cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፍቅር ሰባኪ TemUd

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤ አሚን🙏 ለአስተያየታችሁ👉 @TemUd_Bot

Більше
Рекламні дописи
15 214
Підписники
-324 години
-437 днів
-20930 днів
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ረመዳን ይመላለስብን❤ عيد مبارك ! كل عام وأنتم بخير! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال!!! እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ የዒድ አል - ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
41👍 7😢 2🕊 1
የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል እሮብ ሚያዝያ 2 መሆኑ ተገልፆል:: ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 1 የረመዳን የመጨረሻው 30ኛ ቀን ሆኗል አላህ ፆማችንን ይቀበለን
Показати все...
18👍 8
ወዳጆች ሁሉ ለዚህ ታላቅ የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ። ነገ ሰኞ የመጀመሪያ የፆም ቀናችን ይሆናል ። ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል ። መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን። ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
47👍 13
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከምንወደዉ ጋር ፣ የተወደደ ስፍራ ላይ አላህ ይወፍቀን!🥺❤️ ጁምዐኩም ሙባረክ!🕌 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
59🙏 11👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለምን ዓለምን አትመራም ለምን ዱንያን አትገዛም ለምን ሰባት ድግሪ አይኖራትም "ሴት ልጅ ባል ከሌላት ሚስኪን ናት ሞገስ የላትም።" ይላሉ ዓኢድ አል-ቀርኒ ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
44😢 7👍 5💯 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንዴት ቀጣሽዉ? ሁሉንም ቦታ እመለከት ነበር …. ከእሱ ፊት በስተቀር @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
20👍 8🥰 8💔 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እጅህን ከያዝኩማ ….. አንተ ካለሀኝማ መች ልለቅህ? ….መች ሊከፋኝ?❤️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
31👍 10🥰 8👌 4🕊 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥹❤️‍🩹 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
22🥰 8👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንድ ወፍ አበባ ወደደ አሉ። አበባዋ ነጭ ነበረች። "መልኬ ቀይ ሲሆን እኔም እወድሃለሁ አለችው።" አሉ። ታድያ ወፉ ለወደዳት አበባ የትኛዉንም መስዋዕት ሊከፍል ዝግጁ እንደሆነ ሊያሳያት ወሰነ። ክንፉን ቆረጠና ደሙን አፈሰሰላት። አበባዋም ቀይ ሆነች። አበባዋ ወፉ ምን ያህል እንደሚወዳት አወቀች። ልትወደዉም ወሠነች። ግና ጊዜው አልፎ ነበር። ዘገየ። ወፉ በፈሰሰው ደም ብዛት የተነሳ ሞቷል። አብዝቶ ላሰበልህ አስብለት። ቦታ ለሠጠህም ቦታ ስጠው። የወደደህንም ሰው በፍቅሩ አታሹፍ ተረዳው። በጣም የወደደህን ሰው ካጣህ እንደርሱ የሚወድህ ሰው መልሰህ አታገኝም እወቅ። የተሰበረ ቀልብ መልሶ አይጠገንምና። ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
58💔 17👍 12👌 9😢 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ ☂️የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው። ስሜትን የመጋራት ሜዳ ከመስጠት ሜዳ ይበልጣል።💞 ©️fuad @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
