cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Більше
Ефіопія99Амхарська88Спорт335
Рекламні дописи
124 949
Підписники
-25524 години
+9147 днів
+5 76330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አርሰናል በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ ጨዋታ ማሸነፍ የቻሉባቸው አመታቶች SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показати все...
👏 2👍 1
ዲያጎ ካርሎስ ያበከነው ኳስ በXG የመግባት እድሉ 0.99 ሲሆን ይህም ማለት ከ100 ሙከራዎች 99ኙ ጎል ይሆናል ማለት ነው SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показати все...
🤣 15👍 2
በሳውዲ አረቢያ ያሉ ክለቦች አሊሰን ቤከርን በክረምቱ ለማስፈረም ከፍተኛ እንቅስቃሴ ለማድረግ አቅደዋል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показати все...
😁 8👍 2
ኤሚልያኖ ማርቲኔዝ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ራሱ ላይ 3 ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል 🆚 ማን ዩናይትድ (2022) 🆚 አርሰናል (2023) 🆚 ሊቨርፑል (2024) SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показати все...
💔 19👍 9😁 5
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የ34ኛ ሳምንት ተስተካካይ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 4:00 ||🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተነሀም ከ ማን ሲቲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏟️ ቶተነሀም ሆትስፐርስ ስታዲየም SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показати все...
🙏 8👍 3 2
🔥 16👍 3👏 3 2
ፊል ፎደን በዚህ የውድድር ዘመን 🏟️ 50 ጨዋታ ⚽️ 25 ጎል 👟11 አሲስት SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показати все...
🔥 31👍 12😁 1
ማን ያሸንፋል ❓Anonymous voting
  • ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
  • አቻ 🤝
  • አስቶን ቪላ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
0 votes
👍 16👏 4🔥 1
👍 16 1
የጨዋታ አሰላለፍ 04:00 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል @DREAM_SPORT
Показати все...
👍 1