cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Hopeful_Tube

(1ጴጥሮስ.5:7) ----------------- ✞እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ። 📩ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👉 @Ashetesh_bot አዳዲስ መዝመሮችን ለማገኘት ☞ @yehiwot_zema

Більше
Рекламні дописи
8 487
Підписники
Немає даних24 години
+217 днів
+28530 днів
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎉 የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ በምንጋብዛችሁ ቻናል የተለያዩ የካርድ ስጦታ እና አሸላሚ ዝግጅቶች ይገኙበታል ታዲያ ቻናሎቹን በመቀላቀል ስጦታዎን ይቀበሉ ይፍጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
Показати все...
🎁🎉 አሸላሚ ጥያቄዎች 🎉🎁
🎁🎉የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄዎች🎉🎁
🎁🎉አዝናኝ መንፈሳዊ ዝግጅቶች🎉🎁
🎁🎉አስተማሪ ዝግጅቶች 🎉🎁
🎁🎉ነፃ የሞባይል ካርድ ስጦታ🎉🎁
🎁🎉ጥያቄ እና መልስ ውድድር🎉🎁
🎁🎉ነፃ የቴሌግራም ፕሪሚየም ስጦታ🎉🎁
🎁🎉አስቂኝ እና ቁምነገር ዝግጅቶች🎉🎁
🎉🎉ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ🎉🎉
🎁🎉አሁኑኑ ቻናሉን ይቀላቀሉ🎉🎁
🎁🎉Easter Gift🎉🎁
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
Показати все...
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ✝
✝ የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ✝
✝ የዘማሪ ታምራት ሀይሌ ✝
✝ የዘማሪ አዲሱ ወርቁ ✝
✝ የዘማሪ ይትባረክ ታምሩ ✝
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ✝
✝ የዘማሪት ለምለም ማታ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ተዘራ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ወልዴ ✝
✝ የዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ ✝
✝ የዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ✝
✝ የዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ ✝
✝ የዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ✝
✝ የዘማሪ ኢዮብ አሊ ✝
✝ የዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ✝
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬

👍 1

"በታሪክ ውስጥ ታላቅ ሰው ማን ነበር?" ካልን መልሱ የሚሆነው "ኢየሱስ ክርስቶስ" የሚል ነው። ምክንያቱም ተማሪዎች አልነበሩትም ነገር ግን መምህር ተብሏል፤ ዲግሪ የለውም ነገር ግን አስተማሪ ተብሏል፤ መድሐኒት አልነበረውም ቢህንም ግን አዳኝ ተብሏል፤ ምንም አይነት የጦር ሰራዊት አልነበረውም ነገር ግን ነገሥታት ፈርተውታል፤ ማንኛውንም አይነት ወታደራዊ ጦርነት (ውጊያ) አላደረገም፥ ነገር ግን ዓለምን አሸንፏል፤ ቤተመንግሥት ውስጥ አልኖረም፥ ነገር ግን ጌታ ብለው ጠሩት፤ ሕዝብን አልገዛም ግን ንጉሥ ብለው ጠሩት፤ ምንም ወንጀል አልሰራም ነበር ግን ሰቀሉት፤ በመቃብር ውስጥ ቢያኖሩትም እስከዛሬ ድረስ ግን በህይወት አለ፤ መንግሥቱ በዚህ ዓለም አይደለም ነገር ግን በሚያምኑት ልብ ውስጥ በዚህ ትገኛለች። ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ያፅናናኛል!!
Показати все...
🥰 19👍 3 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
መንግሥተ ሰማያት የኋላ በር የለውም፣ አማራጭ መንገድ የለም፣ እግዚአብሔርን ካላወቃችሁ ፣ በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ካላመናችሁ ፣ የእግዚአብሔርን ቁጣ በማያምኑበት ይገለጣል። በክርስቶስ ለማመን እና የዘላለምን ሕይወት የምንይዝበት ጊዜ አሁን ነው። ከጨለማ ወደ ብርሃን የምንመለስበት፣ ጥሪያችንንና ምርጫችንን የምናረጋግጥበት ጊዜ አሁን ነው።።
Показати все...
👍 9 5🥰 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
        "መልካም ነህ" ፍሬህይወት አበባው-||-New Song 🕐-5:52Min || 💾-5.5MB    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ     ▷ @yehiwot_zema ◁     ▷ @yehiwot_zema ◁                △Join us △
Показати все...
3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
👍 1
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot

#የልብን ጩኸት የምትሰማ ፣ #የነፍስን መቃተት የምታደምጥ ፣ የፍጥረት መሸበር ግድ የሚልህ ፣ #እረኛ ያጣው መንጋ የሚያሳዝንህ ፣ #መጠለያ አጥቶ የሚሮጠው የሚያራራህ ፣ #መሪው ተነቅሎ የሚከንፈውን ሠረገላ በዓይንህ ጥቅሻ የምትመራ ፣ የመጨረሻዬ መጣ ላለው መጀመሪያን አክሊል አድርገህ የምትሸልም ፣ #ምን ይሉኛል ብሎ ራሱን ያሰረውን ከአሉተኛ ትውልድ የምታድን ፣ #የት ልድረስ ለሚለው መሸሸጊያ የምትሆን ፣ #ራሱ ላስጠላው ዋጋ የምትሆን አንተ እግዚአብሔር ነህ ። ፍጥረት ሁሉ ይስማ አንተ ያህዌ ነህ ። አባቴ ነህ😭😭😭😭 ።
Показати все...
🥰 32 12👍 3🔥 3

📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፋተኛው???🤔🤔 ክፍል አስር "በእምነት" አለኝ "አንተ የተጠራከው እኮ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንድትሆን ነው። የገፉህ የተቹክ ምእመናን እኮ ያንተ ወጤት ናቸው።ትላንት ከነበሩበት አዘቅት ወጥተው የተባልከው ነገር እውነት እንደሆነ አምነው ስለተቀበሉት ያለህበት ነገር ዘቅጦ ታያቸው።የ ኋጢያትን ትርጊም በደንብ ለይተው ስላወቁ አይመስልክም? ቢቀበሉ ነበር ችግሩ መክንያቱም አልጠነከሩም ማለት ነበር ማግለላቸው ተገቢ ባይሆንም ግነ ሃጢያትን ተፀይፈውታል።ይሄ ያንተ ውጤት ነው በዚ ለትኮራ ይገባል።አስቸምረካቸው ነበር እነሱም ያስተማረካቸውን ይዘዋል።"አለኝ ከዛም እኔ ምርር ብዬ ማልቀስ ጀመርኩኝ "አየህ"አለኝ "ጌታቸው ሃጢያቱን ተናዞ የእስር ጊዜውን ከጨረሰ በኋላ ያንተን የቅርታ ሳያገኝ ባደረበት እመም ከስምንት ዓመት በፊት ሞቷል የዛች ቤተክርሰቲያን ምእመናን ደሞ አሁን አጊንተውክ ይቅርታህን ይፈልጋሉ ይቅርታህን ሳያገኝ እንደጌታቸው ስንት የሞተ አለ ከዚ በኋላ ግን ማንም ይቅርታህን ሳያገኝ መሞት የለበትም ሄደህ የቅር በል" አለኝ። በጣም ደነገጥኩኝ" ይቅር በል ምንድ ነው የምታወራው"አልኩት "አዎ ይቅር በል የታሰረ ነገር አይኑርህ በሰማይም እንዳይታሰብ ያንተ ደስታ ከላይ ነው በሰማይ ዋጋ አለህ በምደር ተበቅለክ ምታገኘውን ደስታ አጠብቅ እንዳለ እስከዛሬ ድረስ በፀፀት እስከ ዛሬ ያነባል የዛች ቤተክርስቲያን በረከትም ተይዟል የ እግዚአብሔርም ክብር እርቋታል።