cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✝️📯•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•🍁☪️

ሰላማቹ ይብዛላቹ🙌 ኢሄ ቻናል የተከፈተው #ክርስቲያናዊ፟_አስተምሕሮት ለማስተማር ነው ፣ እና ስለ #እስልምናም ስህተታዊ አስተሳሰብም እና አመለካከት በዚ ቻናል ላይ ለመቀየርና ለማስተማር እንሞክራለን ። 💬አስታየት ካላቹ በዚ ያስቀምጡ https://t.me/ewnet_ewnetun_bot 🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍 👇ይሄን 1ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👇

Більше
Рекламні дописи
10 560
Підписники
+4424 години
+2067 днів
+74030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
ትልቅ ለውጥ 🤩🤩ሼር የምታረጉ ሰዎች ጌታ ዘመናቹን ይባርክ 🥰የማታረጉም ሰዎች እናንተም ተባረኩልኝ ስለምትከታተሉን 🥰 አሁን ገና ይቀራናል እና ከእዚ በይበልጥ ሼር ማድረግ አዳትረሱ የምንለቃቸውን ትምርቶች ሼር ስታረጉ እኛን ያበረታታናል እና ሁላቹም
Показати все...
👍 9🥰 3 1👏 1😢 1
Фото недоступне
03:01
Відео недоступне
ኢየሱስ አምላክ ከሆነ "አምላኬ አምላኬ" ለምን አለ?
Показати все...
2:06:44
Відео недоступне
.             ከባድ ቪድዮ😮 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 👳‍♂️ሙስሊሞች እንዲሰማ የማይፈልጉት እውነት📖 Ahmed Deedat 〰️〰️〰️〰️🆚 Josh McDowell 〰️〰️〰️〰️〰️        🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍            ➖እውነት እውነቱን➖             telegram channel ⚠️share ማድረግ አትርሱ         ✞●▬▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞  ╔═════◒◒◒◒◒◒◒◒◒═════╗  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━       ✞●▬▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒          🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Показати все...
👍 10👏 7 2🥰 2🎉 1🤩 1🕊 1
ልጅ ኢብን አባስ ሲፈስረው "..በአላህ ሃይማኖት (እስልምና) እና በግልፅ ማስረጃዎች የተመራ.." (rightly #guided by means of allah's #religion and clear proof) በማለት ነው የፈሰረው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የተመሩ ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ፀሐይንም በወጣች ጊዜ ከዋሻቸው ወደ ቀኝ ጎን ስታዘነብል ታያታለህ፡፡ በገባችም ጊዜ እነርሱ ከእርሱ በሰፊው ስፍራ ውስጥ ኾነው ሳሉ ወደ ግራ በኩል ትተዋቸዋለች፡፡ ይህ ከአላህ ተዓምራቶች ነው፡፡ አላህ #የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም፡፡" ሱራ 18:17 በዚሁ አንቀጽም እንዲሁ አላህ ሰዎችን የሚያቀናው እርሱ መሆኑን ሲናገር እንመለከታለን። በዚህ ምዕራፍ ላይ አላህ ከስሩጉ ዮሴፍ (Joseph of Serugh) ልቦለዳዊ ስራ የተኮረጀውን የዋሻው ውስጥ ተኚዎች (cave sleepers) ታሪክ ይናገራል። ሙሉ ምዕራፉ እንዴት የተወሰኑ ሙስሊሞች ወደ ዋሻ እንደገቡና ለሶስት መቶ አመት እንደቆዩ የሚናገር ሲሆን በዚህኛው አንቀጽ ላይ (ቁ.17) ታሪኩን ከተናገረ በኋላ አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ እንደሆነ ይናገራል። ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ "..የሚያቀናው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው "..አላህ ወደ ሃይማኖቱ (እስልምና) የሚያቀናው.." ( #guides him to his #religion) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ አንቀጽ ላይ #የሚያቀናው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ሲሆን በሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ የተተረጎመው ቃል ነው። ስለዚህ ይህ فَهَدَىٰ /ፋሃዳ/ የሚለው ቃል አላህ በገለጸው አሃዳዊው መንገድ ውስጥ መሆንን፥ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ መረዳት እንችላለን። ሌላ ምሳሌ፦ "ቀጥተኛውንም መንገድ #መራናቸው" ሱራ 37:118 በዚህ አንቀጽ ላይ አላህ የተባለው ገጸ-ባህርይ ለሙሳና ለሀሩን ያደረገውን ነገር ሲናገር እንመለከታለን። በእነርሱ ላይ ጸጋን እንደለገሰ፥ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ እንዳዳነ፥ እንደረዳቸው፥ አሸናፊዎች እንደነበሩ፥ በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ እንደሰጣቸውና ቀጥተኛውንም መንገድ እንደመራቸው ይናገራል። የመሐመድ የአጎት ልጅ የሆነው ኢብን አባስ በዚህ አንቀጽ ላይ የሚገኘውን "..