ፈን ዞን || Fun Zone 😁
🤣😂😂 365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂 በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 🤣😂 👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇
Більше5 428
Підписники
+10324 години
+3047 днів
+1 87530 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ባል:- አንቺ ደደብ
ሚስት:- አይገርምህም ከዚ በላይ ተብያለሁ
ባል:- ምንድነው የተባልሺው?
ሚስት:- የአንተ ሚስት
😎 34😱 8😁 4🙉 4👌 3❤ 1🤨 1
46938
✍ በሆንግኮንግ ሕግ መሰረት ሚስት ባልዋ ሲማግጥ ካገኘችው የመግደል መብት ተሰጥቷታል ፡፡ ይህንን ማድረግ በህግ ተቀባይነት የሚያገኘው ግን ምንም አይነት መሣሪያ ሳትጠቀም በባዶ እጇ ከሆነ ብቻ ነው💪💪💪 !
ሴቶች ተረጋጉ በሆንኮንግ ነዉ‼️
😁😁😁😁😁😁😁
https://t.me/Fun_Zone_7
ፈን ዞን || Fun Zone 😁 ||Chat ||
★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 ° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°😘
👍 4😱 1🤣 1🤪 1
5500
😭ሚስቴና ሰበቧ😭
____
ለስጋዋ ስትኖር
ነፍሴን አሞኝታ
አገኘኋትና
ወንድ ጋር ተኝታ
ምነው ምን በደልኩኝ?
ብዬ ስጠይቃት
እግሯ ስር ወድቄ
በንባ ስማፀናት
እንደለመደችው
ሰበብ አዘጋጅታ
አንተ መስለኸኝ ነው
አለችኝ ተነስታ።
😝😝😝😝😝
Join us👉 @Mudmeyaz
100
እነዚ ሶስት ነገሮች በህይወትህ ትልቅ ትምህርት ይሰጡሃል ።
1. የተራበ ሆድ🥱
2. ባዶ ኪስ 💰
3. የተሰበረ ልብ 💔
ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ
ፈን ዞን||Fun Zone
ፈን ዞን||Fun Zone
👍 37💔 11👏 2👌 2😢 1
74060
አንዳንዴ............
ከ ትላንቱ ቁስል በላይ
የዛሬው ጠባሳ ያመናል፣
አንዳንዴ............
ከ ጥያቄው በላይ
መልሱ ያመናል፣
አንዳንዴ............
የኔ ባልነው ሰው ከመከዳታችን በላይ
ያንን ሰው ድጋሜ ልናምነው
አለመቻላችን ያመናል፣
አንዳንዴ............
የጠበቅነው ነገር ከመቅረቱ በላይ
በመጠበቅ ያባከነው እድሜ ያመናል፣
አንዳንዴ............
ከመለያየቱ በላይ
የተለያየንበት ምክንያት ያመናል፣
አንዳንዴ............
ከ ሃዘኑ እና ከ ብሶቱ በላይ
ደስተኛ ለመምሰል የምናደርገው
የውሸት ሂወት ያመናል
🙏🏾🙏🏾🙏🏾😔😔😔
100