cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Image Of Christ Ministry

በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦ ✔️ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ) ✔️ ግጥሞች ✔️ ዝማሬዎች ✔️ ምስሎች ወዘተ.... የሚቀርቡ ይሆናል። ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት https://t.me/glorious7gospel ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟

Більше
Рекламні дописи
1 923Підписники
+224 години
-37 днів
-830 днів
Архів дописів
Nicene Creed I believe in one God, the Father Almighty, Maker of heaven and earth, and of all things visible and invisible. And in one Lord Jesus Christ, the only begotten Son of God, begotten of the Father before all worlds; God of God, Light of Light, very God of very God; begotten, not made, being of one substance with the Father, by whom all things were made. Who, for us men and for our salvation, came down from heaven, and was incarnate by the Holy Spirit of the virgin Mary, and was made man; and was crucified also for us under Pontius Pilate; he suffered and was buried; and the third day he rose again, according to the Scriptures; and ascended into heaven, and sits at the right hand of the Father; and he shall come again, with glory, to judge the living and the dead; whose kingdom shall have no end. And I believe in the Holy Spirit, the Lord and giver of life; who proceeds from the Father and the Son; who with the Father and the Son together is worshipped and glorified; who spoke by the prophets. And I believe one holy catholic1 and apostolic church. I acknowledge one baptism for the remission of sins; and I look for the resurrection of the dead, and the life of the world to come. Amen. Footnotes 1. That is, God’s people through all times and places (cf. Heidelberg Catechism Q. 54).
Показати все...
Apostles’ Creed I believe in God the Father Almighty, maker of heaven and earth; And in Jesus Christ, his only Son, our Lord, which was conceived by the Holy Ghost, born of the Virgin Mary, suffered under Pontius Pilate, was crucified, dead, and buried: he descended into hell;1 the third day he arose again from the dead; he ascended into heaven, and sitteth on the right hand of God the Father Almighty, from thence he shall come to judge the quick and the dead. I believe in the Holy Ghost; the holy catholick church; the communion of saints; the forgiveness of sins; the resurrection of the body; and the life everlasting. Amen. Footnotes 1. i.e. Continued in the state of the dead, and under the power of death till the third day.
Показати все...
Repost from N/a
የገላቲያ መልዕክት - ክፍል አንድ - ሐ
Показати все...
Repost from N/a
የገላትያ መልዕክት - ክፍል አንድ - ሀ
Показати все...
Repost from N/a
የገላትያ መልዕክት - ክፍል አንድ - ለ
Показати все...
Repost from N/a
የገላቲያ መልዕክት
Показати все...
Repost from N/a
የገላትያ መልዕክት
Показати все...
Repost from N/a
የገላትያ መልዕክት
Показати все...
📌የገላትያ መልዕክት ጥናት📖 📢አርነታችሁን ጠብቁ!📣 ክፍል አንድ 31MB 🔖የቤተ ክርስቲያን ትልቁ ፈተና ምንድር ነው? 🔖የገላቲያ መልዕክት ለማን፣ መቼና በማን ተጻፈ? 🔖አላማውስ ምንድር ነበር?
"በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።" ገላ 5፥1
Показати все...
Repost from N/a
🔖 ለህፃናት የተሰጠ መገለጥ!
ማቲዎስ ወንጌል 11፥ 12 ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል። 13 ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤ . . . 25 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፡— አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ 26 አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና። 27 ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
Показати все...
“True Success” from Ligonier Ministries https://www.ligonier.org/learn/articles/true-success-joseph
Показати все...
📌 የገላትያ መልዕክት ጥናት Galatians is a firm statement of the doctrine of justification by grace through faith. When Paul wrote this letter, the false doctrine of legalism and faith by works had infiltrated the church throughout Galatia. As a result, believers had traded their freedom in Christ for bondage to the old Jewish law that had been fulfilled by Jesus. On this flight, we discover the differences between law and grace as well as the practical application and results of the proper doctrine of grace. 📖📢📣 የገላትያ መልዕክት፣ በእምነት ብቻ በእግዚአብሔር ጸጋ ስለመጽደቅ የጸና የአስተምህሮ መግለጫ ነው።
የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ። ገላ 2፥21
ጳውሎስ ይህንን መልእክት ሲጽፍ፣ ህግን በመጠበቅ እና በራስ መልካም ስራ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ማግኘት ይገባል፥ የሚል የሐሰት ትምህርት በመላው ገላትያ ወደ ቤተ ክርስቲያን ዘልቆ ገብቶ ነበር። በውጤቱም፣ አማኞች በክርስቶስ ያለውን ነፃነታቸውን በኢየሱስ ለተፈጸመው ለአሮጌው የአይሁድ ህግ ባርያ ለመሆን በመወሰን ለውጠውት ነበር። በዚህ መልዕክት ጥናት፣ በሕግ እና በጸጋ መካከል ያለውን ልዩነት እንዲሁም ትክክለኛ የሆነው የጸጋ አስተምህሮ በአማኝ ሕይወት የሚኖረውን ተግባራዊነት እና የሚያስገኛቸውን ውጤቶችን በስፋት እንመለከታለን። የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።
Показати все...
