vacancy 2026 | Apply for Security Assistant
🏷 የትምህርት ደረጃ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ
(በዲግሪ ለሚያመለክቱ ቅድሚያ ይሰጣል)
World Food Programme (WFP)
🏷 ደሞዝ በዶላር በ WFP ስኬል መሰረት
About WFP: The United Nations World Food Programme is the world’s…
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/wfp-ethiopia-job-vacancy-2026-apply-for-security-assistant/ | 8 569 |
| 13 | Fully Funded Scholarships for Ethiopian Students in Canada 2026
McGill University Scholarships 2026
✉️ሙሉ በሙሉ ወጪው የተሸፈነ ስኮላር ሺፕ ለኢትዮጵያውያን በካናዳ McGill ዩኒቨርስቲ
About McGill University: Established in 1821, McGill University is a public research university in Montreal, Quebec, Canada. It is home to…
ዝርዝሩን ለማየት እና ሐማመልከት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/fully-funded-scholarships-for-ethiopian-students-in-canada-2026/ | 9 119 |
| 14 | የጀርመን ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ The Embassy of the Federal Republic of Germany in Addis Ababa seeks to recruit suitably qualified candidates.
✅ Position: Assistant
■ Qualification: University Degree preferably in: Political Science, Economics, Law, Communication, Business Administration
Related fields with experience.
○ Strong analytical skills in monitoring, assessing, and reporting on political developments in Ethiopia, including national policies, human rights, rule of law, and governance.
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/embassy-of-the-federal-republic-of-germany-addis-ababa/ | 9 144 |
| 15 | የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions.
✅ Position: Position: MEDICAL RECEPTIONIST
□ Qualification: A minimum of College Diploma /10+3/Level III certificate in English Language /secretarial science /office management or any related field of study from a recognized TVET/College/Institute With a minimum one year relevant Experience in known organization.
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/ethiopian-airlines-job-vacancy-2026-apply-for-medical-receptionist/ | 7 850 |
| 16 | FDRE Education and Training Authority ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
1. የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ IV
* 👉 ደመወዝ፡ 17,838.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
2. የስታቲስቲክስ ኢንፎርሜሽን ባለሙያ I
* 👉 ደመወዝ፡ 11,500.00 ብር
3. የሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ/የሥራ ጠንቅና ደህንነት ፕሮፌሽናል IV
* 👉 ደመወዝ፡ 19,464.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
4. የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ III
* 👉 ደመወዝ፡ 11,500.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
5. የሕግ አገልግሎት ባለሙያ IV
* 👉 ደመወዝ፡ 19,464.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
6. የሕግ አገልግሎት ባለሙያ III
* 👉 ደመወዝ፡ 16,348.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
7. የትራንስፖርት ስምሪት ባለሙያ III
* 👉 ደመወዝ፡ 14,983.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
8. የሪከርድና ማህደር ሥራ አመራር አገልግሎት ኃላፊ II
* 👉 ደመወዝ፡ 14,983.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
9. አካውንታንት 4
* 👉 ደመወዝ፡ 17,838.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 1 ሰው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/fdre-education-and-training-authority/ | 8 215 |
| 17 | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ Ethiopian Airlines Job Vacancy 2026
👉 Fire & Rescue Officer I
Ethiopian Airlines Group
About the Job: Ethiopian Airlines Group is pleased to…
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/ethiopian-airlines-job-vacancy-2026-apply-for-fire-rescue-officer-i/ | 8 620 |
| 18 | Hora Trading and manufacturing plc ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል
1. የካታማቤ ሹፌር
* 👉 ደመወዝ፡ 24,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 5 ሰው
2. የአይዞቱ ሹፌር
* 👉 ደመወዝ፡ 28,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 17 ሰው
3. የሲኖ ሹፌር
* 👉 ደመወዝ፡ 22,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 23_ሰው
4. የተሳቢ ሹፌር
* 👉 ደመወዝ፡ 34,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 7 ሰው
5. የFSR ሹፌር
* 👉 ደመወዝ፡ 28,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 16_ሰው
6. ፎርክ ኦፕሬተር
* 👉 ደመወዝ፡ 22,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 5 ሰው
7. የሻኝ ሹፌር
* 👉 ደመወዝ፡ 22,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 35_ሰው
8. ኮምፒውተር ሳይንስ ኤንድ አይቲ
* 👉 ደመወዝ፡ 13,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 5 ሰው
9. የሂሳብ ባለሙያ
* 👉 ደመወዝ፡ 13,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 25_ሰው
10. ኬሚስት
* 👉 ደመወዝ፡ 13,000.00 ብር
* 👉 ተፈላጊ ብዛት፡ 15_ሰው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/hora-trading-and-manufacturing-plc/ | 9 079 |
| 19 | ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በ10ኛ ክፍል Quality Detergent በ Sales representative የስራ ቦታ አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
Company: Quality detergent
Place of Work: AddisAbaba
Deadline Date: March/13/2025
Requirements
- Educational Qualification: Minimum educational level of Grade 10 or above.
- Experience: No previous work experience required.
Employment: Part-time & Full Time
Salary:-10,000 ETB
👉የስራ ቦታ አዲስ አበባ
👉 ደሞዝ :- 10,000 ብር
👉 የትምህርት ደረጃ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቁ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቹን በመያዝ በተቋሙ አድራሻ በአካል በመምጣት ወይም በኦላይን ከታች በላለው ሊንክ የትምርት ማስረጃቹን በመላክ ማመልከት ትችላላቹ
👇👇👇👇👇👇
@detergent_company
@detergent_company | 7 479 |
| 20 | Qatar Charity Job Vacancies 2026 | Ethiojobs (በከፍተኛ ደሞዝ)
Qatar Charity (QC)
About the Organization: Qatar Charity (QC) is a leading non-governmental humanitarian organization working in both…
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/2026/06/qatar-charity-job-vacancies-2026-ethiojobs/ | 8 708 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
