cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

Більше
Рекламні дописи
1 903
Підписники
Немає даних24 години
-287 днів
-16430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መርጠው ይጠይቁ። ሲጠየቁም ይመልሱ። ያስተውሉ መልሱን ሲመልሱ ግን መዋሸት የለብዎትም!!! https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta 1.በጣም የሚጠሉት? 2.አሰቃቂ የሚባል? 3.በጣም የሚወዱት ነገር? 4.ማሸነፍ ወይስ መሸነፍ? 5.ሲጋራ አጭሰው ያውቃሉ? 6.ጫትስ? 7.መጠጥ ይወዳሉ? 8.ራስን ለማጥፋት ሞክረዋል? 9.መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያለቀሱት? 10.የእርሶ ምርጥ ጓደኛ? 11.የሚወዱት መልክ? 12.የሚጠሉት መልክ? 13.የሚወዱት ምግብ? 14.የሚጠሉት ፊደል? 15.የልደት ቀን? 16.ምን ያስደስቶታል? 17.የሚወዱት የአይን ከለር? 18.የፀጉሮት ከለር ምን አይነት ነው? 19.ማልቀስ ወይስ መሳቅ? 20.ፍቅር ወይስ ጥላቻ? 21.መሳም ወይስ ማቀፍ? 22.ሴት ኖት ወይስ ወንድ? 23.ማን ልበል? 24.የፊት ቅርፅ? 25.በጣም ፈልገው ያጡት ነገር? 26.ሌላ መጠሪያ ስም ካሎት? 27.ከምንም ጊዜ በላይ የደነገጡበት ነገር? 28.ስህተት ስርተው ያውቃሉ? ምን? 29.ምን መሆን ይፈልጋሉ? 30.አደጋ አጋጥሞት ያውቃል? 31.ከንፈሮትን ተስመው ያውቃሉ? 32.ስመውስ ያውቃሉ? 33.ለመጀመሪያ ጊዜ ድንግልናዎትን የሰጡት ሰው? 34.የሚወዱት ፊልም? 35.የሚወዱት ስም? 36.ፍቅረኛ አለዎት? 37.የሚወዱት ሙዚቃ? 38.TV ማየት ያዘወትራሉ? 39.ምን መስራት ያስደስቶታል? 40.ሲደብሮት ምን ያደርጋሉ? 41.ከማን ጋር ነው የሚኖሩት? 42.የሚያድሩትስ? 43.በጣም የሚያስቆት ነገር ምንድነው? 44.የሴት ጓደኛ አለዎት? 45.ምን አይነት sport ይወዳሉ? 46.ምን አይነት ወንድ(ሴት) ይመቾታል? 47.እድሜዎት ስንት ነው? 48.ቁመት? 49.ክብደት? 50.የፍቅር ጥያቄ ተጠይቀው ያውቃሉ? 51.ጠይቀውስ? 52.Sex አድርገው ያውቃሉ? 53.ፈልገው ያገኙት ነገር ምንድነው? 54.ማንበብ ይወዳሉ? 55.ማፍቀር ይሻላል መፈቀር? 56.የውስጥ ሱሪውት ምን አይነት ነው? 57.አብዛኛውን ጊዜ ምን መልበስ ያስደስቶታል? 58.ፍቅር ይዞት ያውቃል? 59.በtext ማውራት ይሻላል ወይስ በchat? 60.ከማን ጋር ነው ለረጅም ጊዜ የቆዩት? 61.የተለየ ስሜት የተሰማዎት መቼ ነው? ለምን? 62.አስገዳጅ ነገር ገጥሞት ያውቃል? 63.በእርሶ አመለካለት የማይቻል ብለው የሚያስቡት ምንድነው? 64.ተስፋ ቆርጠው ያውቃሉ? 65.ለመፈቀር ምን ያስፈልጋል? 66.ለማፍቀርስ ምን ያስፈልጋል? 67.ስለእርሶ ሲወራ ምን ይሰማዎታል? 68.ከተማ ወይስ ገጠር ይሻሎታል? 69.ምግብ ይበልጣል ወይስ ፍቅር? 70.ለፍቅረኛዎ፣ ከእናትዎ፣ ከአባትዎ፣ ከወንድሞት ማንን አብልጠው ይወዳሉ? 71.የወንድ ልጅ ምኑ ይመችዎታል? 72.የሴት ልጅ ምኗን ይወዱላታል? 73.ገንዘብን ወይስ ፍቅርን ይመርጣሉ? 74.የት መሄድ ይፈልጋሉ? 75.የት መዝናናት ይፈልጋሉ? 76.በጣም ያሳፈሮት ምንድን ነበር? 77.አሁኑኑ selfie ፎቶ ተነስተው ይላኩ? 78. ከፊልም አክተር የሚወዷቸውን ቢያንስ 5 ይናገሩ? 79.ምን ለብሰዋል? 80.ድምፆትን መስማት ፈለኩ! 81.መልካም አዳር። 82. ቻው። 83.ይዝፈኑ 84.ይዘምሩ መጫወት እንችላለን? https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
Показати все...
😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ  💓 ❤️‍🔥እንደሰው አልዘምር❤️‍🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
Показати все...
👍 2 2
😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ  💓 ❤️‍🔥እንደሰው አልዘምር❤️‍🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
Показати все...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