48👍 7👌 6🥰 1
#አወይ_ፍቅር...💚 ለመልዕክተኛውም ለሰሐቦችም ከባድ የነበረው ዘመቻ ላይ የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ለመከላከል ወደሳቸው የገሰገሰው ጠልሓ ነበር። እሳቸውን በመከላከል ከጎናቸው ጦርነትን መካፈልን የተጠማው ጠልሓ ኡሁድ ላይ ጀግንነቱን አሳየ! በሙሉ አካሉ መልዕክተኛውን ይከላከል ነበር። ሐቢበላህ ﷺ በተጣሩ ቁጥር ቶሎ የሚመልሰውና ካጠገባቸው የማይጠፋው ጠልሓ ነበር። መልዕክተኛውም ﷺ እንዲህ በማለት ስለ አፍቃሪያቸው ይናገራሉ: 💚 "لقد رأيتُني يومَ أُحُدٍ ، و ما في الأرضِ قُرْبِي مخلوقٌ ، غيرُ جبريلَ عن يميني ، وطلحةَ عن يَسَاري" "የኡሁድ ወቅት እራሴን ተመለከትኩት ማንም ለኔ ቅርብ አልነበረም። በቀኜ ከነበረው ሰይዲና ጂብሪልና በግራዬ ከነበረው ጠልሓ በስተቀር።" ብለው ነበር ...🥹 ጠልሓ ወደሚወዳቸው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የሚወረወሩትን እያንዳንዱን ቀስቶች በአንድ እጁ እየተከላከለ በአንድ እጁ ደግሞ በሰይፍ ይዋጋ ነበር። አስባቹታል? ህልም ይመስላል አይደል? ... አሁን ላለነው እኛ ፊልም የሚመስሉ ትዕይንቶችን መስማት እንግዳ ነው አይደል? ...የመልዕክተኛው አፍቃሪ ጠልሓ ቁስል ቁስል ላይ ተደራረበበት። እስከሚችለው አቅም ሐቢቢን ﷺ ተከላከለላቸው። የቆሰሉትን ሸፊዒ በቆሰለው ጀርባው ላይ ተሸክሞ ተጓዘ! እሳቸውን ማትረፍ ላይ ቁዋው መጣለት። ሙሉ ሰውነቱ ቁስል ብቻ የሆነው ጠልሓ የአለሙ መድህን የሆኑትን ውዱ ነብዩን ﷺ የነበሩበት ሁናቴ ዳግም ሩህ ዘራበት፤ እግሮቹ ተንቀሳቀሱለት። ተሸክሟቸውም ወደ ተራራው ወጣ! ይህንን ክስተት ከሩቅ የተመለከቱት አቡበክር አስሲዲቅ እና አቡ ኡበይዳ ኢብን አል ጀራህ መልዕክተኛው ﷺ እና ጠልሓ ወዳሉበት ገሰገሱ! 😢 ወደ ረሱል ﷺ ሲጠጉ ግን እሳቸው በደከመው አንደበት ወደ ጠልሓ እየጠቆሙ "እኔን ትታቹ ጓድ'ኣቹ ጋር ሂዱ!" አሏቸው። አባበክርም እንዲህ ይላሉ: "ጠልሓ'ን ስናየው ሙሉ ሰውነቱ ቁስል በቁስል ነበር። ከእያንዳንዱ ሰውነቱ ደም ይፈስ ነበር! ከቀስት፣ ከድንጋይ፣ ከጦር፣ ከጎራዴ ብዙ ቁስሎች አርፈውበት ነበር። እራሱንም ስቶ ከአፉም ደም እየተፋ ነበር።" ይላሉ አባበክር። ግን በህይወት ተርፎ ነበር። መልዕክተኛውም ﷺ በአፅዕኖት: "ጀነት ጠልሓ ላይ ዛሬ ወጅቦበታል!" አሉ። 😭... አወይ ፍቅር! መሐባ የማያደርገው የለም! የረሱለላህ ባልደረቦች የነበራቸው መስዋትዕነትና ፍቅር ደግሞ አይገለፅም! 💚 አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሐመድ! ረሱሊ'ኮﷺ! ፍቅርዎ ሁሌም አዲስ ነው 💚💚 ©️Nadia @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
🥰 29👍 15 15
እስኪ አባቴን ዱዓ አስደርጋለው ብዬ አንድ ሱቅ ገብቼ ጀለቢያ እጠይቃለው "3500" 👀😳 አላህ ይስጥልኝ ወንድሜ✋ ዱዓው እንደሆን እጅም አስታጠብኩ ጀለቢያም ገዛው ያው "አላህ ሷሊህ ትዳር ይስጥሽ ነው" 🚶‍♀️🚶‍♀️ ©️mari @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
😁 121👍 8 8👌 6🥰 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንዱ ሁለተኛ ሚስት ያገባል። የመጀመሪያው ሚስቱ እሱን እጅግ ከመንከባከቧ የተነሳ ሀብሀብ ስትሰጠው ፍሬዎቹን በሙሉ ለይታ አውጥታ ነው። ሁለተኛዋ ደግሞ ዝምብላ ከተፍ ከተፍ አድርጋ ትሰጠዋለች። ከዚያ እሱም ፍሬውን እየተፋ እየበላ… «ቱፍ ቱፍ… ሐስቢየሏህ… ያቺማ ይህን ፍሬ እንኳ ከልክላኝ ነበር እኮ»🤣🤣🤣🤣 ©️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
😁 96👍 9😢 7 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ድኻ አግብታ በረሀብ የሞተች ሴት ገጥማን አታውቅም። ሀብታም አግብተው በዙልም፣ በውርደትና በብስጭት የሞቱ ግን በርካታ ናቸው። ስለዚህ ዲን እና ስነምግባር አይታችሁ አግቡ! ሁለቱ ገንዘብ በሌለበት ራሱ ሀብትን ያጎናፅፋሉ! ©️Tofik bahru @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
69👍 19🥰 6👌 3👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
