cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የሩህ ምግብ

ፍላጎታችሁን ሁሉ olymian ያሟላል ይደውሉልን👉 0900774421

Більше
Рекламні дописи
5 323
Підписники
+4724 години
+5227 днів
+1 86230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
የዕለቱ የቁርዐን መልዕክት ‏" إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا "
Показати все...
አቡ ሁረይራ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ አለ "አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ የወደድኳቸውን ነው የምፈትነው ሲል ህመሜን እንደ ክብር ቆጠርኩት" አልሃምዱሊላህ😍🥰🥰
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አግብታቹሀል?
Показати все...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k +@yhderaw_wdaj
Показати все...
❤️‍🔥መስከረም❤️‍🔥
🌄ጥቅምት🌄
🌠ህዳር🌠
🎇ታህሳስ🎇
🎆ጥር🎆
🌇የካቲት🌇
🏙መጋቢት🏙
🌌ሚያዚያ🌌
🌁ግንቦት🌁
💠ሰኔ💠
🔞ሀምሌ🔞
💔ነሀሴ💔
💘ጷግሜ💘
👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!   .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር .......see more ውሸት አደለም ገብተው ያንብቡት ከስር ነክተው  ሙሉውን ለማንበብ            👇👇👇👇             𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት             𝐎𝐩𝐞𝐧 ክፈት             👆👆👆👆
Показати все...
OPEN
Показати все...
❣️MUSLIMS1❣️

You’ve been invited to add the folder “❣️MUSLIMS1❣️”, which includes 90 chats.

❤አሴገራሚ❤
😍አጓጊ😍
🌹ልብ አንጠልጣይ🌹
🥰ጣፋጭ ታሪክ🥰
🥳ተከታታይ🥳
👇ምርጥ ታሪኮችን ለማግኘት👇
❤JOIN❤
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Показати все...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
Фото недоступнеДивитись в Telegram
kurulus osman እና የተለያዪ የቱርክ ፊልም የሚገኝበት ቻናል ልጠቁማቹ 👇👇
Показати все...
Kurulus osman
Selehadin al-ayubii
Mehmet fatih
others
ሁሉንም በአንድ ላይ
Показати все...
❣️MUSLIMS1❣️

You’ve been invited to add the folder “❣️MUSLIMS1❣️”, which includes 88 chats.