😍ስሜቴን ቆጥቤው ሀሳቤን ብዙም ባላወራ😒 🥹ይህ ደላኝ ይህ ከፋኝ እያልኩኝ ችዬም ባላብራራም🥺 ❤️ይገርመኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን😘 🥰ተረዳኸኝ አይተህ ሂወቴን ስሜቴን🥰 አዬ................ 💓ምንስ ላንድ ፍቅርህ  💓 ❤️‍🔥እንደሰው አልዘምር❤️‍🔥 💝ለኔክብር የለም ላንተ እንደመታመን💝 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 ♥️ባንተ ላይ (×3)♥️ 🌹የኔን መተማመን ብታይ🌹 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
Показати все...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

❤️ላንተ❤️ የኔ ፍቅር♥️ ታውቃለህ ብዙ ማውራትም ብዙ መፃፍም እንደማልችል😔ነገር ግን በዝምታዬ ውስጥ አለ ብዙ ሺ ቃላት ብዙ ሺ ፍቅር😊😍 አንተ ለእኔ ከማንም ከምንም በላይ ነህ😍ነገሮች እንዳልጠበቅናቸው ሆነው ቢያወዛግቡንም በጊዜ ሂደቶች ሁላ ለአንተ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም😊😍አብሬህ የመኖር ጉጉቴ እጥፉን ይሆናል እንጂ አልሰለችም😊😍 ብዙ ነገርን ሆኜ ይሆናል ሆኛለሁም ነገር ግን ፍቅርን የሰጠኸኝም ያስተማርከኝም አንተ ብቻ ነህና ፍቅሬን መግለፅ እስኪያቅተኝ ድረስ እድሜ ልኬን አፈቅርሃለሁ😍   ♥️ ❤️  ♥️   ላንተ✍️✍️ https://t.me/cheweta   ,,,,,🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹,,,,,                                      ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌#Like ና #አደራ_ሼር_ 😉 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏 https://t.me/cheweta
Показати все...
👍 2
👍 2
Показати все...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

💝የመረጥሽዉ ያንቺ ነው💝 https://t.me/cheweta 1💝 ሰዓት⌚ 2💝 ጫማ 👠 3💝 ነጠላ/ኢጃብ 4💝 ቦርሳ👜 5💝  ቸኮሌት🍫 6💝  ሀብል📿 7💝  ልቦለድ📚 8💝  ቀሚስ/አባያ 9💝  2GB 10💝  ስልክ📱 11💝ሽቶ 12💝የጆሮ ጌጥ 13💝 ሊፕስቲክ👄 14💝 ካልሲ 15💝 ሎሽን🧴 16💝  የእጅ አምባር 17💝  አንቺን/አንተን 18💝  ኤርፎን 19💝  አሻንጉሊት 20💝 መፅሐፍቅዱስ/ቁርአን📖 https://t.me/cheweta https://t.me/cheweta
Показати все...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

👍 2🔥 1🎄 1
==============================             💝 የልደት ስጦታ ለሴቶች 💝 ================================           ከታች ከተዘረዘሩት  ቁጥሮች ውስጥ አንድ ቁጥር ምረጪ ለልደትሽ  ስጦታ እሰጥሻለሁ  ማለት ነው እንቢ ማለት አይቻልም https://t.me/cheweta 1💝2💝3💝4💝5💝6💝7💝8💝9💝10💝11💝12💝13💝14💝15💝16💝17💝18💝19💝20💝 https://t.me/cheweta
Показати все...
የፍቅር ጨዋታ ❤

