cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻

📲የሴትነቴ ውበት ቻይነቴ ነው።ውበታችን ለውጣችን የዚች ምድር ማስዋቢያ ፀጋነታችን ሁሌ እንሰብካለን ድክመታችን ይታረማል ጥንካሬያችን ይበረታታል ማንነታችን ይታነፃል! ሴትነቴ መከበሪያየ ነው! ድንቅነታችን ከትናቱ አይደለም ዛሬ ይጀምራል! ሴት ሴት መሆን አለባት ። https://youtube.com/channel/UCn_By35yZhxoNmkLd5PnDhw

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
9 783
Obunachilar
-424 soatlar
-267 kunlar
-17430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
"ትዳር በሚስት ውበት ወይም በባል ገንዘብ ብቻ አይገነባም." ትዳር በመካከላቸው ባለው መከባበር የተገነባ ነው ። ዓመታት እያለፉ ሲሄዱ የሴቶችም ውበት ይጠፋል የወንዶችም ጥንካሬ ይዳከማል በጥንዶቹ መሀከል ከመዋደድ እና ከእዝነት በስተቀር የሚቀር ነገር የለም። ❤ አንዲት ሴት ከባልዋ ጋር አማን ደህንነት ታገኛለች ወንዱም ከሚስቱ ጋር እረፍት ብርታት እና ደህንነት ይሰማዋል ♥ ” ጥምረት ከምታከብሩት ጋር… …………¶ 🫀🌸
Hammasini ko'rsatish...
🌹
ልቤን ነካኝና ላካፍላችሁ ወደድኩ ‍ እዲህ ነበሩ የኛ ነብይ ፣የኛ ረሱል ﷺ ረሱል ﷺ ወደ መስጂድ ለመሄድ የሚጠቀሙት መንገድ ጠብቃ "ቆሻሻ" የምትወረውርባቸው አንዲት አዛውንት ነበረች። ነብያችንﷺ በየቀኑ ወደመስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች "ቆሻሻውን "ትደፍባቸዋለች ነብያችንም ﷺ ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፍሉ። ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል። አንድ ቀን የአሏህ መላዕክተኛ ﷺ በመንገዱ ሲያልፍ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፍባቸው ሴት የለችም። ነብያችንﷺ በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ። የሴትዬዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው። የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አዛውቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ። ሴትዪዋ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀለኝ መጣህ? አለቻቸው።"እርሳቸውም" የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመሟን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለጹላት። አዛውቷም ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር "ከዚያም እንዲህ አለች አንተ " እውነተኛ "የአሏህ መልዕክተኛ" መሆንህን እና አሏህም ጌታህ መሆኑን እመሰክራለሁ በማለት እስልምናን ተቀበለች። ሱበሃን አሏህ!! እንዲህ ነበሩ ነብያችን ﷺ እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ ፦አዛውቱ ህጻን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!!!ﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺ በቀን በቀን 1የረሱል ...🌹 ﷺሀዲስ መስማት ከፈለጉ ቴሌግራም ጉሩፓችን ይቀላቀላሉ https://t.me/+W3eSM3pq7E5mNDc0 ✨━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━✨ አንተ ረሱልን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የተሳደብከው ሰው እንዲህ በሰደብካቸው ግዜ እሳቸው በሀያት ቢኖሩና በስድብህ ንዴት የአለም ሙስሊም ህዝብ በሙሉ አንተን ሊገድል ቢመጣ እሳቸው ግን ከኋላቸው ሸሽገው እንዳትገደል ይከላከሉልህ ነበር እሳቸው እንዲ ናቸው አንተ ሰደብካቸው። ፊዳ ልሁንልሎ ያሀቢበላህ❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
