አርት ሜዳ - Art Meda
የፊልም የማስታወቂያ የቪድዮ ክሊፖች እና የድራማ ስራዎች ላይ በትወና እና በሞዴሊንግ ለመሳተፍ 💬8401 OK ብለው ይመዝገቡ Advertising /Communication /Documentary DM 💬 @biniart Www.artmeda.com
Більше1 605
Підписники
+224 години
+187 днів
+330 днів
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎯 🎯 ደረሰ ….ደረሰ …..ደረሰ “ 🎯 🎯
🎯 🎯 ሕጋዊ ድሃ” 🎯 🎯 ፊልም
🎯 🎯 ከየካቲት 22 ጀምሮ 🎯 🎯 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃ ። የሀገራችን ኮከብ ተዋንያንን ያጣመረው “ሕጋዊ ድሃ” አስቂኝ የፍቅር ፊልም በኤልያና ፊልም ኘሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ምርጥ ፊልም ።
የካቲት 25 ሰኞ በአለም ሲኒማ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
@kalkidan.tibebu @alemseged_tesfaye @mulualem.getachew @elias_fantahun @eliana_entertement @yonas_worku_ @henokassefa_
ስፖንሰሮች እና አጋር ድርጅቶች
AhaduBank @tes_lomi @topazion_picture #acapela_cretive @_atlashotel_
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አል- ሞቷል
የፍፁም ክብረት ፊልም
መጋቢት 27,28,29 እና ሚያዚያ 4,5,6
በተመረጡ የግል እና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል።
Repost from ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ከሰኞ እሰከ ሐሙስ ከ7:00 እሰከ 2:00 በተመቸዎ ሰአት ይምጡና ሪፍሬሽ ያድርጉ 🥤☕️ 🍰 🧀 🥐
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎯በአርት ሜዳ ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በአትራን ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው 🎯 ''ሁለት ቅጣት" 🎯 የተሰኘው ፊልም ሰኞ ጥር 20 / 2016ዓ.ም በአለም ሲኒማ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ፊልሙ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው ታዋቂ የኪነ- ጥበብ ባለሙያዎች ሚዲያዎቸ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። 🎯 ጥር 17/18/19 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
Www.artmeda.com
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የ ዲጂታል ካስቲንግ እንዲሁም የተመረጡ ፊልሞች ድራማዎችን የሚከታተሉበት Application interface
ለመመዝገብ 8401 ላይ OK ብለው SMS በመላክ እንዲሁም በሚላከው ሊንክ እና የይለፍ ቃል በቀጥታ የአርት ሜዳውን በ እጅ ስልክ ብቻ ይቀላቀሉ
በ ሁሉም የ ጥበብ ዘርፍ ይመዝገቡ ።
Casting /Movie /Talent /Event
Www.artmeda.com
👍 1
00:31
Відео недоступнеДивитись в Telegram

Repost from አርት ሜዳ - Art Meda
ምክር ለጀማሪ አርቲስቶች /ትወና ላይ ላላችሁ/
ኦዲሽን #Audition
ብዙ ወዳጆቸ በስልክም በመልክትም ለኦዲሽን ፎቶ አስገብተን አንጠራም ዳይሬክተሮች ለምን ሳያዩን ሳይፈትኑን ይጥሉናል ለምትሉ ጥሩ ጥቆማ ይሆናችሁ ዘንድ የህይወት ተሞክሮየን እና ምክሬን አካፍላለሁ።
1. ፎቶው ሙሉ አቋም የሚያሳይ ይሁን
2. ከጠየቁት ቁጥር በላይ ፎቶ አትላኩ
3. ለመዝናናት ወይም በአጋጣሚ የተነሳችሁትን ፎቶ አትላኩ
4. በሹራብ በቱታ በባህል ቀሚስ ወይም በጅንስ ወይም በየትኛውም ረጅም ሱሪ አትላኩ
5. የአካባቢያችሁን አለባበስ አትላኩ ይህ ማለት ኦዲሽን እንጅ ብሄር ብሄረሰብ አይደለም ፈተናው
6. ወንዶች በፓካውትና ቁምጣ ወይም ከላይ ደረትን የሚያሳይ ሆድን የሚያሳይ ክፍት ኮት ብቻ ልበሱ ወይም ከላይ ልብስ አትልበሱ ከታች ቁምጣ አድርጉ።
7.ሴቶች ሚኒ ቀሚስ እና ወገባችሁን የሚያሳዩ ቶፕ ልብሶች ብቻ ተጠቀሙ
8. የተጻፈው ነገር አልገባኝም አትበሉ ወይም በግልጽ የተቀመጠ ማስታወቂያ ካለ ለማረጋገጥ እውነት እኛን አዲሶቹን ያካታል ብላችሁ አጠይቁ እርግጠኛ እና በራስ መተማመን ይኑራችሁ።
9. ማመሰገንና ሰብዕና ይኑራችሁ
10. ቆኝጆ ነኝ ወይም ችሎታ አለኝ ብላችሁ ራሳችሁን ለማስወደድ አትሞክሩ
11. በክፍያ አትደራደሩ
12. ሰአት አክብሩ
13. ፍላጎታችሁን ተቆጣጠሩት ስርዓት ያዙ
https://t.me/artpictures24/54
👍 1
የፊልም የማስታወቂያ የቪድዮ ክሊፖች እና የድራማ ስራዎች ላይ በትወና እና በሞዴሊንግ ለመስራት 💬8401 OK ብለው ይመዝገቡ