Üňķñøŵň~fęëłĩņģ§
My pic📸 My friend pic👭 My editing pic🎥 Memes😹 Poem🧾 New and old music 🎤🎼 Love stories💞 Tiktoks🤣 Funny videos😂 Cross inbox @yeenatua_lij @Bechoye19 @If_you_fucker
Більше194
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ለናፍቆትሽ ክብደት ይኑረው አይኑረው አላውቅም ብቻ ልቤ አንቺን በናፈቀ ቁጥር ተራራ የተሸከመ ያህል ይሰማኛል
1900
እመነኝ
አሁን የሚሰማህ ከባድ ህመም ያልፋል
ዘላለም አይቆይም ጊዜውን ጨርሶ አንድ ቀን ይጠፋል ፈጠነም ዘገየም ካንተ ውስጥ ይወጣል
1900
አንድ ሰው ታሟል ለመባል? ምን ያህል ህመም መሸከም አለበት?
ልምድ ሆኖብን ያልጠናበትን ሰው ሄደን አንጠይቅም።
1900
አንዳንዴ ከመለያየቱ በላይ የተለያየንበት ምክንያት ያመናል፣
አንዳንዴ ከንግግሩ በላይ ተናጋሪው ያመናል፣
አንዳንዴ ከፀቡ ይልቅ ትዝታው ያመናል፣
አንዳንዴ የጠበቅነው ነገር ከመቅረቱ በላይ በመጠበቅ ያባከነው ጊዜ ያመናል፣
አንዳንዴ የኔ ባልነው ሰው ከመከዳታችን በላይ ያንን ሰው ድጋሚ ልናምነው አለመቻላችን ያመናል፣
አንዳንዴ ከጥያቄው በላይ መልሱ ያመናል፣
አንዳንዴ ከትናንቱ ቁስል በላይ የዛሬው ጠባሳ ያመናል፣
#አንዳንዴ ከሀዘኑና ከብሶቱ በላይ ደስተኛ ለመምሰል የምናደርገው የውሸት ህይወት ያመናል። ብቻ ያማል
1900