شرح وصية ابن قدامة 17 mnk للواتس.mp312.86 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከሌሊት ቅዥትሽ ከቀን መንከራተትሽ ከረጅሙ የህይወት ጉዞሸ አንዴ ቆም በይና ዙሬያሸን አሰስ አርጊ ። ታቻምናን ከአምና አምናን ከዘንድሮ አስተያየው ሁሉም ነገር ተቀያያሪና እንዳልነበረ ሆኖ ታገኝዋለሽ አምና ልሙትልሽ ሲልሽ የነበረው ዛሬ ከነመፈጠርሸ እረስቶሻል ከሀሳቡ እንደ በጋ ጉም በነሽ ጠፍተሻል ስለዚህ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሰውም ተቀያያሪ ነው ፡፡ ሰው ሰው መሆንን ትቶ ጊዜ መምሰል ከጀመረ ቆይትዋል፡፡ ሰው ጊዜን ሲመስል ጊዜ ግን ሰውን መሆን አይችልም ምክንያቱም ተፈጥሮ እንደሰው ተቀያያሪ አደለም ፡፡ እስኪ ራስሽን አየት አርገሽ ቀየር ማለት ወደምትፈልጊው መንገድ ለመቀየር ሞክሪ #መልካም ቀን ይሁንላችሁ ውድ እህቶቼ 🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ድሮ ድሮ አንድን ነገር ለመጀመር አስብና ብዙ ዝግጅት ካደረኩኝ በኋላ ልክ ወደ ተግባር ለመግባት ሳስብ ያስጠላኝና ሁሉን ነገር እተወዋለሁ፡፡ ከዚያም ትንሽ ከከራረምኩኝ በኋላ እንደገና ሌላ ነገር ለመጀመር ማሰብ እጀምራለሁ” . . . አንዱንም ሳልሰራው ቀን አልፎ አመታት አልፈው ነበር ዛሬ ዛሬ ደግሞ ያሰብኩትን ሳላደርግ ሌላ ነገር ማሰብ አልችል ብያለሁ እዚህ ለመድረስ ብዙ ይደከማል አልፎ አልፎ አሁንም የድካም ስሜት ሊሰማኝ ይፈልጋል ግን በሚያበረታኝ ሀይል ተማምኝ ሁሌም አዲስ ተስፋና ሀይል አዲስ ሀሳብና ተግባር ከግብ አደርሳለሁ ። ስሜቱ እናንተም ጋር ካለ ግር አይበላችሁ አምርራችሁ በመወሰን ለፈለጋችሁት ነገር ታምናችሁ ድከሙ ውጤቱ ያማረ ነው ።ልክ እንደንጋቱ ።። #መልካም ቀን #እወዳችሁዋለሁ #እህቶቼ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ትናንት ምንም ይሁን ዛሬ አዲስ ጅምር ነው። ዛሬ እምወዳቸውን የመረጥኩዋቸውን ነገሮቼን ለማሳካት የምጓጓበት ቀን ነው ። ከጌታየ የተሰጠኝን ውድ ስጦታ ዛሬየን ተቀብየ በመጠቀም እስካሁን ድረስ ካሳለፍኩት የበለጠ እና የተሻለ የእኔ ምርጥ ቀን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ቀኔን ምርጥ የሚያደርጉልኝ መልካም እሳቤዎቼን እመርጣለሁ። ዋናው እና ትልቁ እሳቤ ……አላህን ማላቅም ማጥራት ማመስገንም ይሆናል… ብቻ በንጋት ራስን መምከር ደግ ነው ብየ ራሴን መከርኩት ። ለራሳችሁ መልካሙን ነገር አትንፈጉ ጥሩ ጥሩ ንገሩት ስጡት ገንቡት የባዶነት ስሜቱ ይጥፋ ተስፋችሁም ይለምልም የተሰጣችሁን ብርሀንም እዩበት… ……ሰባህል ኸይር 🌻🌻🌻 ራሀቱል ቀልብ ትወዳችሁዋለች ♥♥♥
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በህይወቴ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን እነዚህ ገሮች ያስፈልጉኛል . እናንተስ? 1 -ከአላህ በታች በራሴ መተማመን; 2- የማስበውን ተግባራዊ ማድረግ 3 -በየቀኑ አዲስ ተስፋየን መሰነቅ, 4- ራሴን ከማንም ጋር አለማወዳደር ። 5- ከተስፋ ቢሶች መራቅ! #ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ ---------------------------------- መልካም ቀን //
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Ramak_Store
ምርጥ የቱርክ አበያ 👗 ከውስጥ ቀሚስ ከላይ ተደራቢ አለው size🔻free price💵 3650 ብር Price dhbai 95 💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥 contact👉 @SMU_RAHA @SMU_RAHA https://t.me/RAMAKfashion https://t.me/RAMAKfashion
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Ramak_Store
አልቅዋል
Hammasini ko'rsatish...
ተሽጥዋል
Hammasini ko'rsatish...
ገብተዋል ሀባይብ ምትፈልጉ አናግሩኝ
Hammasini ko'rsatish...
JILBAB  dress👗 size🔻free price💵 4100 ብር 💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥 contact👉 @SMU_RAHA @SMU_RAHA https://t.me/RAMAKfashion https://t.me/RAMAKfashion
Hammasini ko'rsatish...
JILBAB  👗 size🔻free price💵 4100 ብር 💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥 contact👉 @SMU_RAHA @SMU_RAHA https://t.me/RAMAKfashion https://t.me/RAMAKfashion
Hammasini ko'rsatish...
JILBAB 👗 size🔻free price💵 4000 ብር 💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥 contact👉 @SMU_RAHA @SMU_RAHA https://t.me/RAMAKfashion https://t.me/RAMAKfashion
Hammasini ko'rsatish...
ISLAMIC Dress 👗 size🔻free price💵 4,600 ብር 💥pre order/ቅድመ ትዕዛዝ💥 contact👉 @SMU_RAHA https://t.me/RAMAKfashion https://t.me/RAMAKfashion
Hammasini ko'rsatish...