መራናቸው.." የሚለውን ቃል ሲተረጉመው  "..በእውነተኛውና በቀጥተኛው ሃይማኖት (እስልምና) ላይ አጸናናቸው.." (we #confirmed them on the true, straight #religion (islam) በማለት ነበር የተረጎመው። በዚህ ቦታ ላይ #መራናቸው ተብሎ የተተረጎመው የአረብኛ ቃል وَهَدَيْنَاهُمَا /ዋሃዳይናሁማ/ የሚል ሲሆን ሱራ 93:7 ላይ #መራህ ተብሎ ከተተረጎመው فَهَدَىٰ /ፋሃዳ የአረብኛ ቃል ጋር አንድ ስረወ-ቃል (root word) የሆነ ቃል ነው። ስለዚህ ይህ ቃል በእስልምና ውስጥ መሆንን፥ በ በተውሒድ ማመንን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ከዚህ በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን። ✍️ ስለዚህ በሱራ 93:7 ላይ የሳትኽም ሆነህ ሳለህ መራህ ማለት፥ ጣዖት አምላኪ ሆነህ ሳለ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ማለት ነው። ስተህ፥ በጥመት ውስጥ ሳለህ ወደ ተውሒድ መንገድና እምነት ተመራህ ማለት እንደሆነ ጥርጥር የለውም። ይህ መሐመድ በቀድሞው ዘመኑ ጣዖት አምላኪ እንደነበር በግልጽ ያሳያል 👉 ይህንን የቁርአን አንቀጽ የተረጎሙ የቁርአን ተርጓሚያን፥ በእርግጥም መሐመድ ስቶ እንደነበርና፥ በኋላ ላይ ወረደለት የተባለለትን ትዕዛዝ (ተውሒድን) ይቃረን የነበረ ጣዖት አምላኪ እንደነበር መዘገባቸው በእርግጥም ይህ ሀሳዊ ነብይ ጣዖት አምላኪ የነበረ ለመሆኑ ተጨማሪ ማስረጃ ነው፦ "And did He not find you #erring, from the [ #revealed ] Law which you [ #now ] #follow, and guided you?, that is, and then #guided you #to #it." [Tafsir Al Jalalayn 93:7] ሁለቱ ጀላላዎች ይህን የቁርአን አንቀጽ ባብራሩበት ተፍሲራቸው ላይ፥ "..የሳትኽም ሆነህ አገኘህ.." የሚለውን አንቀጽ ሲያብራሩት፥ አሁን ላይ ከተገለጠልህ ሕግ ስተህ እና ጠምመህ በነበርህበት ዘመን አገኘህ ወደ እርሱም (አሁን ወደምትከተለው ሕግ) መራህ ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። መሐመድ ነብይ ነኝ ብሎ ከተነሳ በኋላ የተገለጠለት ሕግ የተውሒድ እምነት ነው (ሱራ 112:1-4) ስለዚህ ስቶ በነበረበት ሰዓት ተቃርኖ እና ጠምሞ የነበረው በኋላ ላይ ተገለጠልኝ ካለው ከተውሒድ እምነት ነበር ማለት። እንደ እስልምና አስተምህሮ ደግሞ የተውሒድ ተቃራኒ ሽሪክ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ መሆን) ነው። ስለዚህ መሐመድ ከተውሒድ ውጪ የነበረ አጋሪና ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። "Gabriel then said: (Did he not find thee) o #muhammad (wandering) #among #people in #error (and direct thee) and guided you by means of prophethood? The prophet (pbuh) said; yes, o Gabriel" [Tafsir Ibn Abbas 93:7] ከሁለቱ ጀላላዎች በተጨማሪ የሀሰተኛው ነብይ የመሐመድ የአጎት ልጅ፥ ኻብራል ኡማ (የኡማው/የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብርዕ) ሳላፍ (ከመሐመድ የመጀመሪያ ተከታዮች አንዱ) የሆነው የቁርአን ተንታኝ (ሙፈሲር) ሱራ 93:7 ላይ "..የሳትኽም ሆነ አገኘህ.." ማለት ከሳቱ (አጋሪ ወይም ጣዖት አምላኪ ከሆኑ) ሰዎች መካከል ሆነህ ሳለህ ማለት ነው በማለት መሐመድ ከጣዖታዊያኑ አንዱ የነበረ መሆኑን አንቀጹ እንደሚናገር ግልፅ አድርጓል። በኢብን አባስ ተፍሲር መሰረት መሐመድ ከሳቱ ሰዎች መካከል የነበረ ቢሆንም፥ በኋላ ላይ አላህ ወደ ተውሒድ እንደመራው ገልጿል። ስለዚህ መሐመድ ጣዖት አምላኪ ነበር ማለት ነው። እሱ ከሳቱ ሰዎች ጋር አብሮ ይኖር ነበር እንጂ ስቶ አልነበረም ብሎ መከራከር አይቻልም። ምክንያቱም ሱራ 93:7 ".. #የሳትኽም ሆነህ ሳለ.." በማለት የሳተው ወይም ጣዖት አምላኪ የነበረው መሐመድ መሆኑን ግልጽ ያደርጋል። ራሱ ሳይስት፥ በሳቱ ሰዎች መካከል ስላለ ብቻ ስተህ ነበር አይባልምና። ይህ የሙስሊሞች ነብይ ጣዖት አምላኪ እንደነበር ያለ ምንም ብዥታ ያረጋግጣል። ✍️ በቀጣዩ ክፍል ይህ ሀሰተኛ ነብይ ነብይ ነኝ ብሎ ከመነሳቱ በፊት ጣዖት አምላኪ እንደነበር የሚያሳዩ ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንመለከታለን ▶️ ይቀጥላል
Показати все...
💯 6👍 4👏 1