cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @sebrisatbuy • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software Https://www.sebrisat.com/

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
26 404Obunachilar
+2324 soatlar
+687 kunlar
+13430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

👁አስደሳች ዜና👁 አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 📞 0920553973 ወይም 📞 0911961727 @bekijacustomer
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
24H SPORT 1HD
Hammasini ko'rsatish...
ክረምቱን ተከትሎ በSignal መቆራረጥ ፣ ለኳስ ቻናሎች Quality የሚጨምሩ ገበያ ላያ ካሉት Quality በጣም የሚጨምሩ ፣ ለሽያጭ ፣ ለግል ጥቅም ለደንበኛ የሚሆኑ Terminator Series Laser LNB ዎችን ከPOZZER ELECTRONICS በቅርብ ቀን በገበያ ውስጥ ያገኟቸዋል። - ባለ 1 Laser Terminator Edition LNB - ባለ 2 Terminator Edition LNB - ባለ 4 Terminator Edition LNB @POZZERELECTRONICS | TERMINATOR SERIES
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ - ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል። •በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል •250 mmps Printing Speed አለው። -Dp to HDMI CONVERTOR -VGA TO HDMI CONVERTOR -43 Inch Smart Televission -SCANNER -Printer ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት ። ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 1
አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ - ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል። •በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል •250 mmps Printing Speed አለው። -Dp to HDMI CONVERTOR -VGA TO HDMI CONVERTOR -43 Inch Smart Televission -SCANNER -Printer ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት ። ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
Hammasini ko'rsatish...
LIVE ON 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 2
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 17_4_2024 V3.02
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 2
በጣም ብዙ ደንበኞቻችን በተደጋጋሚ ስለ Multiswitch የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቀችሁናል? ስለ Multiswitch ትንሽ ማስጨበጫ ከነ አገጣጠሙ በYoutube 1 Video ሰርተንላችኃል። ይህንን Link በመጫን ተመልከቱ። | ዛሬ ባይጠቅማችሁ መቼ እንደሚጠቅም ስለማይታወቅ ብታዩት መልካም ነው! https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 4
Sptv የሚሰረው በእነዚህ ሪሲቨሮች ብቻ ነው። GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ይህ ሪሲቨር ኖሯችሁ SPTV 1 እና 2 ለማየት የ3 ወር 600 ብር ክፍያ አለው። ብር በTelebirr አስገብታችሁ Serial number ስትልኩልን እንሞላላችኋለን። Server እና IPTV ለማስሞላት Inbox 📥@SebrisatAd
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🤔 2😁 1
LIVE ON 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1😈 1