«ሁለተኛ ሚስት ማግባት እፈልጋለው» አላት ምን እንደምታደርግ ማየት ፈልጎ ! የመጀመርያው ቀን ምንም ነገር አልታየውም ሁለተኛውም ቀን ምንም ነገር አላየም ! ሶስተኛው ቀን ላይ ቀኝ አይኑ ትንሽ ትንሽ ማየት ጀመረ! አንዳንድ መልሶች ላይታዩ ስለሚችሉ መልሱን ለማየት ብለህ ከምናደርጋቸው ድርጊቶች እንቆጠብ😂 ©️fiyameta @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
😁 53👍 11 7🕊 2💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከምንወደዉ ጋር ፣ የተወደደ ስፍራ ላይ አላህ ይወፍቀን!🥺❤️ ጁምዐኩም ሙባረክ!🕌 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
67🥰 13👍 5🙏 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቦታ ርቀት ሰዎችን አይለያይም ዝምታ እንጂ! @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
36🥰 12😢 12👍 4👌 4💔 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአለም እዝነት፣ የህወታችን ተምሳሌት የሆኑት የእኛ ነቢ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት ለባለቤታቸው፦ ''ኸድጃ ሆይ ድሃ ሆኜ አገባሁሽ፣ አላህ ደግሞ በአንቺ አከበረኝ'' ብለው ውለታዋን በፍቅር ነገሯት። በነገራችን ላይ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያ ባለቤታቸው ከድጃ (ረ.ዐ) በህይወት እያሉ ተጨማሪ ሚስት አልነበራቸውም፣ ብዙ ልጅም የወለዱት ከኸድጃ (ረ.ዐ) ነው። اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
85🥰 14👍 11
በብዙ ሀጃዎች ዉስጥ ገብተን ብንጠፋፋም አሁንም አለን ለማለት ያህል ነዉ። እንደበፊቱ active ለመሆን ሞክራለሁ፤ እናንተም በዱዐችሁ አግዙኝ። ጀዛኩሙላህ🤎 ለሀሳባቹ 👉 t.me/yeazizalij @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
73👍 19🥰 6💯 5👌 3
የታላችሁ?🙄👋
Показати все...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ! አላችሁ ወይ?👋
Показати все...
👍 60 10😁 3👌 3🤣 2
👋
ሰምታችኋል እንዴ! … ወንድ ልጅ ከሚስቱ ከተፋታ በኋላ የድሮ ሚስቱ የበለጠ ዉብ ሆና ትታየዋለች አሉ፡፡ ወይኔ ምን ሆኜ ነው የፈታኋት እያለ እጁን ይበላል አሉ፡፡ ሴት ልጅ ደግሞ ከወንድ ልጅ ከተለያየች በኋላ ሲጀመር ምን ነክቶኝ ነው ይህን ጅል፣ ጅላጀል፣ ጅላንፎ ያገባሁት ብላ ብቻዋን ትስቃለች አሉ፡፡ የኔ ጥናት አይደለም፡፡ በጠዋቱ ፈገግ እንድትሉ ብዬ ነው፡፡😁 ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
🤣 97👍 32😁 21👌 8 3🥰 1👏 1😢 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጁምዐኩም ሙባረክ!💞 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
41🥰 10👍 5🙏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንዱ የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦ «خذها ولا تخف» የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለማስተዋሉ ነው። •እባብ ነች።😂 ©️ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶይሚ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
😁 57👍 14 8
ከአፍሪካ ቲቪ ትውስታዎች! ሼይኽ ሚስቴን ካገባኋት በኋላ ነው አንካሳ እንደሆነች ያወኩት ሲላቸው? ሼይኹ:-እና ልትጋልባት ነበር እንዴ ያገባሀት 😂 ©️አብዱ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
🤣 62👍 5😁 5
ከአፍሪካ ቲቪ የፈትዋ ትውስታ "ያ ሼህ ሚስት አግብቼ ነበር በ3 ፈትቻታለሁ እና አሁን አብረን እንድመልሳት እፈልጋለሁ እንደው ኪታቡ ሰፊ ነው ቢያዩልኝስ…. ሼኻችን:-"በርግጥ ኪታቡ ሰፊ ነው ያንተ አፍ ግን ከኪታቡ ሰፍቷል"😂 ©️አብዱ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
🤣 56😁 9👍 8 3
