cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አንድ ሚስጥር

ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
298
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Join 👆👆👆
Hammasini ko'rsatish...
እግዚኦ_መሃረነ_ክርስቶስ😭😭?? #የኣምሓራ_ልጅ_አይወለድም!😭😭😭በማለት የእናታችን ማህጸን ተቀዶ እንዲህ ልጆቿን አውጥተውታል! በመስሉ ላይ የምትመልከቱት ልዩ ስሙ ይጳር ቀበሌ (ይጳር ባለእግዚአብሔር) ተብሎ በሚጠራው ቦታ መንታ ልትወልድ የተዘጋጀችው እናት ከነ ልጆቿ የተገደለችው ወ/ሮ ይታይሽ ምህረት ትባላለች ፤ከታች ተገድለው የሚታዩት የሷ ልጆች ናቸው! ይሄነን መናገር ዘረኝነት ከሆነ አዎ ድብን ያልኩ ዘረኛ ነኝ እግዚአብሔር በአምሳሉ እና በአርአያው የፈጠረው ፍጥረት እረገፈ ብዩ ጌታ ሆይ ልጆችህ እረገፍን ባልኩ ዘረኝነት ከተባለ ድብን ያልኩ ዘረኛ ነኝ! እናንተ ስለ ንጹሃን ደም ባለመጮሃችሁ ዘረኛ አለመሆናችሁን ካሳያችሁ ያለመሆናችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ! ከገዳዮች በምን ትለያላችሁና ነው! #እግዚአብሔር_ሆይ_ፍረድ❗️ https://t.me/joinchat/AAAAAFD8gSiA9mOjeKcjJQ
Hammasini ko'rsatish...
.
Hammasini ko'rsatish...
ቻናሉን ይቀላቀሉ። 👆👆 አነጋጋሪ ና ተወዳጅ የሆነው Money Heist ፊልም ድርሰት ፅንሰ ሀሳብ እና አብርሃም ሊንከንን ለግድያ ያበቃቸው አቋም እና ግንኙነት! ብናወራ ምን ይመስላችኋል* በዚህ እና በኣለማችን ላይ ስላሉት በውሸተኛ ኣለም ውስጥ እራሳቸውን ስለቀበሩት ስለኢሊሞናቲ እናወራለን ይቀላቀሉን መልካም ቆይታ https://t.me/joinchat/AAAAAFD8gSiA9mOjeKcjJQ
Hammasini ko'rsatish...
የኛ ታሪኮች

ፈጣሪ ባደለው የእጆቹ ጥበብ እምነቴን አክብሮ መስቀሉን የሚስል ሙስሊም ወገን ያለኝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ! 🔵 መልካም ንባብ፡፡ ስለተቀላቀላችሁን ከልብ እናመሰግናለን ✍ #ኢዮብ_የማርያም_ልጅ