ያችን ቤተክርስቲያን ከ ጌታ ጋር እንዴት እንደተከልናት ታቃለ የነበረውን ክብር ታስታወሳለ? ዛሬ ግን የለም እንዳለ እንደነገረኝ ከሆነ አነተ ከወጣህ ጊዜ ጀምሮ ነበረውም ክብር ለቆ ወጥቷል። አንተ ዝም አለ አይፈርድም አልከው እንጂ እሱ ልክ እንደ አቤል ደም ስቃይክ እና የእንባ ጬውት ወደሱ ጮዋል።ስለዚህም ከዛች ቤተክርስቲያን ክብሩን አሽሽቷል።ሂድና ይቅር በል የቤተክርስቲያኗን በረከት አስለቅቅ"አለኝ ሲያወራኝ አንድ ነገር አሰብኩኝ ክርስቶስ ለኛ ሕይወትን ሊሰጠን መጥቶ ገፈተን አባረርነው ባንቀበለውም መከራችን ተቀብሎን ስለኛ ሲል መስቀላይ ዋለ በሞቱ ሕይወትን ሰጥቶን ዳግም ይቅር ብሎ ተቀበለን። ታዲያ እኔ ማነኝ ብዬ አሰብኩኝ ልቤን ምን እንደነካው ባላቅም ወዲያወኑ ተንበርክኬ ይቅር በለኝ ብዬ መጮህ ጀመርኩኝ።ስለኔም ስለነ ጌታቸው ስለ ቤተክርስቲያናችን ንስሃ ገባሁኝ።በጣም ደስ አለኝ በማግስቱ ወደ ሀገራች በለሊት ለመሄድ ወስነን ወደ አብርሃም ቤት ተያይዘን ሄድን።እንዳሰብነውም በለሊት ሄድን እነ እንዳለ ቤት ነበር ያረፋነው።ሲያየኝ ማመን ነበር ያቃተው በፀፀት እያነባ እግሬ ላይ ወድቆ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔም አቅፌው ይቅር አልኩት።ከዛም ማረግ ስላለብኝ ነገር አወራን በማግስቱ እሁድ ነበረና ከቃል በኋላ ንግግር እንዳደርግ ተስማማን።ነጋና እንደተባባለነውም ከቃል በኋላ ነግግር ለደርግ ወደ መድረክ ስወጣ በጉባሄው መሃል የነበረው ሕዝብ እየጮኹ በእንባ መራጨት ጀመሩ ሁሉም ባንድ ድምፅ ቆመው በድለንሃል ይቅር በለን መለት ጀመሩ።የነበረው ሁኔታ በጣም ልብ ሚነካ ነበር እና መናገር አቀቶኝ ዝም ብዬ አለቀስኩኝ ከዛም ይቅር ብያችኋለሁ የሚለውን ቃል ብቻ ቸናግሬ ወረድኩኝ። ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነው ሁሉም ነገረ ባዲስ ተቀይሮ የቤተክርስቲያናችንም ክብረ ተመለሶ ልክ እንደድሯችን ማገልገል ከጀመርን አንድ አመት ሆኖናል።አብርሃምም ከውጪ ቤተሰቡን ጠቅልሎ መጥቶ ከኛ ጋር አብሮ እየኖረ ነው።ልጁም ናቲ ጌታ ሚሰራበት የተባረከ ጀግና ወጣት ነው።ዛሬ ልዬ ቀን ነው የልኳቹ ከ ሰባት ወር በፊት ካወኳት ልጅ ጋር በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የጋብቻ ስርአት ፈፅመን መኖር የጀመርንበት ቀን ነው።