cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Більше
Рекламні дописи
136 008
Підписники
+20524 години
+1 0637 днів
+4 27630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Показати все...
👍 11 3
💻ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!💻 🛡ከ1አመት ዋስትና ጋርና ከተለያዩ ስጦታዎች ጋር 😊 💻 አዳዲስ ላፕቶፖች 💻 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች 💻 ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች      🎮➖ለGaming      🧑‍🎓➖ለተማሪዎች      👨‍💻➖ለEditing      👷‍♀➖ለEngineers      👨‍💼➖ለOffice 📬 አድራሻ : በመሀል መገናኛ ✨ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 CALL 📲+251917755127 JOIN Our Telegram Channel https://t.me/MoonLaptops
Показати все...
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል! ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። ማስታወሻ:— የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ  ይሄ dvprogram.state.gov/ESC/ ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Показати все...
👍 15 6😱 1
💸💸የስራ እድል ለምትፈልጉ 💸💸 ✅ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ ✅ በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ ✅ ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ ✅ ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ ✅ ያለ ምንም ክፋያ ONLINE ዕቃ በማሻሻጥ ብቻ ተከፋይ ይሁኑ.✅ ✅ ከርስዎ የሚጠበቀው በ አለማችን ላይ እጅግ ገናና ከሆኑት ብራንድ እና ኦርጅናል የሆኑትን ሽቶ ፣ ቦርሳ፣ ሰአት፣ስጦታ ሊሰጡ የሚችሉትን ማሻሻጥ ነው። ✅  ለበለጠ መረጃ @TulipsCustomerCare ወይም በ +251926816131 +251966497558 ያነጋግሩን
Показати все...
👍 5😱 2🥰 1
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
Показати все...
🫥Profiles Picture🌉
📌J O I N 📌
👍 1
💘ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ💘
💘በፍቅር ለመጣል💘
💘መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💘
💘የፍቅር ደብዳቡ ለሴቶች ብቻ💘
💘የፍቅር ደብዳቡ ለወንዶች ብቻ💘
❤️ይቅርታ ለመጠየቅ❤️
❤️ሙዚቃ ለመጋበዝ❤️
❤️ሴቶችን ለማማለል ❤️
❣️ወንዶችን ለማማለል❣️
❣️መልካም ምኞት ለመግለፅ❣️
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
Показати все...
🎆J O I N🎆
💫 የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ 💫
Показати все...
🩷መስከረም🩷
❤️ጥቅምት❤️
🧡ህዳር 🧡
💛ታህሳስ💛
💚ጥር💚
🩵የካቲት🩵
💙መጋቢት💙
💜መያዚያ 💜
🖤ግንቦት🖤
🩶ሰኔ🩶
🤍ሐምሌ 🤍
🤎ነሃሴ 🤎
💝ጳጉሜ 💝
⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇 @Learn_English_Language_USA @Learn_English_Language_USA @Learn_English_Language_USA
Показати все...
👍 4 1
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Показати все...
1
🌐 J O I N 🌐