3⃣7⃣ 👉ይሄንን ከማየታችን በፊት ስለ አእምሮአችን አስተሳሰብ በትንሹ እንመልከት። አእምሮአችን ሁለት ዋና ዋና የአስተሳሰብ ክፍሎች አሉት -Conscious (ንቁ ህሊና) -Subconscious (ሰውር ሕሊና፤ዕምቅ ሕሊና፣ ውስጠ ኅሊና) https://t.me/joinchat/AAAAAFD8gSiA9mOjeKcjJQ
Hammasini ko'rsatish...
❓ ኢት-ዮጵ-ያ-ዊነት ምንድን ነው ❓ ❓ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነዎት ❓ ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የኣንድ ሚስጥር ቤተሰቦች በዛሬው መርኃግብራችን ከላይ ያለውን ርእስ የምንመለከት ይሆናልና በንቃተ ሕሊና አንብቡት ። ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ?🤔 የሚለውን ቀላል መሳይ ነገር ግን ሸዋጅና አወዛጋቢ ጥያቄ እያንዳንዱ ግለሰብ የራሱን ማብራሪያና አስተሳሰብ ሊያንጸባርቅ ይችላል። በብዙዎቻችን የአእምሮ ጽላት ላይ የተጻፈው “ ኢትዮጵያዊነት በዘር የሚገኝ አልያም ደግሞ በመንግሥት እንደ እቃ የሚሰጥ ነው ” የሚለው አስተሳሰብ ነው ። እውነት ግን ኢትዮጵያዊነት ይህ ነውን ? አይደለም !!! 1️⃣“ኢትዮጵያዊነት ስብእና ነው” ይላል የወደኋላ ፊልምና የሌሎች ረቂቅ ፊልሞች ደራሲና ዳይሬክተር ማህሙድ ዳውድ 🤔 ከሌሎች ኢትዮጵያዊነትን ካብራሩ ሊቃውንት ይልቅ ይህ አሳማኝ ጥቅስ ነው ብየ አምናለሁ ።😳 “ኢትዮጵያዊነት” ስብእና ነው” ማለትም ስብእና ማለት ሰውነት፥ እውነት፥ የእውነት ሰው መሆን ማለት ነው ። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት | እንጂ አዲስ እስስት መሪ ሲመጣ ሰንደቅ-አልማ ይዞ ‘ኢትዮጵያ’ ‘ኢትዮጵያ’ እያሉ ማሽቃበጥ ኢትዮጵያዊነት አይደለም ። 4 ነጥብ የቀደሙት ባሕሎቻችን፥ እሴቶቻችን፥ ጥበቦቻችን፥ እንዲሁም ፯ቱ ኪዳናት የሰው ልጅን ወደ ፍጹምነት ማለትም ከፈጠረው ከአምላኩ ከአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ጋር የሚያቀራርቡ ናቸው ። ደራሲና ዳይሬክተር ሙሃመድ ዳውድ ፩ ሰው ኢትዮጵያዊ ለመባል እኒህን ነገሮች ማሟላት አለበት ብሎ ያምናል እኔም ይህንን ሃሳቡን ሙሉ ለሙሉ እደግፋለሁ ። ኢትዮጵያዊ ለመባል ++++++++++++++++++++++++++ ፩. ትሕትና መላበስ አለብን | ትሕትና ፪. ስብእና ሊኖረን ይገባል | ስብእና ፫. ፍቅር ሰጪ መሆን አለብን | ፍቅር ፬. ሰው አክባሪ መሆን አለብን | ሰው አክባሪነት ፭. ወዳጅ መሆን አለብን | ወዳጅነት ፮. እንግዳ ተቀባይ መሆን አለብን | እንግዳ ተቀባይነት ፯. እምነት በፈጣሪ ሊኖረን ይገባል | እምነት +++++++++++++++++++ እኒህን መስፈርቶች ያሟላ ሰው ኢትዮጵያዊ ነው ብየ አስባለሁ ፤ ስለዚህ “እኔ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነኝ ወይ ?” ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን ። 