የ እንደገና አምላክ በምህረቱ ዳግም ሰው አረጎኝ ልክ እንደ መቅዲ ጀግና የሆነች ምህረት ምትባል መልካም ሚስት ሰጥቶ ክሶኛል። አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለው ስንቶቻችን ነን በሰዎች በአገልጋዮች ተሰናክለን ተጎድተን ከጌታ ቤት የራቅን ሕይወታችን የተመሰቃቀለብን እግዚአብሔር ዝም አለ ብለን ጥፋተኛ አርገነው እያጉረመረምን እምነታችንን ሸርሽረን ልባችንን አደንድነን በራችንን ዘግተን የተቀመጥን?🤔 አንድ ነገር አውቃለሁ እግዚያብሔር እኛ ከምንለው እና ከምናስበው በላይ ይበልጥ መልካም ነው ደግሞም የእንደገና አምላክ ነው። ግባችን ሁሌጊዜ የተሰቀለው ስለኛ ሲል መስቀል ላይ የዋለው ለኛ በደል እና ሃጢያት ዋጋ የከፈለው ክርስቶስ ላይ ይሁን።ስለ ጌታ ብለን ምድር ላይ የምንቀበለው መከራ በሰማይ ታላቅ ሽልማት አለው።በምድር ደልቶን አክሊልን ከምናጣ ስለጌታ ተሰደን ባባታችን ዘንድ አክሊሊ ይኑረን። ተባረኩ🙏🙏🙏🙏 ተፈፀመ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @Ashetesh @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
Показати все...
19👍 8🥰 3😢 3👏 1😱 1
ስላም ውድ የHopeful_Tube ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን እናም ዛሬ ማታ 2:00 ላይ ማን ነው ጥፋተኛው የምለውን ልብወለዱ የመጨረሻ ክፍሉን የሚንለቅላቹ ይሆናል😊
Показати все...
5🤔 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
ልብወለዱን ማታ ስንት ሰዓት ላይ ብንለቅላቹ ጥሩ ነው እስቲ ሃሳብ ስጡበት?
Показати все...
👍 8 1
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔ማነው ጥፋተኛው ???🤔🤔 ክፋል ዘጠኝ የትላንትናው ልጅ ከ አንድ በ እድሜ ከ እኔ አኩያ ከሆነ ሰው ጋር ከደጃፌ ቆሞ አየውት።ምይዘው ምጥለው ጠፋኝ መናገር አቅቶኝ ሳላስበው የ አንባ ዘለላዎች ከ አይኔ መውረድ ጀመሩ።ፊት ለፊቴ ከዛ ልጅ ጋር ቆሞ ነበረው የልጅነት ወዳጄ አብርሃም ነበር።በሁኔታዬ ግራ ተጋብቶ የተደናገጠ ይመስላል እኔ እጂ እሱ ፈፅሞ አላወቀኝም።ግራ በመጋባት ተኩር ብሎ ያየኝ ጀመር ወዲያውኑ እጅግ ተደናገጠ ሰሜን ለመጥራት ሚሞክር ይመስላል ግን አቅቶታል ከ እሱም ዓይኖች እንባ መፈሰስ ጀመረ ባለንበት ሁለታችንም ጀርቀን ቆመን እየተያዬ ማለቀስ ሆነ አጠገብ ቆሞ የነበረው የትላንቱ ወጣት ልጅ ግራ በመጋባት"ምንድነው አባ ትተዋወቃላቹ እንዴ?" በማለት ጠየቀ።እኛ ግን መቆም አቅቶን ተንበርክከን ተቃቅፈን ይበልጡን ማልቀስ ጀመርን።አብርሃም ግን ምብቆሽሽንም እኔን ለማቀፍ አልተፀየፈኝም ነበር።"በእምነት አንተ ነህ ግን?" አለኝ እኔም"አዎ አብርሃም እኔ ነኝ " አልኩት።