cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኛ ስፖርት™🇪🇹

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @eyasu_8

Більше
Рекламні дописи
475
Підписники
+824 години
+597 днів
+19730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

01:01
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ከ60 ሰከንድ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ቀላል ጥያቄ! 2+6-10 ስንት ነው?
Показати все...
A, 2
B, 4
C, -2
D, መልስ የለም
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘:- ባየር ሙኒክ ቪንሴንት ኮምፓኒን እስከ ሰኔ 2027 ድረስ ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል።
Показати все...
00:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ || የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በሊዮኔል ሜሲ መሪነት ከአንድ አመት በላይ በ"ፊፋ" ደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ተቀምጣለች 🇦🇷🔥 G . O . A . T 🐐
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ || የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በሊዮኔል ሜሲ መሪነት ከአንድ አመት በላይ በ"ፊፋ" ደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ተቀምጣለች 🇦🇷🔥 G . O . A . T 🐐
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚 ማንቸስተር ሲቲ የፖርቶውን የ24 አመቱን ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታ ላይ ፍላጎት አሳይቷል። [Rudy Galetti]
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ካርሎ አንቸሎቲ 🗣️፡- "በአሰልጣኝነት ዘመኔ ሁሉ እንደ ሰርጂዮ ራሞስ ያለ ተጫዋች በቡድኔ ኖሮኝ አያውቅም"።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
OFFICIAL፡ ጁሊያን አልቫሬዝ አርጀንቲናን በመወከል በፓሪስ በሚካሄደው የ2024 የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ላይ እንደሚሳተፍ ማን ሲቲ ለኤኤፍኤ አረጋግጧል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቶተንሀሙ ተጫዋች የሆነው ፔድሮ ፖሮ ድንቅ የሚባል የውድድር አመት ያሳለፈ ቢሆንም ለስፔን ብሔራዊ ቡድን መጠራት አልቻለም በዚህም ምክንያት ተጫዋቹ በድረ-ገፁ ባጋራው ፅሁፍ ላይ የክለብ አጋሮቹ አብርነታቸውን አሳይተውታል። 🤍
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⚽️🎙 ሞሪንሆ፡- 🗣️ በአሁኑ ሰአት ከበርካታ የሳውዲ ክለቦች ጋር እየተደራደርኩ ነው።  በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ መድረሻዬን እወስናለሁ።    
Показати все...