2️⃣“ኢትዮጵያዊነት ልክ እንደ አበባነት ነው!” ይላል ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ አንድምታውም አበባዎች የተለያዩ ቀለሞች አሏቸው ፤ በቅርጽ በዓይነት በአፈጣጠር የተለያዩ ናቸው ነገር ግን በአንድብ ላይ ሆነው ሲታዩ ለየብቻቸው ከሚታዩት ይልቅ የበለጠ ውብና ማራኪ ናቸው ። እኛ ኢትዮጵያውያንም በቀለም በጠቅላላው በ፫ ተብለን ብንከፈልም፥ በብሔር ወይንም በቦታ የተለያየን ብንሆንም፥ ልክ እንደ አበባ ኢትዮጵያዊ ነን። አበባ ቀለሙ ስለተለየ አበባነቱ አይቀየርም፥ አበባ የበቀለበት ቦታ[ብሔር=ቦታ] ስለተለየ አበባነቱ አይሻርም ።🤷🏿‍♂️ ስለዚህ እኛ ኢትዮጵያውያንም ወደ ሙሉ ኢትዮጵያዊነት ለማደግ ራሳችንን ቆም ብለን ልንፈትሽ ያስፈልጋል። የሚለው የዛሬው መልእክቴ ነው። 🧍🏿‍♂️ 3️⃣“ኢትዮጵያዊነት ጥልቅ መንፈሳዊነት ነው” እላለሁ እኔ የወደኋላ ቲዩብ መስራች ይህንንም ያልኹበት ምክንያት ኢትዮጵያ ማለት “ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ቢጫ ወርቅ ስጦታ” ማለት ስለሆነ ነው ። የሀገራችን ስያሜ ከአምላካችን ጋር የሚዛመድ ከሆነ ኢትዮጵያዊነትም ከጥልቅ መንፈሳዊነት ጋር ይዛመዳል በማለት ነው ፤ ስለዚህ “ኢትዮጵያዊነት ጥልቅ መንፈሳዊነት ነው” እንላለን ። እኛ ኢትዮጵያውያንም ይህችን የከበረች ዕንቁ ሀገራችንን ያሉእትን ጥበብና እውቀቶችን ከሚያለያዩን ነገሮች ይልቅ የሚያቀራርቡን ነገሮችን በሕወታችን፥ በልቡናችን፥ በማኅበራቢ ሚዲያዎች በመስበክና በማስተማር ሀገራችንን የሚበጠብጡትን ነውር ጌጡ ተብየዎችን ማሳፈርና አንገት ማስደፋት እንችላለን ። 💚💚💛ውድ የወደኋላ ቲዩብ ቤተሰቦች አንድ የደራሲና ዳይሬክተር ሙሃመድ ዳውድን ምሳሌ ልጥቀስና እንሰናበታለን ፦💚💛❤️ ስንዴ በተለያዩ የዓለማችን ወይን የሀገራችን ክፍሎች ስለበቀለ ስንዴነቱ አይለወጥም፥ ይልቁንስ የኢትዮጵያው ስንዴ፥ የእስያ ስንዴ እየተባለ በበቀለበት ወይንም በሰረጸበት ቦታ[ብሔር=ቦታ=ስፍራ] ይሰየማል እንጂ ሁሉም ስንዴ ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንም እንዲሁ ተብለን ልንጠራ እንችላለን ነገር ግን ሁላችንም በአንድ ላይ “ኢትዮጵያዊ” ነን።🤔 ውድ የወደኋላ ቲዩብ ቤተሰቦች ይህ ነው በወደኋላ ቲዩብ ያቀረብኹት የነበረው፤ ዩቲዩብ ለማትጠቀሙ ወገኖቼ፥ እሕቶቼ፥ ወንድሞቼ ይሄው በጽሁፍ ጽፌ ለጠፍኩላችሁ ፤ ጽሑፉ አሪፍ እንደሆነ አስባለሁ ፤ እናንተስ ኢትዮጵያዊነትን እንዴት ታዩታላችሁ ? በ @yenemister ላይ አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ ። 🛎አላማ = ኢትዮጵያዊ ንቃተ ሕሊናን መፍጠር 🛎 🖌ተጻፈ በኃይለሚካኤል[ሚኢቶኤል] ዘኢትዮጵያ 💚ጽሁፉ አስተማሪ ነውና ቢያንስ ለ፯ ወዳጅዎት #ሼር ያድርጉት ፤ ቻናል ያላችሁ በቻናላችሁ ልቀቁት ፤ #Copy #Paste የምታደርጉም አላችሁ ስርቆት ከትንሽ ይጀምራል ነው እንጂ ነገሩ ዋናው ሰው ማወቁ ነውና ከቻላችሁ #Forward አድርጉት ። 👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሚስጥር

ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡

፩.፪ ፊልም ° ፊልሞች በአሁን ሰዓት ሁሉም ባይሆን አብዛኞቻችን እናያለን ከማየታም አልፎ ሱሰኞች ሆነናል። ቢያንስ በቀን ፪ ፊልሞች እናያለን። ° የምናያቸው የአማርኛም ሆነ የ Hollywood ፊልሞች አብዛኞቹ ከጀርባቸው ድብቅ መልዕክቶች ( subliminal Messages) አሏቸው። ° ድብቅ መልዕክቶች ( Subliminal Messages)ድምፅ እና ምስልን በመጠቀም #Predominant የአይምሮ ሞገዶችን በማዛባት ንቀተ ህሊናችን ትኩረቱን ወደ ሚፈጠሩት ስሜቶች ( ጭንቀት ፣ ልብ መንጠልጠል ፣ ደስት ፣ የስሜት መጋል ወዘተ) ሲያደርግ ውስጠ ህሊናችን ትኩረት ሳያደርግ በቀጥታ ገብተው ይቀመጣሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከገቡበት ጀምሮ ውስጠ ህሊናችን ውስጥ ይቀመጣሉ። እነዚህ ድብቅ መልዕክቶች ( Subliminal Messages) ተደጋግመው ስናያቸው በባህሪየችን ትልቅ ለውጥ እናሳያለን ከዛም ባለፈ ለፈጣሪ ቃል ተገዥነታችን ይቀንሳል ፈሪሀ እግዚአብሔር አይኖረንም። ° የሚገርመው ነገር ደግሞ የድብቁ አለም ሰዎች ( Illumnati) ድብቅ መልዕክቶችን (Subliminal Messages) ውስጠ ህሊናችን ውስጥ በማስገባት እንደፈለጉ መቆጣጠር ይችላሉ። ለምሳሌ አሁን ላይ የፊልም ሱሰኛ እንድሆን አድርጎናል አንድ ፊልም ወጣ ሲባል ቀድሟ ለማየት እንሮጣለን ይሄ ብቻ ሳይሆን ባህሪያችን ተለውጧል። ቤተሳበችን ሲመክሩን ወይ ሲቆጡን አላዋቂ ወይም ፋራ የሆኑ መስሎን እናፌዝባቸዋለን። ቤተክርስቲያን ለመሄድ ስንጓጓ የነበርን አሁን ስንቶቻችን club ለመግባት ምንጓጓው። በርግጥ አውቀነው አይደለም አሁኑ ግን አውቀናል ስለዚህ ወደ ፈጣሪ እንመለስ። አናንተ ያወቃችሁትን ላላወቁት ወደ ጥፋት መንገድ እየሂዱ ላሉ አሳውቋቸዉ ዮሀንስ በወንጌሉ እንዳስተማረን ያየነውን እንናገራለን የሰማነውን እንመሰክራለን ዮሀ ፫÷፲፩ ላላወቁት አሳውቁ። ° የድብቁ አለም ሰዎች በአንድ ወቅት ድብቅ መልዕክቶችን በመጠቀም በጎ ነገር ሰርተው ነበር እሱም በአሜሪካ ተንሰራፍቶ የነበረውን ሌብነትን መቀነስ ችለው ነበር። ሆኖም ግን ሳይቆይ ለገንዘብ ማግኛ ዘዴ ተጠቅመውበት ነበር ሲኒማ ሊያዩ የሚመጡ ሰዎች ፈንዲሻ እና ኮካኮላ እንዲገዙ ተጠቅመውባቸው ነበር እንቀጥላለን...... እውነት እውነት እልሀለሁ ÷ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን ÷ ምስክራችንንም አትቀበሉም ዮሀ ፫÷፲፩ ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት አድርሱኝ @yenemister ጆይን በማድረግ እና ላልደረሳቸው ሰዎች ሼር እንዲያርጉት ላኩላቸው https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሚስጥር

ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡

° #Predominant የአይምሮ ሞገድ በውስጣዊ ማነቃቂያ አማካኝነት ወደ አዲስ ፍሪኩዌንሲ ሞገድ መቀየር ይቻላል። ይህም የአይምሮ ማምታታት ወይም ማግባባት ይባላል። (ከአይምሮ አጠባ ጋ የሚገናኘው የአይምሮ ማምታታት ስለሆነ ስለሱ ትንሽ ልበላችሁ) ያልገባችሁ ነገሮች ካሉ ጥያቄአችሁን @yenemister አድርሱኝ። ° የአይምሮ ሞገድ ለውጥ አይምሮዋችን ውስጥ ኬምስትሪ ይፈጥራል። ማለትም በአስተሳሰብ ፣ በስሜትና በአካላዊ ሁኔታ ላይ ተፅዕኖና መዛባትን ያስከትላል። የ #ቤታ ሞገድ ሲጨምር እና #አልፋ እና የ #ቴታ ሞገድ ሲቀንስ የአይምሮ መምታት ያስከትላል። ° የአይምሮ ማምታታት ጥሩም መጥፎም ጎን ሊኖረው ይችላል። መጥፍ ጎኑይበልጥ ይጎላል። ጠቃሚ ነው የሚባለው ንቃተ ህሊናን በደንብ ለመጠቀም ስለሚረዳ ነገሮችን ለማገናዘብ ይረዳል። መጥፎ ጎኑ ደግም ንቃተ ህሊና ያልዳበረ አይምሮአችን የማገናዘብ ሀይሉ ቀንሶ ለአይምሮ አጠባና ቁጥጥር የተመቸ እንሆናለን። ° በ1966 በተደረገ አንድ ጥናት ሚዲያ እንደዛሬው ባልበዛበት ጊዜ የአይምሮ አጠባና ቁጥጥር ወራት እና አመታትን ይፈጅ ነበር በቅርብ ጊዜ በተሻሻለው ጥናት መሠረት በአሁን ሰዓት የአይምሮ አጠባን በሳምንታት በቀናት ብሎም በደቂቃዎች መፈፀም ይቻላል። ለዛም ነው በአሁን ጊዜ አብዛኞቻችን በተሳሳተ መንገድ ያለነው። ንቃተ ህሊናችንን ማዳበርን ከተለማመድን ግን ነገሮችን ለማገናዘብ ያስችለናል። ° ሚዲያን በመጠቀም የአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር ለማካሄድ የሚጠቀሙበትን መንገድ እናያለን የመጀመሪያው ፊልም ነው። በቀጣይ ስለ ፊልም እናያለን ያልገባችሁ ነገሮች ካሉ ጥያቄአችሁን @yenemister ላይ አድርሱኝ። https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሚስጥር

ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡

° ሚዲያ ማለት የተለያዩ ነገሮች እንደ ቴሌቪዥን ፣ስልክ፣ ጋዜጣ እና ወዘተ በመጠቀም መረጃ ፣ መዝናኛ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ማስተላለፊያ መንገድ ነው። ለዛም ነው የጨለማው አለም ሰዎች (Illuminati) ሚዲያዎች በመጠቀም የአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር ለማድረግ ከዛሬ ፲ አመት ጀምሮ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት። በሀገራችን ኢትዮጵያም ከ ቅርብ አመታት ጀምሮ ሴራቸውን ሲያሴሩ ቆይተዋል። አሁን ላይ ሁሉም ነገር እየቀለላቸው መቷል። ህዝቡ ካልነቃ እና ካልተባበረ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸው አይቀርልንም። ያልገባችሁ ነገሮች ካሉ ጥያቄአችሁን @yenemister ላይ አድርሱኝ። *. የሚዲያ አይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር ° #predominant የአይምሮ ሞገድ ፍሪክዌንስ ፬ ናቸው። የመጀመሪያው #ቤታ ሞገድ (Beta Waves, 13-35 Hertz) የመጨነቅ ወይም የአይምሮ መረበሽን እንዲሁም ማሰብና ችሎታን ማውጣትን ያሳያል። ሁለተኛው #አልፋ ሞገድ (Alpha Waves, 8-12 Hertz ) መረጋጋትን ያሳያል። መማር እና የህይወትን ሀይል ለማገናዘብ የተረጋጋ አስተሳሰብ እንዲኖረን ያደርጋል ሶስተኛው #ቴታ ሞገድ ( Theta Waves, 4-7 Hertz)በአይምሮአችን ምስል እንዲፈጥር ያደርጋል። እንዲሁም ታዳጊ ህፃናት የባህሪ መሻሻል እንዲያሳዩ ይረዳል። በተጨማሪም ህልም እንድናይ የሚያረግ ሞገድ ነው። የመጨረሻው ከመጠን ያለፈ ጎታታ #ዴልታ ሞገድ ( Ultra slow Delta Waves, 0.5 -3 Hertz) ጥልቅ ዕንቅልፍ ሲይዘን የማፈጠር ሞገድ ነው። ° ስለዚህ የአይምሮ ሞገድ #Predominant የአይምሮ ሞገድ ፍሪክዌንሲ ከፍ ሲል ጭንቀት እና ከፍተኛ እሳቤ ዝቅ ሲል መረጋጋትን ያሳያል። ° ስለ #Predominant የአይምሮ ሞገድ ፍሪክዌንሲ ካወቅን ለአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር የሚጠቀሙባቸው ረቂቅ መንገዶችን ለመረዳት ያስችለናል። ጆይን ያርጉልን ከተባበርን ሁሉም ቀላል ነውና ሼር በማድረግ እንተጋገዝ https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሚስጥር

ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡

ትምህርቱን እንደወደዳችሁት እና እወቀት እያገኛችሁ እንደሆነ ብዙዎቻችሁ አየነገራችሁኝ ነው እግዚያብሄር ያክብርልኝ ያልገባችሁ ነገሮች ካለ አሁንም ጠይቁኝ አስተያየት እና መሻሻል ያለበት ነገር ካለም አሳዉቁኝ
Hammasini ko'rsatish...