ከዛም አብሮ የነበረው ልጅ አረጋጋን እና በእርጋታ ማልቀስ አቁመን መውራት ጀመርን። እሱም "ልጄ ነው ተዋውቀው "አለኝ እኔም ጀነገጬ"ያንተ ልጅ!"አልኩት ።እሱም "አዎ ናትናኤል ይባላል የመጀመሪያ ልጄ ነው"አለኝ።አይ ናቲ የአባቱ ልጅ አደል እሱም ልክ እንደ አባቱ ጌታን በወጣትነቱ ያገለግላል በየሄደበት ይመሰክራል እኔንም በዚ አጋጣሚ ነበር ትላንትና ያገኘኝ።መትቼ ባባርረውም ግን ከሁኔታዬ የተረዳው እንደዛ የሆነኩበት ምክንያት እንዳለኝ ገብቶት ሊረዳኝ አባቱን አማክሮት ሊያናግረኝ ነበር ድጋሚ ወደ እኔ የመጣው። ይገርማል ከዚህ ሁሉ አመታት በኋላ የልጅነት ወዳጄን አብርሃምን አገኘሁት።"አይ ጊዜ" አለ አብርሃም "ያኔ ብዙም ስላለመድኳቸው ከ እህት ወንደሞቼ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ከቤት ወጥቼ ኑሮ ከብዶኝ ስለነበር ለናንተም መደወል አቆምኩኝ ከዛ በኋላ ግን ነገሮች ተስተካክለው ጥሩ ኑሮ መኖርም ጀመርኩኝ ቤተሰብም መሰረትኩኝ ለናንተ ግን ይሄ ሁሉ ጊዜ ሳልደወል ተቀይመውኛል ብዬ በስራዬ አፍሬ ሳልደውል ቀረው።አሁን እዚህ መጣው አምስት ዓመት አለፈኝ።ወደ አደግንበት ሀገርም ሄጄ እንዳለ ሁሉንም ነገር ነግሮኛል።አንተን ለማግኘት ያላረኩት ጥረት አነበረም ግን ላገኝህ አልቻልኩም ከመደከሜም የተነሳ ተስፋ ቆረጬ ዝም ብዬ መፀለይ ጀመርኩኝ እናም አገኘው ጌታ ፀሎቴን ሰማኝ "አለኝ ። እኔም "ጌታ"አልኩት እሱም "አዎ ጌታ" አለኝ።"ጌታ ስለኔ ግድ ብሎት ስለኔ የፀለይከውን ፀሎት ሰማ ነው ምትለኝ" አልኩት በማፌዝ።"አዎ በእምነት አትሳሳት "አለኝ"አልተሳሳትኩም !"አልኩት። በትልቅ ቁጣ "ይገባኛል በእምነት ያሳለፈከው ነገር እጅግ ከባድ ነው ።ግን እግዚአብሔር ከሁኔታዎች በላይ ነው" አለኝ።"ከሁኔተዎች በላይ ነው? ለዛ ነዋ ዝም ያለው ከእኔ ይልቅ እነ ጌቸቸውን አብልጦ ስለሚወድ አይመስልክም ዝም ያለው እኔ ምኑ ነኝ?ምኑም እኔ ለሱ ተራ ሰው ነኝ ትቶኛል እረሰቶኛል እኮ እንጂ ታዲያ ለምን አልፈረደም" አልኩት በትልቅ ጩወት እና ንዴት።እሱም መልሶ "በእምነት ላንተ ፋርድ ምንድነው ?"አለኝ በተረጋጋ ድምፅ።መልስ አልነበረኝም እራሴን መልሼ ጠየኩት ከዛም "ሞት" አልኩት ለራሴ"አዎ ሞት"አልኩት መልሼ ግን ደሞ መልሼ "እሱ እኮ ግን እረፍት ነው "ብዬ መለስኩኝ ለራሴ ከዛም" ጌታ መን ቢፈርድ ነው ጥሩ"ብዬ ደግሜ እራሴን ጠየኩት ከዛም"እኔንጃ"ብዬ መለስኩለት ከዛም"በላ መልስልኝ"አለኝ አብርሃም ምላሼን እየጠበቀ"እኔጃ አላውቅም "አልኩት ግራ በመጋባት ለራሴ ግን አንድ ጥያቄ የጠየኩት "ታድያ ጌታን ምን አርግ ነው ምለው?" አልኩኝ።አብርሃምም ...............................ይቀጥላል @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
Показати все...