😍ብርቱ ልቦች😍
❤ቅን ልቦች❤
❣️Hisnul Muslim❣️
✨ዶ/ር ዛኪል ናይክ✨
💙Hilal Tube💙
🌹Islamic Tube🌹
🧡Ahlel Muslim🧡
🥰Ethio Muslims🥰
💖Alife media💖
❣️Islamic meme❣️
🔰JOIN🔰
ፈታሁሽ ✍️ ባለዕዳው ክፍል አስራ ዘጠኝ ብዙ መፍትሄዎች አሉ አንዳንዴ ከመፍትሄ ሁሉ መፍትሄው "መተው" ይሆናል ። ከዛ ነገር መሸሽ ትልቁ መድሀኒት ይሆናል .. ጁበይር ከቤቱ ትንሽ ራቅ ብሎ ካለች ደሳሳ ጎጆ ማዘውተር ጀምሯል ከነዛ አግተው ስሜቶቻቸውን ከዘከዘኩለት ሁለት ሰዎች ጋር ተጣምሯል " ጁበይር ትዝ ይልሀል አይደል " " ምኑ " " ከአመታት በፊት የተገናኘንበት አህዋል" ጁበይር አንገቱን አቀረቀረ በመሀላቸው ትልቅ ልዩነት መኖሩን ያምን ነበር ኢማኑ ከመካው ተራራ የጠነከረ የሚሆን ይመስለው ነበር በነበር ውስጥ ታጥሮ ቁጭቱን የሚታቀፍበት ቅፅበት ይመጣል ብሎ ጠርጥሮም አያውቅም " ጁበይር ቀና በል ስላለፈው ማንነትህ ያስታወስኩህ እንድታፍር አይደለም የአላህን ለዋዋጭነት እንድትገነዘብ ነው አሁን ያለህበት ሁኔታህ አሳፍሮህ ሽሽት ውስጥ አትግባ ሽሽትህ ከሩቅ ይጥልሀል " " ወንድሜ መጨረሻዬ አልታየህምን? የወደኩበትን ፍጥነት አልተገነዘብክም ? " " አው ይታየኛል ለአመታት ከወደክበት ቁጭ ብያለው ቀና ላለማለት ከራሴ ጋር ተማምዬ ለአመታት ዘልቄያለው ግን አሁንም እድል አለን ጁበየር እድል አለን " ጁበይር በዝምታ የሚያነባው እንባ በድምፅ መታጀብን መርጧል ድምፁ መቆራረጥ ጀምሯል " ከአመታት በፊት አንድ እድል እንደተሰጠኝ ነግረኸኝ ነበር ! ተመልከት አሁን የት እንዳለው ..ተመልከት ያን እድል አምክኜ የት እንደወደቅኩ " ሁሉም በፀፀት ጅራፍ ምት መገረፍ ጀምረዋል ፀፀት ውስጥ ጥቂት ተስፋ ለመጨመር እየተፍጨረጨሩ ነው ያለ ተስፋ ማን ይኖራልና? " የጌታህን ካዝና እንዴት አሳነስክ? ያንተ አይነት ተስፋ መቁረጥ ብከናነብ ዛሬ ድረስ በህይወት ባልዘለኩኝ ስማኝ ጁበይር ጌታህ የሚሰጥህ እድል ለአንድ ስተትህ ነው ስትሳሳት ድጋሚ ሌላ እድል አለህ ይህ ይቀጥላል ተስፋ የቆረጥክ ለት ግን የፀሀይን መውጫ በራስህ ላይ ቀየርክ !" " ተው ወንድሜ ለመተው ከባድ በሆነ ፍቅር ውስጥ የወደቀ የቱ ቃል ያነቃዋል ምን ይመልሰዋል ትዝ ይለኛል ወንጀላችን ይህን አለም ያለቅጥ ማፍቀር ነው ስትሉ ያን ግን የተረዳሁት የወደቅኩ ሰዓት ነው በዱንያዬ ፍቅር እኔነቴን አጥቻለው ከሷ ስርቅ ውድቀቴ ይታየኛል እሷን ለቅፅበት ስመለከት ውድቀቴ ይረሳኛል የብርሀኔ መክሰም በሷ ውብ አይን የሞላልኝ ይመስለኛል በዚህ ውስጥ ሆኜ ወዴት እመለሳለው ወዴት እመለሳለው አህህ ጁበይር ምንኛ ተሞኘህ አህህህ ጁበይር ምንኛ ከሰርክ " ጁበይር ባጎበጠው አረማመድ በእንባ መሪነት ወደጎጆው ማዝገም ያዘ .....እያንዳንዱ እርምጃ መዳረሻ አለው ቢቆይም ቢፈጥንም መጨረሻው "መድረስ " ነው ። ጁበይርም ከጎጆው ደርሷል ገና ሲመለከታት ልቡ ራደ ማጣት አይኑ ላይ ተደቀነ " ዱንያዬ " " ለበይክ ጁበይሬ " " ደከምኩ ! ደክሜያለው የማጣት ፍርሀት ውስጥ ነኝ" " አንድ ዜና አለኝ " ተፍለቀለቀች የቤቱ የደስታ ምንጭ እሷ መሆኗን ደምድሟል ያለሷ አለምን ማሠብ ይፈራል " ጁበይሬ ሆዴ ውስጥ የሆነ ነገር ይዤልሀለው ከጊዜያት በኋላ የደከመው አቅምህ ይበረታል ያጣኸውን ፍካት ሲያብብ ትመለከተዋለህ " ጁበይር የተዘበራረቀ ስሜት ተሰማው ደስታና ፍርሀት ..ማጣትና ማግኘት ሲደሰት የአዛውንቱ የህይወት ታሪክ አይኑ ላይ ይደቀንበታል ለመደሰትም ላለመደሰትም እየሞከረ ነው። " ምን ?" በምላሹ ግራ ተጋብታለች በደስታ እንድ ልጅ ሲዘል ነበር የማየት መሻቷ .... ይቀጥላል ከሁለት ክፍል በኋላ መጨረሻቸውን እናውቃለን 🙌https://t.me/olympiancar
Показати все...
የሩህ ምግብ

ፍላጎታችሁን ሁሉ olymian ያሟላል ይደውሉልን👉 0900774421

👍 2 1