cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ገመናዬ

🔹ስሜትህን፣ ፍላጎትህን፣ አላማህንና ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው ምንም እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል! ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ!

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
1 238
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
#Pray_For_Ethiopia 🇪🇹ለኢትዮጵያ እንፀልይ 🙏😭 🇪🇹ለሀገራችን እንፀልይ🙏😭 🇪🇹Pray for Ethiopia 🙏😭 🇪🇹Pray for our country 🙏😭
Показати все...
🙏 258
Watch "Solomon Negash በእምነት እኖራለሁ || Bemnet Enoralew New protestant Ethiopian mezmur 2012/2020" on YouTube https://youtu.be/zH_Qrnzuvg8
Показати все...
ዘማሪ መሠረት በሩ እና ዮሴፍ ካሳ ━━━━━━━━━ ➠ TITLE: አዳንከኝ ➠ GENRE: New Clip ➠ Quality: mp3 ➠ SIZE: 5.0 MB ➠ TIME: 5:50 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Показати все...
ዘማሪ መሠረት በሩ እና ዮሴፍ ካሳ ━━━━━━━━━ ➠ TITLE: አዳንከኝ ➠ GENRE: New Clip ➠ Quality: 360p ➠ SIZE: 24.3 MB ➠ TIME: 5:50 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Показати все...
ካለምክ አይቀር ትልቅ ሕልም ይኑርህ!!! “ቺክን ሱፕ ፎር ዘ ሶል” ("Chicken Soup For the Soul") ዝነኛ መጽሃፉ ላይ ጃክ ካንፊልድ (Jack Canfield) አንድን አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ አስፍሯል፡፡ በካሊፎንያ ግዛት ውስጥ ሳን ሲድሮ በተሰኘ ስፍራ አንድ ሞንቴ ሮበርትስ (Monty Roberts) የተባለ ሰው ትልቅ ፈረስ የሚያረባበትና የሚያሰለጥንበት እርሻ አለው፡፡ የዚህ ባለሃብት ጅማሬ ድንቅ ታሪክን ያዘለ ነው፡፡ የሞንቴ አባት ከስፍራ ወደ ስፍራ እየተዘዋወረ ፈረሶችን በማሰልጠን የሚተዳደር ሰው ነበር፡፡ የሞንቴም ሕይወት ወዲህና ወዲያ ከሚዘዋወር አባቱ ጋር የተቆራኘ ስለነበር ትምህርት ቤቱን በማቋረጥ ደጋግሞ ከአባቱ ጋር ይዘዋወር ነበር፡፡ አንድ ጊዜ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ ሳለ አስተማሪያቸው ወደፊት መሆን የሚፈልጉትን ሕልማቸውን በጽሑፍ አቀናብረው እንዲመጡ የቤት ስራ ሰጣቸው፡፡ ሞንቴ ማታ እቤቱ በመግባት ሰባት ገጽ ሙሉ ወደፊት ማድረግና መሆን ስለሚፈልገው ነገር ጻፈ፡፡ ወደፊት የፈረስ እርባታና ማሰልጠኛ ያቀፈ ትልቅ እርሻ እንዲኖረው እንደሚፈልግና ያንንም ግቡን የሚገልጽ ጽሑፍ ነበር፡፡ ከዚህ ግቡ ጋር የእርሻውን ንድፍ በስእል መልክ በማስፈር ለተመልካቹ ግልጽ በሆነ መልኩ አስፍሮት ነበር፡፡ ከ80 ሄክታር ያላነሰ ስፍራን አልሞ ነበር፡፡ ይህ ሕልም ቀድሞውኑ በውስጡ ሲብላላ የነበረ ጉዳይ ስለነበረ ጊዜን ሰጥቶትና በጥራት በመስራት በሚቀጥለው ቀን ለአስተማሪ አስረከበው፡፡ ከሁለት ቀናት በኋላ ውጤት የያዘውን ወረቀቱን አገኘ፡፡ በወረቀቱ ፊት ለፊት ገጽ ላይ በቀይ “F” ተጽፎበታል፡፡ ከውጤቱ በታች ደግሞ፣ “ክፍለ ጊዜው ሲያልቅ ወደ ኋላ ቀርተህ አነጋግረኝ” ይላል፡፡ ሕልመኛው ሞንቴ ከክፍለ ጊዜው በኋላ አስተማሪውን ለማግኘት ሄደ፡፡ ገና አስተማሪውን እንዳገኘው፣ “F ያገኘሁት ለምንድን ነው?” በማለት ጠየቀው፡፡ አስተማሪውም በመመለስ፣ “እንዳንተ ላለ ወጣት ይህ ሕልም ትንሽ ቅጥ ያጣ ነው፡፡ ገንዘብ የለህም፣ ኑሮን ለመግፋት ወዲህና ወዲያ በመዞር የሚሰራ ቤተሰብ ነው ያለህ፡፡ ባጭሩ ምንም ነገር የለህም፡፡ የፈረስ ማርቢያ እርሻ ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ መሬት መግዛት አለብህ፣ እርባታውን ለመጀመር ቅድመ ክፍያ ያስፈልግሃል፣ ለእርባታ የሚሆኑ ፈረሶችን ለማግኘት ገንዘብ ይጠይቅሃል” በማለት ሕልሙ ላይ መድረስ የማይችልበትን የምክንያት አይነት ደረደረለት፡፡ በመጨመርም፣ “ይህንን ምኞትህን እውን ልታደርግበት የምትችልበት ምንም መንገድ ሊኖር አይችልም፡፡ ቀለል ያለ ግብን ጽፈህ ከመጣህ የሰጠሁህን ውጠት አሻሽልልሃለሁ” በማለት ወረቀቱን ሰጠው፡፡ ሞንቴ እቤቱ በመሄድ አስተማሪው የነገረውን ነገር ለረጅም ጊዜ ቁጭ ብሉ በጣም አሰበበት፡፡ አባቱንም ሃሳብ እንዲሰጠው ጠየቀው፡፡ የአባቱ መልስ፣ “ልጄ ሆይ፣ በጉዳዩ ላይ የራስህን አመለካከት መወሰን አለብህ፡፡ ሆኖም፣ ይህ የምትወስነው ውሳኔ በጣም አስፈላጊ ውሳኔ እንደሆነ አስባለሁ” የሚል ነበር፡፡ ሞንቴ በነገሩ ላይ ለአንድ ሳምንት ብዙ ካሰበበት በኋላ ያንኑ ወረቀት ለአስተማሪው መለሰለት፡፡ በወረቀቱ ላይ እንዲህ ሲል ጽፎ ነበር፣ “ለቤት ስራዬ የሰጠኸኝን የ F ውጤት ከአንተ ጋር አቆየው፣ እኔ ከሕልሜ ጋር እቆያለሁ”፡፡ ይህ ታሪክ ከተከሰተ ከብዙ አመታት በኋላ በአሁን ጊዜ ሞንቴ ሮበርትስ በ80 ሄክታር ላይ ያረፈ ትልቅ የፈረስ ማርቢያ እርሻ አለው፡፡ በዚያም እርሻ ውስጥ 370 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የግል መኖሪያ አለው፡፡ ያንን F ያገኘበትንና ሕልሙ የተጻፈበትን ወረቀት በፍሬም አድርጎ በሳሎን ቤቱ ግድግዳ ላይ ሰቅሎታል፡፡ ሞንቴ በውስጡ የነበረውንና ከልቡ ያመነበትን ሕልም ከአስተማሪው የግል አመለካከት የተነሳ ለመጣል እምቢ ያለ ሰው ነበር፡፡ ከላይ የተጠቀሰው ሞንቴ እና በአለማችን የሚገኙ ሌሎች በርካታ እሱን መሰል ሰዎች በተለያዩ ሁኔታዎችና ሰዎች፣ “ከዚህ ማለፍ አትችሉም” በመባል የተሰመረባቸውን የገደብ መስመር አልፎ ለመሄድ የቆረጡ ሰዎች ናቸው፡፡ ሰዎች ከራሳቸው እይታ በመነሳት ማድረግ ወይም መሆን የምንችለውንና የማንችለውን የመገመት መብታቸው የተጠበቀ ነው፡፡ በዚያ ገደብ ውስጥ የመቆየትና ያለመቆየት ውሳኔው ያለው ግን እኛው ጋር ነው፡፡ “አይቻልም” ሲሉን በውስጣችን “ይቻላል” በማለት፤ “ያንተ ነገር አከተመ” ሲሉን ለራሳችን “የእኔ ነገር አላከተመም” እያልን በመንገር ወደፊት የመገስገስ ሙሉ መብትና ብቃቱም አለን፡፡ በሌላ አባባል፣ ሊገታን የሚችል ገደብ እኛው ያበጀነው ገደብ ነው፡፡ የይቻላል እይታ ማለት በአንድ ሙከራ ሳንገታና ሰዎችና ሁኔታዎች በሚሰጡን “አትችልም” የሚል መልእክት ሳንገደብ ወደ ፊት ለመገስገስና የሚቻለውን ሁሉ በማድረግ አላማችን ጋር ለመድረስ መትጋት ማለት ነው፡፡ ሆኖም፣ አብዛኛውን ጊዜ አንድን ነገር ለማከናወን ሁሉ ነገር የተሟላልን አይነት ሰዎች መሆን እንዳለብን እንድናስብና ቀድሞውኑ ተስፋ ቆርጠን እንቀመጣለን፡፡ በሕይወታችን ግን ስኬታማ ለመሆን ሁሉ ነገር የተሟላ መሆን የለበትም፤ ያመንንበትን መልካም ዓላማ ለመከተል ውስጣችን ሙሉ መሆን ነው ያለበት፡፡ ይቻላል!!! (እይታ ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ)፡፡
Показати все...
Watch ""አመልካለሁ" የአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ከስልጠና በኋላ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ" on YouTube https://youtu.be/0Nvz3n3tMA0
Показати все...
“ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” — ራእይ 22፥20 “He who testifies to these things says, "Yes, I am coming soon." Amen. Come, Lord Jesus.” — Rev 22:20 (NIV)
Показати все...