👍 12 3
አንድ Part ይጨመረ እንዴ...🤔 እስቲ ይጨምረ የምትሉ be like አሳዩኝ
Показати все...
👍 21
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔ማነው ጥፋተኛው????🤔🤔 ክፍል ስምንት ጌታቸውን ሄጄ ተጋፈጥኩት ጌታቸውም ያኔ ትክክለኛ ማንነቱን አሳየኝ።አርፌ ዝም ብዬ እንድቀመጥ አስጠነቀቀኝ።ካልሆነ ግን ማልወጣው ችግር ውስጥ እንደምገባ አስፈራራኝ።ራሄልንም ከምገልሽ በሚል ዛቻና ማስፈራራት አስገድደው ከ ሀገር አሶጧት።የተፈጠረውን ለጓደኛዬ እንዳለ ብነግረውም ለሚስት እና ልጆቹ በማሰብ ፈርቶ ዝም አለ።ጭራሽ ማላቀው እንዳለ ሆነብኝ እኔ እና መቅዲ ግን ጌታቸውን መጋፈጥ ቀጥለናል።የጌታቸውም ጭካኔ አይሎ ነበር በገንዘብ የፈለገውን ነገር መንሳት እና መጣል ይችል ነበር።እናም እኔን ከዛ ቤተክርስቲያን ማራቅ አሰበ የራሱን ድርጊ ብዙ እህቶችን በገንዘብ ገዝቶ እያመጣ ምንም ማላቀውን ሰው የተለያዩ ሴቶችን እንደማማግጥ አድርጎ በእኔ ላይ ከ ሀብታሙ ጋር በማበር አስመሰከረ። ከ ቤተክርስቲያንም ተገሰፅኩኝ።መቅዲ ብቻ ነበረች ያመነችኝ ከጎኔ የቆመችልኝ ሌላው ሁሉም ፊቱን አዞረብኝ እንዳለ እንኳን ሳይቀር የ እሱ እጣ ፈንታ ይደርሰኛል ብሎ ካደኝ። እኔ እና መቅዲ ብቻ ቀረን ከየ አጥቢያው ያለ ሀጢያቴ ተኮነንኩኝ።ከቤተክርስቲያንም መገኘውን ደሞዝም ተከለከልኩኝ ሁሉም ፊቱን አዞረብን ተሳለቁብን። መንገድ ላይ እንኳን ሲያገኙኝ "ሌባው፣ ልክስከሱ የኛ ፓስተር "እያሉ ወጣቶች እናቶች እና አባቶች ሳይቀሩ ይሰድብኝ ጀመር የሁሉ መጦቃቀሚያ ሆንኩኝ።በዚህ መሃል መቅዲ መዳኒት ስለለቀባት መውሰድ አቁማ ሰለነበር በጠና ታመመችብኝ እሷን ወስዶ ማሳከሚያ ገንዘብ አጣው። የቤት ኪራይ ባለመክፈላችን ለቀቁ ተብለን ጎዳና ላይ ወጥተን ሸራ ወጥረን መኖር ጀመርን ስራ አነበረኝም ከልጅነት እስከ አውቀት መሉ ጊዜዬን ለጌታ ሰጥቼ ስለነሰር ልስራ ብል እንኳን ምንም ስራ አልችልም ነበር በዛላይ እንደ ጌታቸው ባለ የአገሩ ከበርቴ ተገልያለው ማመን ያስጠጋኝ እና ምንም አማራጭ ስላጣው መሬት ላይ አንጥፌ መለመን ጀመርኩኝ።