cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

RAMA

መልካምነት ለራስ ነው

Більше
Рекламні дописи
26 957
Підписники
-2324 години
-1667 днів
-78830 днів
Архів дописів
Показати все...
👍 11
Показати все...
👍 3 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውኃ ለተጠማ ለማጠጣት የሚጠባበቁት እናት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ዋሣማር ቀበሌ ወነጋር መንደር መኖሪያቸውን ያደረጉት እናት ያቦነሽ ንስራነ ለወጪ ወራጁ የደከመ መንገደኛ ሁሉ ንፁህ ውሃ በመስጠት ጥሙን ያረካ ዘንድ በጎ ምግባራቸውን ይቸሩታል። ችግርን የሚረዳው የሚያውቀው ነው የሚሉት እናት ያቦነሽ ለተጠሙት ውሀ የማጠጣት ተግባር በአፍላነታቸው ከጓደኞቻቸው ጋር ገበያ ውለው ሲመለሡ የሚቀምሱት ውሃ ባለማግኘታቸው ውሃ ጥም በርትቶ እንዳሰቃያቸው እና ይህ በሌሎች እንዳይደገም ይህን ተግባር እንደጀመሩት ይናገራሉ።
Показати все...
🥰 56👍 8👏 3😍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የፕሮቴስታንት ቸርች፣ ለኦርቶዶክስ ተሸጠ! 👉 በአትላንታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፕሮቴስታንት አማኑኤል መጥምቃዊያንን ቸርች በ2 ሚሊዮን ዶላር ገዛችው። የገዛውም በአሜሪካ አትላንታ የሚገኝው መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤልና ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሲሆን መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ/ም አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ገዝቶ ቁልፍ ተረክቧል::
Показати все...
👏 20👍 7😱 3 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
He made this plastic aircraft from used bottles 😄👍🏼 It's a great idea 😇 waiting for your feedback🤗
Показати все...
49👍 24👏 10😱 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
36🥰 5👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
64🙏 35👍 2
36👍 3🙏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቀን በየካቲት 28/2016 ከቀኑ 9:30 በፊጋ ገብርኤል ኖህ ሪልስቴት ብሎክ J የተከሰተ ክስተት የቤቱ ባለቤቶች አገር ሰላም ነው ብለው በመኖሪያ ቤታቸው ኖህ አፓርትመንታቸው ቤታቸው አገር ስላም ነው ብለው በተቀመጡበት ዘው ብለው ቤታቸው የገቡት የፌደራል ፓሊስ መሰልው መለዮውን ለብስው ሶስት በመሆን. በገመድ አስረውና ስለት በማውጣት ከሌባው ጀርባ በምታዩት ቢላ በማስፈራራት የተለያዩ ስልኮችና ገንዘብ በመቀበል ሊያመልጡ ሲሉ በአፓርታማ ውስጥ ባሉት ህብረተሰብ ርብርብ ሁለቱ ሲያመልጡ አንዱ እንደዚህ በመልበስ እና የ ኦሮምያ አርማ ያለው ተመሳሳይ የፌድራል ፖሊስ ልብስ በማድረግ ከጀርባ ህብረተሰቡ በያዘው ስለት በማስፈራራት ዘርፈው ለማምለጥ ሲሞክሩ አንዱ እጅ ከፍንጅ ተይዟል ሁለቱ ተመሳሳይ የፊድራል ልብስ ለብስው ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩት ወንጀለኞች አምልጠዋል ፖሊስ ብርቱ ክትትል እያደረገባቸው ነው።
Показати все...
👍 23
Показати все...
👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
69👍 10🙏 8🥰 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
45🙏 13👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
39🥰 19👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የጓደኛችንን ነፍስ ታደጉልን? 🙏🙏🙏 በጣም አስቸኳይ ሼር ይደረግ የደብራችን አገልጋይ የሆነው ዲያቆን ሱራፌል ገረመው ገና በልጅነቱ በወጣትነት እድሜው በጠና ታሞ ብናል በአቅማችን በጸሎትም በአቅማችን የተቻለንን እናድርግ እገዛ የመኖር ህልሙን እናለምልምለት የጓደኛችንን ነፍስ ታደጉልን? 🙏🙏🙏 ለሕክምና ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ነው የተጠየቅነው። እርስዎ አቅምዎ የፈቀደውን በተዘረዘሩት የባንክ አማራጮች ይርዱን። ፈጣሪንም በጸሎት ጠይቁልን። ስለሚያደርጉልን ትብብር ፈጣሪ አብዝቶ በረከትን ያድልልን። 🙏🙏🙏 Abyssinia 177682853 Meseret Tsegaye & Alelgn Wale & Lonias Gezahegn CBE 1000610015585 Meseret Tsegaye & Alelgn Wale & Lonias Gezahegn Dashen 2957769765811 Meseret Tsegaye & Alelgn Wale ወደባንክ ካስገቡ በኋላ የገቢ ደረሰኙን ፎቶ አንስተው በመላክ ይተባበሩን። 🙏🙏🙏
Показати все...
🙏 20👍 11 3🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
44🔥 3😘 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
53🙏 11👍 8
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
32🙏 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
34🙏 6🥰 4👍 1
Показати все...
👍 3
+ ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል + ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታምሞ ተኝቶአል:: ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጠይቀው መጣ:: ሆኖም እንደ ልማዱ እግዚአብሔር ይማርህ አላለውም:: ለጆሮ የሚከብድ ቃል ጥሎበት ወጣ:: "ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል!" ነቢዩ ይህንን ብሎት ከወጣ በኁላ ሕዝቅያስ ወደ ግድግዳው ዞሮ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ:: አምላኩ በንግግር ብዛት የሚሰማ አምላክ አይደለምና ፊቱን ወደ መቅደሱ አቅጣጫ አዙሮ አለቀሰ:: ከጥቂት ደቂቃ በኁዋላ ነቢዩ ኢሳይያስ ሌላ መልእክት ይዞ ተመለሰ:: እግዚአብሔር እንዲህ ይላል :- ጸሎትህን ሰምቻለሁ ዕንባህን አይቻለሁ በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ" (ኢሳ 38:5) ሕዝቅያስ ቤትህን አስተካክል ከተባለ በኁዋላ ፊቱን አዙሮ ከማልቀስ በቀር ምንም አላደረገም:: ሕዝቅያስ ሆይ ከአልጋህ ሳትወርድ ያስተካከልከው ቤት ምን ዓይነት ቤት ነው? ለባሪያዎችህ መመሪያ ሳትሠጥ የምታስተካክለው ቤትስ እንዴት ያለ ነው? በደቂቃዎች ውስጥ ትሞታለህ ከተባልክ በኁዋላ ዐሥራ አምስት ዓመት ያስጨመረልህ ምን ዓይነት ማስተካከያ አድርገህ ነው? ለእኛም ንገረንና ዕድሜ እናስጨምር:: ሕዝቅያስ ከአልጋው ሳይነሣ ያስተካከለው ቤቱ ልቡ ነበር:: ልብህን ካስተካከልህ ቤትህ ይስተካከላል:: እግዚአብሔር እንደሆን ትሞታለህ ቢልህም መሞትህን አይፈልግም:: እርሱ ካንተ ጋር ጸብ የለውም:: "በውኑ ኃጢአተኛ ይሞት ዘንድ እፈቅዳለሁን? ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ከመንገዱስ ይመለስና በሕይወት ይኖር ዘንድ አይደለምን?" ይላል መሐሪው (ሕዝ 18:23) እርሱ ትሞታለህ የሚልህ መኖርህን ፈልጎ ነው:: አንዴ ብያለሁ ብሎ አይጨክንብህም:: በንስሓ ተመለስ እንጂ ምሬሃለሁ ለማለት ይቸኩላል:: አሁን ትሞታለህ ብዬው አሁን ትድናለህ ብለው ይንቀኛል ሳይል ተመልሶ ይምርሃል:: ኃጢአትህንም ወደ ጥልቁ ይጥለዋል:: በጎ እንድትሠራም ዕድሜ ይጨምርልሃል:: አንተ ብቻ ተመለስና አሁኑኑ ንስሓ ግባ:: ከበደል አልጋ ጋር ያጣበቀህን ፈተናም ድል መንሻው ጊዜ አሁን ነው:: ሕዝቅያስ በደቂቃ ዕንባ ምሕረት አግኝቶ ዕድሜ ካስጨመረ በዐቢይ ጾም ሙሉ የሚያለቅስ ምን ያህል ዕድሜ ያገኝ ይሆን? ወዳጄ አንተም ተነሣና በዚህ ወር ቤትህን አስተካክል:: እንደ ሕዝቅያስ ፈጣሪህ ይጠብቅሃል:: የተቀየምከውን ይቅር በል የበደልከውን ካስ የሚበቀልህን የማይተኛ ጠላትህን ዲያቢሎስ ተበቀለው:: የዐቢይ ጾም የወንጌል ምንባብ ስለ ዲያቢሎስ ፈተና ሦስቱ ወንጌላት የተናገሩትን ስናስተውል ሦስት ዓይነት ጥቅሶች እናገኛለን:: አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። (ሉቃ 4:2) በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ (ማር 1:13) የሚሉት ቃላት ጌታችን ዐርባውንም ቀን መፈተኑን ያሳያሉ:: አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ፈታኝም ቀርቦ እንዲህ አለው (ማቴ 4:2) የሚለው ደግሞ ከጾሙ በኁዋላ የቀረቡለትን ሦስት ፈተናዎች የሚያሳይ ነው:: ሦስተኛው ጥቅስ ደግሞ ከተፈተነ በኁዋላ ያለው ሲሆን ዲያቢሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ እስከ ጊዜው ከእርሱ ተለየ። (ሉቃ 4:13) ይላል:: ዲያቢሎስ ፈተናውን ቢጨርስም የሚተወው ለጊዜው እንጂ መፈተኑን አያቆምም:: የዲያቢሎስ ፈተና ስልቱ ይቀያየራል እንጂ ይቀጥላል:: ዐቢይ ጾም ዲያቢሎስ ድል የተደረገበት የጦር ዐውድማ ነው:: በዚህ ወራት ድል ያላደረግነውን ፈተና በሌላ ጊዜ አናደርገውም:: ሰነፍ ገበሬ በሰኔ ይሞታል እንደሚባለው በዐቢይ ጾም የተኛ ክርስቲያን መቼም አይነቃም:: ከነስሙ ሁዳዴ (ሰፊ እርሻዬ) የምንለው ይህ ጾም ለነፍሳችን ብዙ ዘር የምንዘራበት አጋንንት መድረሻ የሚያጡበት ጾም ነው:: በዐቢይ ጾም ያልተገራ አንደበት መቼም አይገራም:: በዐቢይ ጾም ያልተፈወሰ ቂም መቼም አይፈወስም:: ጌታችን በወንጌል አንዴ ወደ እሳት አንዴ ወደ ውኃ የሚጥል ጋኔን ያለበትን ልጅ ሲፈውስ "ይህ ዓይነቱ ጋኔን ያለ ጾምና ጸሎት አይወጣም" ብሎ ነበር:: ሀገራችንን አንዴ ወደ እሳት አንዴ ወደ ውኃ የሚጥላት የጥላቻ ጋኔንም ያለ ጾምና ጸሎት አይወጣም:: ወዳጄ ከቁስልህ የምትፈወስበት ወር እንደደረሰ ዕወቅ:: አንተስ ብትሆን ልትላቀቀው እየፈለግህ ያቃተህ ክፉ ልማድ የለብህም:: እንደ ቅዱስ ጳውሎስ "የምፈልገውን መልካም ነገር አላደርግም የማልፈልገውን ክፉ ነገር ግን አደርጋለሁ:: ምንኛ ጎስቋላ ለዚህ ለሞት ከተሠጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?" ብለህ ምርር እንድትል ያደረገህ ኃጢአት የለም? እንግዲያውስ እወቀው:: ይህ ዓይነቱ ወገን ያለ ጾምና ጸሎት አይወጣም:: ይህ ጾም ቁስል የሚሽርበት ጾም ነው:: ይህ ጾም ሸክም ማራገፊያ ጾም ነው:: እንደ ሕዝቅያስ በዚህ ወር ቤትህን በንስሓ አስተካክል:: ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የካቲት 15 2012 ዓ ም ዝዋይ ኢትዮጵያ
Показати все...