… የትም ቢሄዱ ፣ የትም ቢኖሩ ፣የትም ቢድላሉ … ለክፉ ጊዜ የሚሸሸጉባት ፣ በሙሉ ልብ ሊኖሩባት የሚሄዱባት አንድ እውነት አለች እሷም « እናት ሀገር » ናት ። እኔም አንተም እኛም ሀገር አለን የኔ ሀገር ደግሞ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹 ናት ። እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መጪው አዲስ ዓመት ከጭንቅ ሁሉ የምትፈረጂበት ፣ የከፋው ስቆ የሳቀው ዘልቆለት በተድላ የሚኖርብሽ ይሁን ! ያ ረብ ?! ©️አብዱ ረዛቅ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
40🕊 18👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ። ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። … ባለትዳሮች እየተማራችሁ … ሚማ የዚዱል ሁበ በይነኩም። ብናስተምራችሁ ቅር አይላችሁም አይደል?… ሀሀሀ (እንደልጅቷ ፈገግ ልበል) ©️Fuad @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
44🥰 15👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁልጊዜ እየሰረቅኩና እየተሳቀቅኩ ከማይህ አንድ ቀን ሰርቀኸኝ ብታሳርፈኝ...!🥺❤️ ©️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
53🥰 23💔 17👍 9
እናቴ ጋ ብዙ ሚስጥር አለን። የሆነ ቀን ማታም እንዲሁ ሚስጥር ነገርኳት። የሆነች የወደድኳት ልጅ አለች። ቱርካዊ ናት። ትወደኛለች እወዳታለሁ። ለመጋባትም አስበናል። ግን እናቴ ይህን ጉዳይ ለማንም አትንገሪ አልኳት። እሷም "ሚስጢርህ ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ እንደተቀበረ አስበው አብሽር።" አለችኝ። ጠዋት ላይ ለቁርስ እንደተቀመጥን አባቴ ወደኔ እያየ "እ ጎረምሳወ ሱልጣን ኦግሎ እንዴት አደርክ!" አለኝ። እናንተስ እንዴት አደራችሁ! አባት ጋ ሳይደርስ እናት ጋ የሚቀር ሚስጥር የለም ልላችሁ ፈልጌ ነው ልጆች። ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
😁 82 20👍 11👌 4🕊 3
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!👋 አላችሁ ወይ?🙄
Показати все...
58👍 18😢 10
👋
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!👋 አላችሁ ወይ?🙄
Показати все...
👋
እንደተጋባቹ ሰሞን ለትዳር አጋራቹ ታደርጉት የነበረ አሁን የተዋቹት ምንድነው?? እንደተጋባን ካልሲህን ካልተኮስኩልህ እለው ነበር አሁን ግን ግራና ቀኝ አርጎ ነው ሚሄደው🤣 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
ልጅቱ ልታገባው ነበር… ነገርግን "ከታማኝ ምንጭ" ባገኘችው መረጃ መሰረት ሰውየው በገንዘብ፣ በጤናውም ሆነ በጠባዩ ለትዳር አይሆንም። ከዚያም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሰውየው ማግባቱን ሰማች። ማግባቱ አይገርምም፤ ያግባ! ነገሩ ግን ወዲህ ነው። ሰውየው ያገባው "ታማኝ ምንጯን" ነው😂 ©️ መልካም ጁምዐ😇 @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
በኡሚ ሎጂክ ሁሉም በሽታዎች መንስኤአቸው ስልክ ማብዛት ሲሆን.... መፍትሔአቸው ደሞ ነጭ ሽንኩርት በምግብ፣በመጠጥ እና በቆሎ መልክ መጠቀም ነው።🙄 ©️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
ታረቁ!❤️‍🩹 ከናንተ አንደኛችሁ እስከወድያኛዉ ሊያሸልብ ይችላል። @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
« من سيصدق الخراب الذي بداخلك ، وأنت تبتسم طوال اليوم ؟ » ቀኑን ሙሉ ስትስቅ እያዩህ… ውስጥህ ክፍተት አለ ብሎ ማን ያምናል? ©️ @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...
በኢስላማዊው አቆጣጠር 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ። ሙሐረም አንድ ዛሬ ጀምሯል። በያመት ዓመቱ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መሆኑን እንመሰክራለን። ሙሐመድ ሶ.ዐ.ወ የአላህ መልዕክተኛ ናቸው። አላህ ሆይ ወሩንም፣ ዓመቱንም በብዙ ሰላምና በረከት የተሞላ አድርግልን። ©️ABX @Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показати все...