cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

Рекламні дописи
278
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+230 днів
Архів дописів
00:29
Відео недоступне
7abd03a94f41ae636421e27b8ba34ffb.mp47.51 MB
ሴት ልጅ ሙዚቃ ከጋበዘችህ ከልብህ አዳምጠው ምክኒያቱም ልትነግርህ ያልቻለችውን በሙዚቃው ለማስተላለፍ እየመከረች ነው🙈🙈
Показати все...
💜 ካሳመመኝ ሰው በመራቅ ላይ ፅናቱን ስጠኝ የልቤ መሰበር ወደቀለለውም አታቅርበኝ ።
Показати все...
💔 በአንድ ሰው ጥረት ላይ ብቻ የተመሰረቱ ግንኙነቶች ሁሉ ቀጣይነት አይኖራቸውም
Показати все...
🗣በምን ትቀናለህ 👨ንጹህ ልብ ባላቸው ሰዎች 🗣እዴት 👨ምክኒያቱም ከልባቸው ፍቅርን መስጠት ስለሚችሉ በነሱ እቀናባቸዋለሁ
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ወንዶች ከ ፍቅረኛቸው የሚጠሉት ዋነኛ ነገር😬 የ ወንድ ጓደኛ🙄 💞💞💞💞💞💞💞
Показати все...
masoom-wazeer-arabic-elsen-pro-music.m4a2.19 MB
NahQKl3z3mg.m4a1.89 MB
Фото недоступне
ቃልኪዳን ከፍቅረኛዋ ስትጣላ ፈጠነ "ፍቅር የለም" ብላ post አደረገች። Comment ላይ የተሰጧት ምላሾች በጥቂቱ🙈🙈 🗣"Abdu በፍቅር የተጎዳው")አወ ልክ ነሽ ወላሂ ፍቅር የለም 👩"ቤቲ የአባቷ ልጅ")ሲጀመር ፍቅር የሚሉት የት ያዩትን ነው ቁሞ ሲሄድ ያየው አለ።ልክ ነሽ ቃልዬ ፍቅር የለም የኔ ጣፋጭ 🗣"big boy")ፍቅር ድሮ ቀረ በኛ ግዜ 🗣"ሚካኤል አባቴ")ፍቅር ፈጣሪ ብቻ ነው 👩"በስምህ ልጠራ" ፍቅር ለሰው ልጅ ከፈጣሪ ለኛ የተሰጠን ትልቁ ስጦታ ነው።ፍቅር የለም አለ ብሎ መጨቃጨቁ ምንም አይጠቅማቹሁም ጥሩ አፍቃሪ መሆን እችላለሁ እዴት ጥሩ አፍቃሪ ልሁን ብላቹ እራሳችሁን ጠይቁ ፍቅር ባይኖር ደግሞ የምወደውን ልጅ ከራሴ አብልጬ ባልወደድኩት ነበር።እራሳችሁን ተመልከቱ ማፍቅር መቻላችሁን ፈትሹ ይሄ ስጦታ የሚሰጡት የተመረጡት ናቸው።ለሁሉም አይታደልም
Показати все...
Фото недоступне
Фото недоступне
00:09
Відео недоступне
💔😂😂
Показати все...
8.24 KB
04:25
Відео недоступне
5.64 MB
5.10 KB
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ሴቶች ከወንዶች የምትወዱት? መልኩን🥰 ሸበላ😍 ጸባዩን❤️
Показати все...
ስስምሽ ስስምሽ ይኸው ጠፋኝ ስምሽ🙈😂 ማን ብዬ ልጥራሽ🥺😂
Показати все...
👨ወይ አልነገርሽኝ አላቀው 👩ምንድን ነው እሱ 👨የለኝም ጥፋት የማቀው 👩ማወቅማ አለብህ 👨ያንችስ የጉድ ነው 👩ካንተ ባይበልጥም 👨ድንገት ተነስቶ መለየት 👩እኔ አልፈልግም🤔 👨ሆነብኝ ግራ መጋባት 👩ግራማ አትጋባ ውድ 👨ኧረ አቤት አቤት 👩እ 👨ሁሉም ስላቺ ጠየቀኝ 👩ንገራቸው 👨ምን ልበላቸው ጨነቀኝ 👩ያልኩሁን ሁሉ 👨መላው ጠፋብኝ 👩ትወደኛለች በላቸው 👨ግራ ተጋባ ሂወቴ 👩እደዚህማ አትሁን 👨ጨለማ ወርሷታል ቤቴን 👩የትኛውን ቤት 👨የልቤን❤️❤️❤️
Показати все...
ወንዶች ከሴት ልጅ የምትወዱት? "ጸባዮን" ❤️ መልኳን🥰
Показати все...
እንድትናፍቂኝ ብዬ ዝም አልኩሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰❤️❤️🥰❤️🥰 አንቺ ግን ምን አደረግሽ እረሳሽኝ😔😔😔
Показати все...
በትክክለኛው ሰው አይን🥀🥀 ሁሌም ቆንጆ ነን❤❤
Показати все...