የተለያዩ ፍቅርን የሚያሞቁ መልእክቶችን የምናገኝበት Channel

2
በደንብ እንተዋወቅ START 1. ስም? 2. ሰፈር? 3. ክፍል? 4. ት/ቤት? 5. እድሜ? 6. ስልክሽን ላኪልኝ? 7. ስልክህን ላክልኝ? 8. ወክ ገብዘኝ? 9. ወክ ጋብዢኝ? 10.ምን ፈታ ያደርግሻል? 11. ምን ፈታ ያደርግሀል? 12.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው? 13. አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ናት? 14. ምን አይነት ሴት እመስልሀለው? 15. ምን አይነት ወንድ እመስልሻለው? https://t.me/cheweta 16. ምን አይነት ፊልም ይመችሀል? 17.ምን አይነት ፊልም አይመችህም? 18. ምን አይነት ፊልም ትወጃለሽ? 19. ምን አይነት ፊልም አይመችሽም? 20. ሲከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ? 21.ሲከፋህ ምን ታደርጋለህ? 22. ፎቶሽን ላኪልኝ? 23. ፎቶህን ላክልኝ? 24.ከቤተሰቦችሽ ማንን በጣም ትወዳለሽ? 25.ከቤተሰቦችህ ማንን በጣም ትወዳለህ? 26.ፍቅረኛ አለህ? 27. ፍቅረኛ አለሽ? 28. ምን አይነት ሰው ይመችሻል? 29. ምን አይነት ሰው ይመችቸል? 30. የምትወጂው ሙዚቃ? https://t.me/cheweta 31. የምትወደው ሙዚቃ? 32. አሁን ደውይልኝ? 33. አሁን ደውልል? 34. ሰው አስከፍተሽ ታውቂያለሽ? 35. ሰው አስከፍተህ ታውቃለህ? 36. ምን ምግብ ትወጃለሽ?ከፆም?ከፍስክ? 37. ምን ምግብ ትወዳለህ?ከፆም?ከፍስክ? 38. ፍቅረኛሽ ብሆን ምን አይነት ሴት ትሆኝልኛለሽ? 39. ፍቅረኛህ ብሆን ምን አይነት ወንድ ትሆንልኛለህ? 40. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዢኛለሽ? 41. ስንገናኝ ቸኮሌት ትጋብዘኛለህ? 42. ትወጂኛለሽ? 43. ትወደኛለህ? 44. ለምንድን ነው የምትወጂኝ? 45. ለምንድን ነው የምትወደኝ? 46. አፍቅረሽ ታውቅያለሽ? 47. አፍቅረህ ታቃለህ? 48. ግንም ግጠምልኝ እና ላክልኝ? 49.ግጥም ግጠሚልኝ እና ላኪልኝ? 50. የአሪፍ ጓደኛህ ስም? 51. የአሪፍ ጓደኛሽ ስም? 52. ሰክረህ ታቃለህ?መቼ? 53. ሰክረሽ ታውቂያለሽ?መቼ? 54. first kiss? 55. የመጀመሪያሽ boy friend ስም እና ፎቶ? 56. የመጀመሪያህ girl friend ስም እና ፎቶ? 57. ደስ የሚልሽ ስም? 58. ደስ የሚልህ ስም? 59. ሰው ሲያስከፋሽ ምን ታደርጊያለሽ? 60. ሰው ሲያስከፋህ ምን ታደርጋለህ? @cheweta @cheweta 61. ምን ያስቅሻል? 62. ምን ያስቅሀል? 63. ደብቀኀኝ ታቃለህ? 64.ደብቀሽኝ ታውቅያለሽ? 65. ዋሽተኀኝ ታቃለህ? 66. ዋሽተሽኝ ታውቅያለሽ? 67. ሚስጥርህን ንገረኝ? 68. ሚስጥርሽን ንገሪኝ? 69. በብዛት ምን እያልሽ ትሳደቢያለሽ? 70. በብዛት ምን እያልክ ትሳደባለህ? 71. አሪፍ ባሀሪሽን ንገሪኝ? 72. አሪፍ ባሀሪህን ንገረኝ? 73. ቁም ነገረኛ ነሽ? 74. ቁም ነገረኛ ነህ? 74.የማይመችሽ ባህሪዬን ንገሪኝ? 75. የማይመችህ ባህሪዬን ንገረኝ? 76. የልደትሽ ቀን? 77. የልደትህ ቀን? 78. ከመጀመሪያው boy friendሽ ጋር ለምን ተጣላቹ? 79. ከመጀመሪያህ girl friendህ ጋር ለምን ተጣላቹ? 80. ተደባድበሽ ታውቅያለሽ?ለምን? 81. ተደባድበህ ታውቃለህ?ለምን? 82. ምን አትወጂም? 83. ምን አትወድም? 84. ምን አይነት አለባበስ ይመችሻል? 85. ምን አይነት አለባበስ ይመችሀል? 86. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስባለህ? 87. በቀን ስንቴ ስለኔ ታስቢያለሽ? 88. አልወድህም እሺ በይው ብለውኝ ነው ብልህ ምን ታደርጋለህ? 89. አልወድሽም ስለወደድሽኝ ሼም ይዞኝ ነው ብልሽ ምን ታደርጊያለሽ? 90. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለህ? 91. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለሽ? 92. የመጀመሪያሽ boy friendሽ ምኑን ወደድሽለት? 93. የመጀመሪያህ girl friendህ ምኗን ወደድክላት? 94. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ? 95. እኔ ላንቺ ስንተኛሽ ነኝ? 96. አነደ ኔማር or ዲባላ ቆንጆ መሆን ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ? 97. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ? 98. ስንገናኝ ከንፈሬን ሳሚኝ? 99. ሚስቴ ሁኚ? 100. ባለ ሁን? ይሄን እንጫወት ከ 1-100 ቁጥፎች አሉ ቁጥር እንጠራለን መልስ በየተራ ግን ሁለታችንም በታማኝነት መዋሸት እና መደባበቅ የለም እሺ አመሰግናለው🙏 @cheweta @cheweta
Показати все...