ግን አደለም ገንዘብ ሊሰጡን ይቅር እና ጭራሽ"እግዚአብሔር አሁንም ያዋርድህ ገና ምን አይተህ" እያሉ ተሳለቁብኝ።መቅዲን ምንም መድረግ ባለመቻሌ ዓይኔ እያየ አጣዋት።ስቀብራት እንኳን መንም አብሮኝ አነበረም በሁሉ ገለልተኛ ሆነኩኝ። ጭራሽ የው እግዚአብሄርም ቀጣው ይሉኝ ጀመር።እኛ ጠግበን ሳንበላ ያበላነው እና ያለበስነው በችግራቸው ጊዜ የደረስንላቸው እንኳን ከጎኔ ጠፉ።እግዚአብሔርም ዝም አለ። እኔም በፊቱ ወድቄ እያለቀስኩኝ "ለምን ዝም ትላለህ"ብዬ ጠየኩት "ኑሮዬን ተቼ አንተን ስለመረጥኩኝ?ለቤትህ ቅናት ስለተሟገትኩኝ?ይሄ ነው ምላሽ?ፈራጅ ከሆንክ ፍረዳ ዝም አትበል ማነው ጥፋተኛው ተዲያ ማነው መቀጣት ያለበት? ማነው የዘራውን ማጨድ ያለበት? በላ መልስልኝ ፍረዳ ማነው?"ብዬ ጠየኩት እሱ ግን አሁንም ዝም አለኝ።ከመቅዲ ሞት በኋላ እኔም ሕይወት አስጠላኝ ሞቴን ተመኘውት በሁሉ ነገር ተስፋ ቆረጥኩኝ እራሴን አጣሁት አበድኩኝ ያንን ከተማም ለቅቄ ወጣሁኝ።በማላቀው ሀገር መነገድ ለመንገድ እየዋልኩኝ ዲልዲ ስር አያደርኩኝ ከውሾች ጋር ተርፍራፊ እየተናጠኩኝ የጨለማውን ሕይወት ቀጠልኩኝ።አሁን እዚሁ ለምኜ ባጠራቀምኩት ሽርፍራፊ ገንዘብ በ አሮጌ ሸራና መዳበሪያ ድሳሳ ጎጆ ሰርቼ አልኖረም ግን ኖረ ሚባል ኑሮ እኖራለው።ጌታን ባልክደውም ግን እኔ እንጂ እሱ እንደማይወደኝ እንደማይፈልገኝ አስባለው።ምንም እንኳን አዳኝነቱን ባልክድም እሱ እንደጠላኝ እነድገፋኝ እንደረሳኝ ጭምር አምናለው።የዛሬው ቀልደኛ ደሞ" የእየሱስ ይወድሃል" ብሎ ያላግጥብኛል።አሁንም ንዴቴ አለቀቀኝም እንዲሁ ሳሰላስል መሸ እንቅልፍ አሎስድ ብሎኝ ስገላበጥ አደርኩኝ።አይነጋ የለ ነጋና እንደወተርዬ የጠዋት ቁርሴን ፀሃይ ለመሞቅ ስወጣ ......................................ይቀጥላል @Hopeful_Tube @Hopeful_Tube
Показати все...
5👍 4
ቤተሰቦቼ Sorry ስለጠፋው🙏 አሁን Part 8 እለቅላቹሃለሁ😊
Показати все...