Фото недоступне
Фото недоступне
Фото недоступне
Фото недоступне
👨ሰላም 👩እዴት ነህ ቡሩኬ 👨ደና ነኝ 👩ጠፋህ ስልክህም አይሰራም ቴክስትም አትመልስም አስጨነከኝኮ 👨አደል ሜሪ የመጨረሻ ውሳኔሽን ንገራኝ ብዙ ግዜ ሰጥቼሻለሁ ዛሬ ግን የመጨረሻችን ነው 👩ብሩኬ ግን ከዛ ቡሀላ አትተወኝም አደል ብዙ ታሪክ አንብቤለሁ ጓደኞቼም አንዴ ከዳረጉት ቡሀላ ጸጸት ላይ ናቸው በመተዋቸው ያ በኔ እደማይደገም በምን ልመን 👨ሁሉም ወንድ አንድ አደለምኮ እኔ ደግሞ ከልቤ ነው የምወድሽ እደዚህ ያለ ነገር ባንቺ ላይ ለማድረግ አቅሙ የለኝም የወደፊቷ ሚስቴም እድትሆኚ የምመኝሽ ታዳ ይሄንን አደረግን ብየ የምርቅሽ ይመስልሻል? 👩አይ እደማታደርገው አውቃለሁ ግን ፈራሁ 👨ምንም አያስፈራም አትፍሪ እኔኮ ከጎንሽ ነኝ 👩እሺ እና የት ላግኝህ 👨ሰፈር እመጣለሁ እኔ እወስድሻለሁ 👩እሺ እጠብቅሀለሁ 👩ወጥቻለሁ 👨እየመጣሁ ነው 👩እሺ ፈጠን በል ➬ይዞት ወደነበረው ዶርም ይዟት ገባ የራሳቸውን አለም ፈጥረው ክንፍ ብለው ከቆዩ ቡሀላ ከዛ መውጣትን ከማያስመኝ አለም ነቁ እቤቷ ድረስ ሸኝቷት ሊመለስ ሲል 👩ብሩኬ 👨ወዬ 👩አተወኝም አደል 👨አትጠራጠሪ ደሞ ከነክብርሽ ነውኮ ያገኘውሽ ላንቺ ያለኝ ክብር ከፍ ብሏል 👩እውድሀለው ➬ ከንፈሮን በስሱ ሲስማት እናም ወደ ጆሮዎ ጠጋ ብሎ 👨የልቤ ንግስት እወድሻለሁ አላት ➬ ፍልቅልቅ ብላለች ደስታዎ መቆጣጠርም ከማትችለው በላይም እየሆነባት እደሆነ ስትረዳው ቻው ብላ ተሰናብታው ወደ ቤት ገባች ክፍሏም ገብታ ደስታ የሚደርጋትን አሳጣት።በቃ አለም ለሷ የሞላችላት መሰላት። ብሩክ ከዛ ቡሀላ ይሸሻት ጀምሯል በአካል እድታገኘው ስትቀጥረው ቀጥሯት አይመጣም ስትደውልልለት ስልክም ማንሳት ትቷል ብቻ እየተዋት እደሆነ ተረዳች በደረገችው ነገር ጸጸት እየተሰማት መጣች ነገሩ ከራሱ አንደበት ለማወቅ ብላ ለማናገር ወሰነች። 👩ሀይ 👨እሺ 👩ብሩክ እየሸሸከኝ ነው እዴት ያንን ሁሉ የፍቅር ግዜ ካሳለፍን ቡሀላ እዴት ለቃልህ መታመን ከበደህ እዴት እደዚ ጨካኝ ሆንክ 👨አትደውይ ካንቺ ጋር ያለኝን ነገር ጨርሻለሁ በቃ ተይኝ 👩በቃ ይሄው ነው አንተ ፍቅር ስትለው የነበረው አልጋ ላይ መጋደምን ነበር በቃ እስከዚህ ድረስ ነው ላንተ ፍቅር 👨አንቺስ እዴት በዚህ ፍጥነት እደዚህ ከኔጋ ለመዳራት ወሰንሽ እደዚ የሚፈጥኑ ሴቶች አይመቹኝም 👩ስለምወድህ እጂ ባለጌ ሁኜ አደለምኮ አንተን ከማጣ ብዬ እጂኮ በቀላሉ የምሸወድ ልጅ ሁኜ አደለም 👨ከንግድህ ቡሀላ በማንኛውም መንገድ ልታገኚኝ እዳትሞክሪ እዚህ ላይ ጨርሰናል 👩ሰይጣን ነህ እሺ የተረገምክ😭 👨አትነፋረቂ መጀመሪያ ነበር መጠንቀቅ አሁንማ የተባላ እቁብ ነው😂😂 👩የጅህንማ አታጣትም 👨ሁለታችንም አትሸወዱ የምትሰሙት ነገር ሁሉ አትመኑ የሱ መደባሪያ ሲባል ሂወትሽን ምስቅለቅል ውስጥ አትክተቺው።ለብልግና ከጋበዘሽ በፍጹም አትፍቀጂለት በምንም ቢያስፈራራሽ እንለያያለን ቢልሽ እራሱ ከሱ ውጭ የሆነ ሂወት እዳለሽ ከሱ እርቀሽ አሳይው።
Показати все...
👍 4
Mesfin Bekele.mp35.74 MB
00:29
Відео недоступне
5.14 MB
Znar_Zema_Yene_Set_የኔ_ሴት_New_Ethiopian_Music_2017_Official_Video.mp33.82 MB
00:06
Відео недоступне
አስተዋይ ከሆነችሁ ke fiker dej.mp45.01 KB
Авторизуйтеся та отримайте доступ до детальної інформації

Ми відкриємо вам ці скарби після авторизації. Обіцяємо, це швидко!