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 “This is a faithful saying, and worthy of all acceptation, that Christ Jesus came into the world to save sinners; of whom I am chief.” — 1 Timothy 1:15 (KJV)
Показати все...
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።” — ምሳሌ 1፥7 “The fear of the LORD is the beginning of knowledge: but fools despise wisdom and instruction.” — Proverbs 1:7 (KJV)
Показати все...
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” — ዮሐንስ 3፥16 “For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.” — John 3:16 (KJV)
Показати все...
“ብልህ ሁሉ በእውቀት ይሠራል፤ ሰነፍ ግን ስንፍናውን ይገልጣል።” — ምሳሌ 13፥16 _________________________________ “Every prudent man dealeth with knowledge: but a fool layeth open his folly.” — Proverbs 13:16 (KJV)
Показати все...
“ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤” — 2ኛ ቆሮ 5፥14 "And that he died for all, that they which live should not henceforth live unto themselves, but unto him which died for them, and rose again.” — 2 Corinthians 5:15 (KJV)
Показати все...
“እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።” — መዝሙር 94፥18 “When I said, My foot slippeth; thy mercy, O LORD, held me up.” — Psalms 94:18 (KJV)
Показати все...
“ሁሉ የራሳቸውን ይፈልጋሉና፥ የክርስቶስ ኢየሱስን አይደለም።” — ፊልጵስዩስ 2፥21 “For all seek their own, not the things which are Jesus Christ's.” — Philippians 2፥21
Показати все...
1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ ²⁵ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።
Показати все...
“በዚያች ምድር ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ቃል ኪዳን እንዳታደርግ፥ እነርሱ አምላኮቻቸውን ተከትለው ባመነዘሩና በሠዉላቸው ጊዜ እንዳይጠሩህ፥ ከመሥዋዕታቸውም እንዳትበላ፥” ዘጸአት 34፥15
Показати все...
“የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23 “And the very God of peace sanctify you wholly; and I pray God your whole spirit and soul and body be preserved blameless unto the coming of our Lord Jesus Christ.” — 1 Thessalonians 5:23 (KJV)
Показати все...
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።” — ምሳሌ 1፥7 “The fear of the LORD is the beginning of knowledge: but fools despise wisdom and instruction.” — Proverbs 1:7 (KJV)
Показати все...
“ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።” — መዝሙር 119፥105 “NUN. Thy word is a lamp unto my feet, and a light unto my path.” — Psalms 119:105 (KJV)
Показати все...
“የሕይወትን መንገድ አስታወቅኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን ትሞላብኛለህ።” — ሐዋርያት 2፥28 “Thou hast made known to me the ways of life; thou shalt make me full of joy with thy countenance.” — Acts 2:28 (KJV)
Показати все...
“እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።” — ቆላስይስ 3፥17 “And whatsoever ye do in word or deed, do all in the name of the Lord Jesus, giving thanks to God and the Father by him.” — Colossians 3:17 (KJV)
Показати все...
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 “Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.” — John 14:6 (KJV)
Показати все...
“ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።” — መዝሙር 34፥10 “The young lions do lack, and suffer hunger: but they that seek the LORD shall not want any good thing.” — Psalms 34:10 (KJV)
Показати все...
“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” — ዮሐንስ 11፥25 “Jesus said unto her, I am the resurrection, and the life: he that believeth in me, though he were dead, yet shall he live:” — John 11:25 (KJV)
Показати все...
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ የዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል #ቁጥር_1 ሙሉ ዝማሪው በ YOUTUBE ቻናላችን ዛሬ ተለቀቀ ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ መዝሙሩ ማግኘት ይችላሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/DQ67JA-ELKk
Показати все...
ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው ━━━━━━━━━ ➠ TITLE: ክብር ይሁንልህ ➠ GENRE: New Clip ➠ Quality: 360p HD ➠ SIZE: 45.9 Mb ➠ TIME: 5:42 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
Показати все...
🌻ዛሬ ባዶ ወረቀት ከወደ እጆቻቹ ገብቶዋል 365 ገፅ አለው ❗️መልካም ነገር ጻፉበት😘😘 ፠፠፠፠፠ 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼፠፠፠፠፠ ✊🏽እስኪ 2012ን ሙሉ ላይክ 👍🏽አይከፈልበትም
Показати все...
👍 218
. ኢየሱስ አለኝ ዘማሪ አቤኔዘር ታደሰ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. ኢየሱስ አለኝ ዘማሪ አቤኔዘር ታደሰ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. አድምጥ ዝምታህን ዘማሪት ሀና ተክሌ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. አድምጥ ዝምታህን ዘማሪት ሀና ተክሌ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. እናመልክሀለን ዘማሪት ሜሮን ተሰማ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. እናመልክሀለን ዘማሪት ሜሮን ተሰማ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. አንተ ታላቅ ነህ ዘማሪ እንዳለ ወ/ ጊዮርጊስ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. አንተ ታላቅ ነህ ዘማሪ እንዳለ ወ/ ጊዮርጊስ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. ሁልጊዜ መልካም ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...
. ሁልጊዜ መልካም ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ❇️ @CHRIST_LOVE1 ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
Показати все...