👍 6 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показати все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
📚 አጭር ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ✍ በቤተልሔም ሙላቱ 🤔🤔 ማነው ጥፋተኛው ???🤔🤔 ክፍል ሰባት የጌታቸውን ማንም የማያውቀውን ስልክ አገኘች አይታው ስለማታቅ ከፍታ ማየት መነካካት ጀመረች ግን ስልኩ ላይ የነበሩት መልክቶች እና ፎቾዎች አጅግ ነበር ያስደነገጧት።ማመን አቅቷት ስልኩን እንደያዘች ተዋብ ጋር ሄደች።ግን በጣም ተረብሻ ስለነበር ተዋብ ምን እደሆነች ጠየቀቻት ራሄልም ምን እደምቻረግ ግራ ገብቷት ሰለ ነበር ለተዋብ ሁሉንም ነገር ነገረቻት። ጌታቸው ከስብሰባው ሲመለስ ቢሮው ተከፍቶ የገኘዋል ወደ ውስጥ ገብቶ ሲመለከት መሳቢያው ተከፍቶ እና ሞባይሉም እንዳሌለ ያያል።በድንጋጤ ውስጥ በመሆን በቁጣ ፀሃፉዋን ማን መጥቶ እንደነበር የጠይቃታል እሷም እራሄል መጥታ አስኪመለስ ደረስ ቢሮ ውስጥ ሆና እየጠበቀችው እንደነበር እና ከትንሽ ቆይታ በኋላ ግን ተደናግጣ በፈጥነት እንደወጣች ተነግረዋለች። ጌታቸውም ራሄል ሁሉንም ነገር እንዳወቀች ወዲያውኑ ያውቃል ።ሀብታሙ ጋር በመደወል ይገናኙ እና ማረግ ያለባቸውን ሲመካከሩ ይቆይ እና አምሽቶ ወደ ቤት ይገባል።ተዋብም እሳት ጎርሳ ነበር የጠበቀችው ጌተቸውም በደንብ ተዘጋጅቶበት ነበር የገባው ተዋብም የሰማውት ነገር እውነት ነው ብላሰጠይቀው ድፍረት በተሞላበት ንግግር አፉን ሞልቶ " አዎ ግን አይመለከተሽም" ብሎ መለሰላት ብዙ ተጨቃጨቁ ከዛ ተዋብም ነገ ጠዋት ሁሉንም ነገር ለቤተክርስቲያን እንደምታሳውቅ እና ፍቺ እንደምትፈፅም ትነግረዋለች።ጌታቸውም በፍጹም እንዳታረገው ካልሆነ ግን እደሚገላት የስፈራራታል።ሚገርመው ነገር ጌታቸው ምንም ሀብት አነቀረውም የነበራቸው ሁሉ ተዋብ ከቤተሰቦቿ በወርስ ያገኘችው ሀብት ነበር።ስለዚህ ፍቺ ከፈፀሙ ሁሉንም ነገር ሊያጣ እንደሚችል በማሰባሰብ ተዋብን ሊያስቆም አሰበ እናም ሁሉም ከተኛ በኋላ ለሊት በመነሳት የተዋብን መኪና ፍሬን ያበላሻል። ተዋብም በጠዋት ተነስታ የተፈጠረውን ለቤተክርስቲያን ለመንገር እና ፍቺ ለመፈፀም መኪናዋን ይዛ ወጣ ግን አልተመለሰችም ።ከዛም በኋላ እራሄል አርፍ ካለተቀመጠች የተዋብ እጣፈንታ እንደሚደርሳት የተዋብን መኪና ፍሬን እሱ እዳበለሸው በማስፈራራት እንድተጠነቀቅ ይነግራታል።ራሄልም በመፍራት ለ አንድ አመት ቀዝምታ ውስጥ ተሸሽጋ ትኖራለች።አሁን ግን ሁሉምነገር ከ አቅሟ በላይ ስለሆነባት መቅዲ ብዙ እህቶችን ታማክር ስለነበር ሁሉንም ነገር በሚስጥር ተነግራታለች። መቅዲ ይሄን ነገር ከ እኔ መደበቅ ስላልቻለች ነበር የነገረችኝ እኔ ግን በጣም ስሜታዊ ሆኜ ስለነበር .......................................ይቀጥላል ▷ @Hopeful_Tube ◁ ▷ @Hopeful_Tube
Показати все...
👍 7 3