cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Umer Electronics

Software Gallery :- https://t.me/+RdhpyUDa-Yo7gIcD

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
17 511
Obunachilar
-724 soatlar
-667 kunlar
-28930 kunlar
Postlar arxiv
ትናንትና እና ዛሬ የተሞላ የ SPTV ሰርቨሮች ናቸው። ለማስሞላት ከፈለጋቹህ @Umerahh
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
​​​​​​​አብዛኛው ሰው Amos ላይ ስለሚገኙት SPORT 2,3,4 ወይም በ 10970 V 30000 የሚገቡት HD ቻናሎች No signal ወይም ማታ ማታ በጣም እየተቆራረጠብን ነው እያላቹኝ ነው ይህ ነገር በየአመቱ አንድ ጊዜ የሚከሰት ነገር ነው ምክንያቱም ባላውቀውም በአመት አንድ ጊዜ ኳሊቲ ይቀንሳል ከዛን ደሞ ተመልሶ በራሱ ሰአት ኳሊቲው ወደ በፊቱ ይመለሳል በተለይ በ90 Cm ዲሽ ለምትጠቀሙ በ 180 cm ዲሽ በጥራት እየሰራ ነው። ነገር ግን እነዚሁ ቻናሎች በ SD ኳሊቲ እዛው ላይ በ 11030 V 30000 ሰርች በማድረግ HD ቻናሎች ኳሊቲ እሲጨምር እንደ አማራጭ መጠቀም ትችላላቹ ⏩ሳሚ ዲሽ ⏩አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ጋር ያለው Inbox 📮@samidish_info 📲0911264380 📲0947383333 📲0921014175
Hammasini ko'rsatish...
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ የመልስ ጨዋታዎች 04:00 | ባየር ሙኒክ ከ አርሰናል 04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ዶርትመንድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ SPTV 2 HD Nss 57°E 11050 H 4000
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ባርሳ ከ ፒሴጂ SPTV 1 HD Nss 57°E 11050 H 4000
Hammasini ko'rsatish...
LIVE ON 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD
Hammasini ko'rsatish...
እዚህ ግሩፕ ላይ የምትገቡት በሙሉ በቅርቡ ታመሰግኑኛላቹህ , አዳዲስ ነገሮችን ከኡመር ዲሽ ጋር ወደ ፊት
Hammasini ko'rsatish...
Inbox me ጭማሪ ደቂቃ @Umerahh
Hammasini ko'rsatish...
ምዝገባው ለአንድ ሰአት ነው የምናደርገው
Hammasini ko'rsatish...
👍 5👎 3
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ኡመር ዲሽ አዲስ ፕላትፎርም አዘጋጅቷል። ✅ሱቅ በመምጣት ብዙ ግዜ የምትገዙ ደንበኞችን Fixed ዋጋ የምታውቁበትን , ሽልማት የምታገኙበትን እና ብዙ ትምህርቶችን የምንማማርበት አዲስ ቻናል ለመክፈት አስቧል እናም ይሄንን ተንተርሰን ከነገ ጀምሮ የተለያዩ እቃዎች ላይ የሚገርም ቅናሽ አድርጓል።ስለዚህ ከርሶ የሚጠበቀው የኛው ደንበኛ ከሆኑ @Umerahh ላይ መዝግበኝ ብለው ይላኩልን ከዛም ከ100-200 ያለው ተከታዮች ብቻ Private ግሩፕ ከፍተን የምንወያይበት ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 10👎 5
​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 4:00 Barcelona vs PSG SPTV 2 HD 4:00 Dortmund vs Atletico Madrid ​​የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ 0924075918 Umer ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም @Umerahh ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0924075918 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ቸልሲ ከ ኤቨርተን SPTV 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ በጥራት ይሰራል Nss 57°E 11050 H 4000
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን አትላንታ ከ ቬሮና SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ በጥራት ይሰራል Nss 57°E 11050 H 4000
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
LIV vs CRY #LIVE   ⏭                   SPORT 1 AMOS 4w
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ሊቨርኩሰን ከ ዌስትሀም SPTV 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
Hammasini ko'rsatish...