Galatians is a firm statement of the doctrine of justification by grace through faith. When Paul wrote this letter, the false doctrine of legalism and faith by works had infiltrated the church throughout Galatia. As a result, believers had traded their freedom in Christ for bondage to the old Jewish law that had been fulfilled by Jesus. On this flight, we discover the differences between law and grace as well as the practical application and results of the proper doctrine of grace.
Показати все...
Repost from N/a
📌 የገላትያ መልዕክት ጥናት ክፍል 2 🔖 ቅዳሜ ሚያዝያ ➎፣ ⓴⓰ ዓ.ም (ከቀኑ ❾ ሰዓት ጀምሮ) ከገላትያ ምዕራፍ 1፥11-24 11: ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤ 12: ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም። 13: በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥ 14: ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር። 15-16: ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥ 17: ከእኔም በፊት ሐዋርያት ወደ ነበሩት ወደ ኢየሩሳሌም አልወጣሁም፥ ነገር ግን ወደ ዓረብ አገር ሄድሁ እንደ ገናም ወደ ደማስቆ ተመለስሁ። 18: ከዚህ ወዲያ ከሦስት ዓመት በኋላ ኬፋን ልጠይቅ ወደ ኢየሩሳሌም ወጥቼ ከእርሱ ጋር አሥራ አምስት ቀን ሰነበትሁ፤ 19: ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም። 20: ስለምፅፍላችሁም ነገር፥ እነሆ፥ በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት አልናገርም። 21: ከዚያ ወዲያ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ አገር መጣሁ። 22: በክርስቶስም ያሉት የይሁዳ ማኅበሮች ፊቴን አያውቁም ነበር፤ 23: ነገር ግን፦ “ቀድሞ እኛን ያሳድድ የነበረ፥ እርሱ በፊት ያጠፋው የነበረውን ሃይማኖት አሁን ይሰብካል፡” ተብሎ ሲነገር ይሰሙ ነበር፤ 24: ስለ እኔም እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር። የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።
Показати все...
#ተወዳጆች፣ እግዚአብሔር የልጁን መልክ እንድንመስል እለት እለት ይቅረጸን እንጂ ዓለም የራሷን ቅርጽ አታውጣልን። ሮሜ 12፥2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ #በልባችሁ_መታደስ ተለወጡ እንጂ #ይህን_ዓለም_አትምሰሉ። #Image_Of_Christ_Ministry   #የክርስቶስ_መልክ_አገልግሎት      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
Показати все...
Follow the Image Of Christ Ministry channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaDQSNbEVccLtzF0Vd1r
Показати все...
Follow the Image Of Christ Ministry channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaDQSNbEVccLtzF0Vd1r
Показати все...
መዝሙር 93 (Psalms) 4፤ ከብዙ ውኆች ድምፅ ከባሕርም ታላቅ ሞገድ ይልቅ እግዚአብሔር በከፍታው ድንቅ ነው።
Показати все...
“‘የጠፋው ልጅ’ ምን ያህል ይዘገይ እንደ ሆነ አናውቅም እንጂ፣ ማልቀሱና መጮኹ ግን አይቀርም። ርዳታን ከማግኘቱ በፊት ግን፣ መጮኽ እና ማልቀስ ግድ ይለዋል። ጊዜውን እና ሰዓቱን አናውቅምና፣ እኛ በቤት የቀረን ቤተኞች ስለጠፋው ልጅ ማሰብ ከሆነልን “አቤቱ፤ እባክህ አሁን አድን” የሚለውን ጸሎት እናቅርብ (መዝ. 118፥25)።” https://hintset.org/article/live-apart-from-the-body/ -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Показати все...
2
"Study this Book of Instruction continually. Meditate on it day and night so you will be sure to obey everything written in it. Only then will you prosper and succeed in all you do." “የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።” Joshua 1:8
Показати все...