👍 14 4👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዝቋላ 😭 የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው አዎ በክብር መቀበራቸውም ተመስገን ነው ነገር ግን ይብላኝልን ለኛ ከሃጢአት ላልተመለስነው እነሱስ የሰማእትነትን ፅዋ ተቀብለዋል ሩጫቸውን ጨርሰው ወደሚወዱት አምላካቸው ሄደዋል እድለኞች ናቸው 🙏
Показати все...
😭 80 11👍 4👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይኸች ልጅ ከአውቶብስ ተራ ወደ መሳለሚያ በሚወስደው መንገድ ከህብረት ባንክ ፊትለፊት በሚገኝ የተጣለ የመብራት ምሰሶ ስር ነው የምትኖረው ። ከዚህ ቀደም ስትሰራበት በነበረ ምግብ ቤት ውስጥ ይሰራ የነበረ የጥበቃ ሰራተኛ የወሲብ ጥቃት አድርሶባ ለከፍተኛ የስነ ልቦና ስብራት ተዳርጋለች ። ከዚህ ሰው የወለደችውን ልጇንም ጎዳና ላይ ሆና በሚያሳዝን ሁኔታ እያሳደገች ትገኛለች ። አኗኗሯ ለሌላም ወሲባዊም ሆነ ሌሎች ጥቃቶች ተጋላጭ አድርጓታል ። በደረሰባት የስነ ልቦና ስብራትም ለዐይምሮ ህመም ዳርጓታል ። እንዳየኃት ግን መጠነኛ እንክብካቤ እና የባለሙያ ምክር ብታገኝ ወደ ጤናዋ ትመለሳለች ። ስሟ አበራሽ ጉዲሳ አተሆ ትባላለች ። እሷ ስልክ ቁጥርም ሆነ መታወቂያ የላትም ። በመሆኑም እሷ የምትኖርበት አካባቢ የምትኖር አንዲት የተባረከች ልጅ ስላገኘን በሷ በኩል ልታገኟትና ልታግዟት ትችላላችሁ ። +251910538335 በጎነትን ጨምሩ ! Zekaryas Kiros
Показати все...
😢 38👍 16 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥰 68 43👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥰 31 7👏 5👍 3🔥 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
61🙏 17🥰 6👏 4👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
129🕊 6🙏 5👍 4🤣 2👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
29🙏 5👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥰 35👍 6
Показати все...
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
39👍 8
Показати все...
👍 6 2
Показати все...
👍 6
Показати все...
8🕊 3👍 2😁 1
Показати все...
👍 3🥰 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ከስራ_ታግዷል! ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ በመኪና እየተዘዋወረ የአንድ እመነት (ፕሮቴስታንት)አስተምሮ በአደባባይ ሲያስተዋውቅ የታየው እንስፔክተር ተስፋዬ ደምሴ የተባለ ፖሊስ በክልሉ የፀጥታ ቢሮ ሐላፊ በአለማየሁ ጢሞቲዎስ ግለሰቡ በሰሩት ስህተት ከስራ መታገዳቸውን ተገልጿዋል። የክልሉ የፀጥታ ቢሮ ሐላፊ እንደገለፁት "የትኛውም ፖሊስ የተሰጠውን የስራ ኃላፊነት ትቶ የፖሊስ ልብስ ለብሶ ቲክቶክ እና መሰል የሚዲያ አማራጮች ላይ መታየት የለበትም።ከፈለገ የፖሊስ መገለጫ የሆነውን ልብስ አውልቆ እንደማንኛውም ሰው ሃይማኖታዊ ጉዳዩን መፈፀም ይችላል" ብለዋል።
Показати все...
👍 48👎 7 2
Показати все...
11 ታቦታት ወጡ‼️👉ተአምር ነው🤔 https://www.youtube.com/live/PHyWBsvxWeQ?si=NeCzGiceL9jp9_uB
Показати все...
🕊 6👍 5 2😁 2
ሰበር መረጃ👉(ፓስተር ቢኒያም) ምን አለ? https://youtu.be/fiYxABhB0lE?si=d_4YNzTaiG2-DwRg
Показати все...
6👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.