cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪🇹 Ethio Students Text Book And News grade 1 - 12 University 🎓

📚ከ 1_12 ክፍል የተማሪና የአስተማሪ መጽሀፍትን PDF ያገኛሉ አዳዲስ የትምህርት መረጃንም እንዲሁ እናጋራችሁሀለን። YOU TUBE :- https://www.youtube.com/channel/UCZuIXbtTfzfV10GsiwFo1vQ?sub_confirmation=1 በዚህ ቻናል ላይ ያጣችሁት መጽሀፍ ካለ በ @Ethio_student_ASTYAYTE በመቀላቀል አስተያየትና መጽሀፍት ማግኘት ይችላሉ።

Більше
Рекламні дописи
9 207
Підписники
-824 години
-307 днів
-12730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#አንድ_ነገር_ልበላችሁ!
“የታካች እጅ ችግረኛ ታደርጋለች፤ የትጉ እጅ ግን ባለጠጋ ታደርጋለች።” ""መልካም ምሽት🙏""" @Ethio_Student_Textbook_And_News
Показати все...
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Sime: ብሔራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ምዝገባ ተጀመረ አዲስ አበባ፡ ግንቦት 16/2016 ዓ/ም፡   የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2016 ዓ/ም “ብሄራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ” ፕሮግራም ምዝገባ መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡ በኢመደአ የሳይበር ልሕቀት ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ቢሻው በየነ በዛሬው እለት ለጋዜጠኖች በሰጡት መግለጫ የ2016 ዓ/ም “ብሄራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ” ፕሮግራም ምዝገባ ከግንቦት 15/2016 እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ/ም ድረስ እንደሚካሄድ ገልጸዋል፡፡ በሐገር አቀፍ ደረጃ ምልመላው ለዚሁ ፕሮግራም ተብሎ በተዘጋጀ ፖርታል https://talent.insa.gov.et  እንደሚካሄድም ተናግረዋል፡፡ ምዝገባው 10 ቀን ቀረው ያልተመዘገቡ ጓደኞቻችሁን እንዲመዘገቡ ንገሯቸው።
Показати все...
👨‍💻 1🤝 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የድሮ Lottery 😭 The prizes 😃👉19,17,16 source ክብኘሽ tg channel
Показати все...
😁 7 3🥴 1🤪 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤  ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 ቢሆንም ዛሬ እና ነገ መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1.  ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2.  የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ  አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል።                የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
Показати все...
👍 3🙈 1
TAPSWAP ላልጀመራቹ   ትንሽ ቀናት  ብቻ ይቀሩታል በቀን ሁለት ጊዜ ገብታቹ Tap Tap ማድረግ ያን ያህል ከባድ ነገር አይደለም ፤ ቀኖቹ እየነጎዱ ነው ውሳኔው በእጃቹ ነው 👋 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5200802118 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показати все...
ለጀግኖቹ ! ጀግና ከፈጣሪ በታች ሆኖ ራሱን የሚሰራ ነው ራስን መስራት ማስተዋልን እና የየእለት እንቅስቃሴ ላይ ብርቱ መሆንን ይጠይቃል ስለዚህ ራስን ለመስራት ሁልጊዜም ወደኋላ እንዳትል አሁኑኑ  መንገድህን ጀምር ! መልካም ምሽት ተመኘን 🙏 source:- InspireEthiopia @Ethio_Student_Textbook_And_News
Показати все...
🫡 2🆒 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸነፉ።               ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አይሲቲ ውድድርን በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት 3 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶሰተኛውን ሽልማት ከማሌዢይ፣ ሜከሲኮ እና ኬንያ ቡደን ጋር ተጋርተዋል። ውድድሩ ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተማሪዎች በተሳትፉበት በሶስት የውድድር ትራኮች (Innovation, Network and Computing) ተካፋፍሎ የተካሄደ ሲሆን ከአርባ ምንጭና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በተገኙ ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን በኮምፒውቲንግ ትራክ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸንፎ ዛሬ ወደ አገሩ ተመልሷል። የትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ ውጤት የተስማውን ደስታ እየገለጸ፣ ወደፊትም የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እድል የሚፈጥሩ ውድድሮች ላይ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከመሰል ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል። Source MOE
Показати все...
👍 2👏 1
👩‍💻ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች🧑‍💻 ✍️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ✍️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ✍️የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ✍️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ✍️ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ✍️ ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ✍️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ✍️ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ✍️ ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ✍️ መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣   👌የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነው‼️ 📚 መልካም    የጥናት ጊዜ!.📚 @Ethio_Student_Textbook_And_News @Ethio_Student_Textbook_And_News
Показати все...
🇪🇹 Ethio Students Text Book And News grade 1 - 12 University 🎓

📚ከ 1_12 ክፍል የተማሪና የአስተማሪ መጽሀፍትን PDF ያገኛሉ አዳዲስ የትምህርት መረጃንም እንዲሁ እናጋራችሁሀለን። YOU TUBE :-

https://www.youtube.com/channel/UCZuIXbtTfzfV10GsiwFo1vQ?sub_confirmation=1

በዚህ ቻናል ላይ ያጣችሁት መጽሀፍ ካለ በ @Ethio_student_ASTYAYTE በመቀላቀል አስተያየትና መጽሀፍት ማግኘት ይችላሉ።

👍 3👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#grade12 የ2016 የ2ኛ መንፈቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ12ኛ ክፍል የተስተካከለ የሞዴል ፈተና ፕሮግራም😀
Показати все...
👍 1👏 1
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Heavy rains can cause lightning. If you are outside, never take shelter under a tree. Immediately turn off your mobile phone or put it in aeroplane mode! These people took  refuge under a tree thinking it is safe, unaware that the mobile phones in their pockets are in the antenna position. Please share the video to save the lives of those who don't know about this! Remember, each thunderstorm equals ten thousand volts of electricity⚡⚡⚡. Source other social web 😉
Показати все...
👍 2🤔 1😱 1