cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🤭ወሬ ወሬ🤫

Don't leave this Group Add to Group . . . . . . . . 🤳.adadis mereja & feta lemat kefelege ጥርሶን eskiyalbot dres ysqalu @Artist_Tebarek .... ወሬ ወሬ ....

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
158
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በዉሸት ከመደላደል በእዉነት መጎዳት ይሻላል፡፡ ~ካሊድ ሆሴኒ~
Показати все...
👍 3
👎
ለፈገግታ
Показати все...
😂 4
☹️ 1
አብዛኞቹ ሴቶች በስራ ተወጥረው ይውላሉ ቀሪዎቹ ግን በሱሪ ነው የሚወጠሩት
Показати все...
ጀለስን ከሚስትህ ጋር ለምን ተፋታችሁ ስለው . . ሽንኩርት ለመላጥ እንደ ቲማቲም በዉሀ ስትቀቅል እንዴት ያስችለኝ አለኝ
Показати все...
ማታ አጎበር አስሬ ስተኛ አንዷ ቢንቢ ጭንቅላቷን በቀዳዳ አስገብታ «ኡኡቴ! ለየትኛው ደምህ ነው ደሞ?»
Показати все...
Please Like🙏
Показати все...
16 .ተኛ ተወዳዳሪ🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂ sim .👉👉👉👉👉eyob dawit Melikam edil 👏👍👍🙌🙌🙌💪💪💪💪💪💪 @Kidusana @kidusana @Kidusana @kidusana Join and share👆👆👆
Показати все...
A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች 1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ 2. የሚፀልይ 3. አልጋውን የሚያነጥፍ 4. ክፍሉን የሚያፀዳ 5. በቅንነት የሚሰራ 6. አልኮል የማይጠጣ 7. መፀሀፍ የሚያነብ 8. ቀጠሮ አክባሪ 9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ 10. በጊዜ የሚተኛ ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ? . . . እስር_ቤት😏😏😂
Показати все...
መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እናትህ ያልነገረችህ ሚስጥሮች 1 ስታረግዝህ መታመሟን 2 ስታረግዝህ ምግብ መተዋን 3 ስታረግዝህ እንቅልፍ ማጣቷን 4 ስትወልድህ መድማቷን 5 ስትወልድህ ማማጧን 6 ስታለቅስ ማባበሏን 7 ተኝተህ አንተን መጠበቋን 8 አንዳች ነገር ሲነካህ እኔን ልጄን ማለቷን 9 የራሷን ኑሮ ትታ ላንተ መኖሯን 10 ዛሬን እንኳን አድገህ ላንተ መሳሳቷን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፨ ፨ 💝💝እስኪ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ እንመኝላቸው ፡፡እናቱን የሚወድ በ like ፍቅሩን ይግለፅ @Artist_Tebarek
Показати все...