14 865
Підписники
-2024 години
+2857 днів
+1 80130 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
🎚 መንፈሳዊ ᴡᴀᴠᴇ Ғᴏʟᴅᴇʀ መግባት የምትፈልጉ ቻናላችሁ ከ 10ᴋ በላይ የሆናችሁ
አናግሩን ➛ @oparina2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ❣️
📍 ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Repost from ༺♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱༻
😍❤️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል ተከፈተ።
❤️ እዚህ ሲቀላቀሉ፦👇
❤️ ሁሉን በአንድ የያዘ ፤
✅ ሁላችንንም የሚያሳትፍ ፤
😍 በቤተ ክርስቲያን ልጆች የተከፈተ
🤩 የኦርቶዶክሳዊያን ኅብረት ፥
🗣 የቃለ እግዚአብሔር ጉባኤ፤
🗣 አረ ፈጥነው ይቀላቀሉ እንጂ!😍
📣 ወዳጆችዎንም በመጋበዝ
ክርስቲያናዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።🙏
💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
❤️❤️❤️💠💠💠❤️❤️❤️
የቅዳሴ ተሰጥኦ ትምህርት
ሙሉ ትምህርት ለማግኘት
ይግቡ ይማሩ
༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒
----------------------------------
➠ " አስተርእዮ" ማለት ምን ማለት ነው ?
ሀ. ከዚህ ዓለም ማረፍ
ለ. መገለጥ
ሐ. ዕርገት
መ.መልሱ አልተሰጠም
✞ ሐዋርያው ደጉ አባቴ ✞
ሰማዕቱ(ሐዋርያው) ደጉ አባቴ
ቅዱስ ማርቆስ እረዳቴ
በወንጌልህ አድግያለው
ተጋድሎህን አይቻለው
ያንተን ክብር አይቻለው[፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጣዖታት ረገፉ አንተ ስትናገር
መቋቋም አልቻሉም ቃሉን ስትዘረዝር
ካህናተ ጣዖት ፅድቃቸው ተፈታ
ክፉ አሳቢውም በወንጌል ተመታ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጠላቶች በክፋት በቅናት ቢይዙህም
ወንጌሉን እንዳትሰብክ ዝም በል ቢሉህም
የፍጥረታት ንጉስ ከቶ መቼ ተወህ
ድል እንድትነሳቸው ፅናቱንም ሰጠህ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በህይወት ዘመንህ ተጋድሎህን ፈጸምክ
አንዳች ሳትፈራ በኋላም ሰበክ
በሰማዕትነት በክብር አርፈህ
ይኸው ለዘላለም ያበራል ስራህ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቢነገር ቢወራ ገድልህ መቼ ያልቃል
በመልካም ስራህ አምላክ አክብሮሀል
የወንጌል አርበኛ እንደመሆንህ
የክብር አክሊልህን ይኸው አገኘህ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ሐዋርያው ደጉ አባቴ .mp33.00 MB
🧡 ሼር 🧡
✞ የእምነት አርበኛ ማርቆስ ✞
ለስብከተ ወንጌል ለጽድቅ አገልግሎት
ለአዲስ ኪዳን ስራ ለምስክርነት
መድኃኒዓለም መርጦ ጽናት ያለበሰ
የእምነት አርበኛ ማርቆስ አንተ ነህ[፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሐዋርያው ሰማእት አንተ የወንጌል ሰው
ትምርተ ወንጌልን ለዓለም ያወራኸው
ወልድ ዋኽድ ብለኽ ዞረኽ ስትመሰክር
መከራን ተቀበልክ ስለጌታ ፍቅር
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አንተ ኮከበ ግብጽ ማርቆስ አንበሳ
ትንሳኤውን ስትሰብክ ለነፍስኽ ሳትሳሳ
የግብጽ ጣኦታት በሙሉ ረገፋ
አማልክቶቻቸው በቃልኽ ረገፋ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሐዋርያው ሰማእት አንተ የወንጌል ሰው
ትምርተ ወንጌልን ለዓለም ያወራኸው
ወልድ ዋኽድ ብለኽ ዞረኽ ስትመሰክር
መከራን ተቀበልክ ስለጌታ ፍቅር
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
የእምነት አርበኛ ማርቆስ.mp33.20 MB
👍 1
🧡 ሼር 🧡
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⁉️የወግ የማእረግ ጎጆዬን ጥዬ ስለ ፍቅረ ክርስቶስ በበረሃ ተቃጥዬ ገላዬ እስኪተላ ጣና ሀይቅ ላይ ጠልዬ የለመንኩኝ ሳጥናኤልን ማረው ብዬ
👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
🌸 ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ?
🌸ቅድስት አርሴማ?
🌸 ቅድስት ታውክልያ?
🌸 ቅድስት ዕሌኒ?
🌸 ቅድስት ሶፍያ?
🌸 ቅድስት ኤልሳቤጥ?
🌸 ቅድስት መጥሮንያ ?
💦 ጥያቄ ✞✞✞
----------------------
6⃣. ከ 4ቱ ወንጌላውያን መካከል ቅዱስ ዮሐንስ በገጸ ____ ይመሰላል ?
ሀ. በገጸ ሰብዕ
ለ. በገጸ ላይም
ሐ. በገጸ ንስር
መ. በገጸ አንበሣ
00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
💦 ከአዳዲስ ጓደኞች ጋር የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትምህርቶች የሚማሩበት እና እርስ በእርስ የሚደጋገፉበት ንቁ የትምህርት ማሕበርን መቀላቀል ይፈልጋሉ???
✅ ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
እፈልጋለሁ 🔍
📍JOIN 📍