1 856
Підписники
+124 години
+107 днів
+5130 днів
Архів дописів
በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል ሲማሩ የቆዩ የድህረምረቃ የመደበኛ፣ የቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የማታ መርሃ-ግብር 28 ተማሪዎች የምረቃ ፅሁፍ ተቋቁሟቸውን በፈታኞቻቸው ፊት በስኬት አጠናቀዋል። የድህረ-ምረቃ ዳይሬክቶሬት የመመረቂያ ፅሁፋቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች እንዲሁም አማካሪዎቻቸው እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ይወዳል።
👍 4
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.