cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Inspire Ethiopia

Certified Professional Life Coaches የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Більше
Рекламні дописи
11 969
Підписники
-2824 години
-677 днів
-32730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰውነትህ ላይ ለውጥ የሚያመጣልህ የምትችለው አስር ፑሽ አፕ ሳይሆን የማትችለው አስራ አንደኛ ፑሽ አፕ ነው ፣ ህይወት ላይም ለውጥ ማምጣት ከፈለግህ ሁሌም ከምትችለው እለፍ ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
👏 2 1
ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖርህ ከፈለግህ እነርሱ በሚገባቸው ቋንቋ ሀሳብህን ግለፅላቸው ፤ በማይችሉት ቋንቋ እየነገርካቸው ለምን አልተረዱኝም አትበል ቀድመህ ምን እንደሚረዱ እወቅ !    ያኔ ትክክለኛውን ግንኙነት ታዳብራለህ ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
🔥 2
የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ያልፍ እና የተሻለው ይመጣና ያነሰን ይጨመር እና የጎደለን ይሞላ እና እናያለን ዋናው በህይወት መኖር ነው የማይቻል ነገር የለም ! ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
🥰 2
ፈጣሪ አዎ የሚሳነው ነገር የለም ፤ ያደርግልናል ህይወታችንን ያቀናልናል ወደተሻለው መንገድ ይመራናል ካሰብነው በላይ ያስብልናል ታድያ ስለምን እንፈራለን ! የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
👏 2
ከፈጣሪ ደግነት ውስጥ በጣም ትልቁ ግርም የሚለኝ ነገር ምርጫ መስጠቱ ነው ፤ አለማስመረጥ እኮ መብቱ ነው ግን ያስመርጠናል በፈለግነው መንገድ እንድንሄድ በራሳችን መንገድ ውጤት እንድናመጣ ፈቅዶልናል መልካም የሆነ እና ያልሆነውንም ነግሮናል ከእኛ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው !       ምርጫችን ላይ ትኩረት እናድሮግ ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
👏 2
ከባድ ጊዜያት የጥንካሬ ቁልፎች ናቸው ፤ ስራህ ሲበላሽብህ የፍቅር ግንኙነትህ ላይ ችግር ሲያጋጥምህ የተለያዩ ነገሮች ወደአንተ ሲመጡ ያንን ጊዜ በሚገባ ተጠቀምበት ነገህን የተሻለ ለማድረግ የሚረዳህ ትልቁ ቁልፍህ ነው እና ራሰህን እይበት ! ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
👍 2
አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ፤ አዎ ሁሉም ሰው አንተ የታየህ አይታየውም አንተ የተሰማህ አይሰማውም ስለዚህ ራስህን ብቻ አሳምን ለራስህ ብቻ እርግጠኛ ሁን ከዚያም መንገድህን ቀጥል ! የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏 @Inspirre_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
👏 2
H
Показати все...
Repost from 16 - ሚዲያ
Фото недоступне
ከንጉሥ ካህን ይበልጣል❗️
🤴የንጉሥ ሥልጣን በሥጋ ላይ ነው፤ 👳‍♂የካህን ሥልጣን ግን በነፍስ ላይ ነው፡፡ 🤴ንጉሥ ይቅር ቢል የገንዘብን ዕዳ ነው፤ 👳‍♂ካህን ይቅር ሲል ግን የበደል የኃጢአት ዕዳን ነው፡፡ 🤴ንጉሥ ያዝዛል፤ 👳‍♂ካህን ግን ያስተምራል ይዘክራል፡፡ 🤴ንጉሥ ያስገድዳል፤ 👳‍♂ካህን ግን ነጻ ፈቃድን ያያል፡፡ 🤴ንጉሥ ቁሳዊ የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፤ 👳‍♂ካህን ግን ረቂቅ (መንፈሳዊ) የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፡፡ 🤴ንጉሥ የጦር ዕቃ መሣሪያውን ቢሰብቅ አንገዛም ብለው ባመፁት (እንዲሁም ከወራሪዎች ሥጋውያን ደማውያን) ላይ ነው፤ 👳‍♂ካህን ግን ውጊያው ከጨለማ አበጋዞች ከአጋንንት ጋር ነው፡፡ ስለዚህ ሥልጣነ ክህነት ከሥልጣነ መንግሥት ይበልጣል፡፡ እንዲህም በመኾኑ ንጉሥ አንገቱን ለካህናት እጅ ያጎነብሳል፡፡ | @sixteen_media | ጠቃሚ ስለሆነ #ሼር ይደረግ ‼️
Показати все...
Repost from N/a
Фото недоступне
Показати все...
⭐መስከረም⭐
⭐️ጥቅምት⭐️
⭐️ህዳር⭐️
⭐️ታህሳስ⭐️
⭐️ ጥር ⭐️
⭐️የካቲት⭐️
⭐️መጋቢት⭐️
⭐️ሚያዝያ⭐️
⭐️ግንቦት⭐️
⭐️ሰኔ⭐️
⭐️ሀምሌ⭐️
⭐️ነሀሴ⭐️
⭐️ጷግሜ⭐️