cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💜Gøød vibë💜

share 😇 Welcome to this channel 😍😍😇 Profile picture Tik tok video😊😊 Funny video🤣😂😂 Old & new music 🎶 Fashions👗👠👡 Artists photo 😍😍 All in one comment 👇 Nardiina🖤 ᴏᴡɴᴇʀ @Kidiiiiiiiiiii

Більше
Рекламні дописи
193
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
ሁሌ አንድ አይነት ጥያቄ ደና ነሽ ሁሌ አንድ አንድ አይነት ውሸት ደና ነኝ💔🥀
Показати все...
የኢትዮጵያ ባንዲራ🇪🇹 ላይ ያለው ኮከብ ተነስቶ የሴት ዳሌ ቢቀመጥ ወንዱ ሁሉ ለሀገሩ ይታገል ነበር😜😜
Показати все...
ቤተሰቦቼን April the fool ማድረግ ፈልጌ "ከዚህ ቤት ወጥቼ ለብቻዬ መኖር እፈልጋለው" ስላቸው ... : #Mother እልልል ልጄ ነብስ አወቀ ብላ አልቀወጠችውም🙈🙊🙉
Показати все...
የፈጠራ ችሎታዬ በጣም ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በየቀኑ በራሴ ላይ የምፈጥረዉ ችግር እራሱ የተለያየ ነዉ!
Показати все...
ሠርግ ቤት ሄጄ 7 ቁርጥ እንጀራ አንስቼ ስበላ አንድ እናት አይተውኝ እንዲህ አሉኝ... . #የድሮ_ፍቅረኛዋ_አንተ_ነበርክ_እንዴ ?🤣
Показати все...
ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣
Показати все...
Dear የዚ channel familywoch ኧረ ስለመድሃኒያለም left አትበሉ
Показати все...
ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትዘን በፈስህም ቢሆን !
Показати все...
#ሐበሻ_ማለት እኮ በ 1000 ብር💶 ደሞዝ የ2000 ብር የቤት🏠 ኪራይ እየከፈለ የሚኖር አስማተኛ ህዝብ ነው💰😂😂 @Edu_eduti
Показати все...