cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

Більше
Рекламні дописи
15 336
Підписники
-7424 години
-3317 днів
-67430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አብዛኛዎቹ airdrop በ ton እንደሚመጡ እያሳወቁ ነው በቶን ከሆነ የሚመጡት ደግሞ ለ ጋዝፊ ton ያስፈልጋል ብር ያላችሁ ከአሁኑ ቶን ብትገዙ ታተርፉበታላችሁ የሌላችሁ ደግሞ በዚህ የምልክላችሁ ሊንክ ሼር በማድረግ ብቻ ቢያንስ 0.5 ton ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=9b848992-70ac-47d2-a1e4-ce1da91c895a
Показати все...
አሁንም preton start ያላለ አለ አረ ተዉ ግን  ጀምሩ ብያለሁ ኋላ እንዳይቆጫቹህ👇👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=9b848992-70ac-47d2-a1e4-ce1da91c895a
Показати все...
ቢራቢሮዎችን በማሳደድ ጊዜህን ካሳለፍክ እነሱ ይርቃሉ።ግን ቆንጆ የአትክልት ቦታ በመስራት ጊዜህን ካሳለፍክ፤ቢራቢሮዎቹ ይመጣሉ። ስለዚህ አታሳድ "ይሳቡ" ✍️ አልበርት አንስታይን
Показати все...
🥰 15👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🤣 19 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌙🌙ኢድ አል-አድሀ🌙🌙
🌙عيد الأضحى🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ  ቤተሰቦቻችን እንኳን ለኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ! በአሉ የሰለም የፍቅር ያርግልን 🤲 መልካም በዓል!
Показати все...
🥰 8 3🕊 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
FUN FACT 😅 ይቺ ከላይ በምስሉ ላይ የምታዮት ሴት ልዕልት Qajar የpersiaዋን የቁንጅና ተምሳሌት ተዋወቋት 13 ወጣት ወንዶች በእሷ ምክንያት ራሳቸውን አጥፍተዋል የፍቅር ጥያቄኣቸውን ባለመቀበሏ። Via [ World fact  ]
Показати все...
🤣 22🥰 1😨 1
#የፍራፍሬ_ጭዌ ብርቱን🍊- እኔ #ሆድ እመስላለሁ አለ አፕል🍎- እኔ #ልብ እመስላለሁ አለ ማንጎ🥭- እኔ #ራስ እመስላለሁ አለ . . . . . . ሙዝ🍌- ኧረ ጨዋታ ቀይሩ አኔ እንደዚህ አይነት ጨዋታ አይመቸኝም😏
Показати все...
😁 12👍 2
[ስለወደድኩት ላካፍላችሁ] ፈገግ በሉ መንጌ በጠዋቱ ተነስቶ ሻወር ሲወስድ የእጅ ሰዓቱን እዛው ረስቶ ከቤት ይወጣል። ቢሮው እንደገባ የእጅ ሰዓቱን ሊያይ ቢሞክር ሰዓቱ የለም። የደህንነት ሀላፊው ተስፋዬ ወ/ሰንበት ጋር ይደውልና በአስቸኳይ ሰዓቱ የት እንዳለ አብዮታዊ መመሪያ ያስተላልፋል። ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኃላ ባለቤቱ ደውላ ሰዓቱን ረስቶ እንደሄደ ስትነግረው ወደ ደህንነት ሀላፊው ደውሎ "ተስፋዬ ቅድም ይጣራ ያልኩህን ተወው አግኝቼዋለሁ..."  ሲለው "ምነው ጓድ መንግሥቱ 150 ሰው ይዘን መርምረን 70ዎቹ አምነዋል እኮ"😁
Показати все...
😁 8🤣 5👍 4
➨➨➨ባራኪ🍫🍫🍫 . . አንቺ ዳቦ ሆነሽ ለበረከት ቀርበሽ፣ እኔ ቄስ ብሆን የነፍስ አባት ቆራሽ፣. . "ክቡርነትዎ አባ ቄሱ፣ በረከቱ ላይ ይቀድሱ፣ ቀድሰውም ይቁረሱ፣ ቆርሰውም ለምእመናኑ ያዳርሱ፣" . . ብባል ወስነው ቢፈርዱብኝ፣ መቁረሱ ግዴታ  ቢሆንብኝ፣ . . በመስቀሉ ባርኬ ቀድሼሽ፣ ሶስት ቦታ ከፍዬ ቆርሼሽ፣ እንዲህ ነበር የማከፋፍልሽ ፣ . . አንደኛው ለራስ ለቆራሹ፣ ሁለተኛው ለቄስ ለቀዳሹ፣ ሶስተኛው ለነፍስ አባት በፀሎቱ ምእመናንን ላስታዋሹ፣ . . እልና ሁለመናሽን እከተዋለሁ ከኪሴ፣ ማንም እጅ አትገቢም አንቺ ነሽ  የራሴ፣ . . ባንቺ የመጣ አልፈራም  ኩነኔ፣ ገሀነም ልውረድ እንጂ ምንጊዜም ነሽ የኔ!!! ⓒ ሀብታሙ ወዳጅ
Показати все...
👍 6🤣 5💯 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወንጅማችን እንድረስለት😂😂😂😂😭😭😭
Показати все...
🤣 13😨 1