3
❤#የሰው_ሁለንተና ————————————— ✍️1 ተሰሎንቄ 5:23፤ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ። 📌መጽሐፍ ቅዱስ ስለሰው ሁለንተና ምን ያስተምረናል? ✍️ሰው በእግዚአብሔር መልክና አምሳል መፈጠሩን፤ የመንፈስ፣የነፍስ፣የስጋ ጥምረትና ድምር ውጤት መሆኑን፤ ሰው በእግዚአብሔር አምሳል በመፈጠሩ አምላክ በሉዓላዊነቱ በሚያስተዳድረው ፍጥረት ውስጥ ምድርን የመጠበቅና የማበጀት አደራና ኃላፊነት የተቀበለ ክቡር ፍጥረት ነው። ✍️ሰው በፍጥረቱ ፣በዕውቀቱና በችሎታው ውሱን የሆነ፤ መለኮትነት የሌለው፤ መጽሐፍም እንደሚል “ ከእግዚአብሔር ሕይወትንና እስትንፋስ እየተቀበለ” የሚኖር በእግዚአብሔር ላይ ተደጋፊ ፍጡር እንደሆነ፤እናምናለን እናስተምራለን። ዘፍ 1፡26-27 , ዘፍ 2፡7, 1ተሰ5፥23, ዘካ12፡1 , ኢሳ57፡15-16, ዕብ4:11-12.... 📌የሰው ሁለንተና ሲል ምን ማለት ነው? ------------------------------- ✍️ 1ተሰ 5፡23 በመጀመሪያ ራሱን ቃሉን፥ ሁለንተና የሚለውን እንፍታው። ሁለንተና כָּלִיל ካሊይል፤ קָבַץ ቃባጽ፤ מָלֵא ማሌእ፤ ὅλος ሆሎስ፤ ὁλοτελής ሆሎቴሌስ፤ παντόθεν ፓንቶቴን፤ ሙሉ በሙሉ፤ ዙሪያ ሙሉ፤ ሙላት፤ ነገርን፥ ዕቃን፥ አካልን፥ በጠቅላላ ማለት ነው፤ የቁጥርን ሙላት፥ የማንነትን ተሰብስቦ አንድ ላይ መሆንን ወይም ያልጎደለ ማንነትንም ያመለክታል፤ ዘኁ. 4፥6፤ ሚክ. 2፥12፤ ናሆ. 3፥1፤ ዮሐ. 7፥23፤ 9፥34፤ 13፥10፤ 1ተሰ. 5፥23፤ ዕብ. 9፥4። በሉቃ. 19፥43 ያለው በየበኩሉ የሚለው ቃል ከዚህ አንድ ነው፤ በዙሪያ ሁሉ፥ በሁሉም አቅጣጫ ማለት ነው። (whole, complete, every whit, entire, all, all in all, wholly) ይህ የሁለንተና ትርጉም ነው። ወደ ሰው ሁለንተና ስንመጣ ደግሞ የሰው ሁለንተና ጠቅላላ ማንነቱ ነው። ያም አካላዊ ማንነቱ ወይም ሥጋው እና መንፈሳዊው ወይም በዓይን የማይታይ ማንነቱ፥ ማለትም፥ ነፍሱና መንፈሱ፥ በአንድ ላይ ጠቅላላ ማንነቱ ነው። ✍️ በ1ተሰ. 5፥23 ያለው ቃል ጳውሎስም ግልጽ አድርጎታል። ሁለንተናችሁን ሲል ሥጋን፥ ነፍስን፥ መንፈስን ብሎ አስቀምጦአል። ለምሳሌ የመኪና ሁለንተና ስንል ሞተሩ ብቻ ወይም ጎማው ብቻ አይደለም እነዚህ የመኪናው ክፍል ቢሆኑም ጎማ ወይም ሞተር ብቻውን መኪና ሊሆን አይችልም የመኪና ሁለንተና ስንል ሞተሩም ጎማውም Bodyውም ሁሉም አጠቃላይ መኪና ይባላል። እንደዚሁ የሰው ሁለንተና ስንል ስጋው ወይም መንፈሱ ብቻ ሳይሆን መንፈሱ ነብሱና ስጋው አንድ ላይ ሰው እንላለን። ✍️ሰው መንፈስ ቢሆን ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ከማለት ምንም የሚያግደው ነገር የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ግን በጠቅላላ ሰውን ሰው ይለዋል እንጂ መንፈስ አይለውም። ሰው መንፈስ ቢሆን ኖሮ ሰውን መንፈስ እያለ ለመጥራት ማንም የማይከለክለው ባለስልጣን ቃል ነው። ✍️በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ መሰረት ሰው ሲጀመርም ሲጨረስም ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም። ዘፍ. 1:26-29,ዘፍ 2፥7, ዘፍ 5:1- ራዕይ 21፥3 📌መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ እንደሚያስተምረው አይደለም አሁን ነውና ከትንሣኤ በኋላም እንኳን ሰው መሆናችን ይቀጥላል እንጂ መንፈስ ወይም ታናናሽ አማልክቶች አንሆንም። ራዕይ 21፥3 📌#ሰው_መንፈስ_ነው_ብለው_የሚያምኑ_ሊመልሷቸው_የሚገባ_ጥያቄዎች፦ =================================== 1. ሰው ሲፈጠር መጀመርያ የተፈጠረው መንፈሱ ነው ካልን በዘፍ 1፡27 ላይ “እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረው በእግዚአብሔርም መልክ ፈጠረው #ወንድና_ሴት አድርጎ ፈጠራቸው” ይላል። ስለዚህ መንፈስ ጾታ አለውን? 2. በዘፍ 1፡29 ላይ “እግዚአብሔርም አለ እነሆ መብል ይሆናችው ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ ለምድርም አራዊት ሁሉ ለሰማይም ወፎች ሁሉ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው እንዲሁም ሆነ” በማለት ይናገራል። እንግዲህ በዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ ላይ የተፈጠረው መንፈስ ነው ካልን፤ መንፈስ ሐመልማል ይበላል ማለት ነውን? 📌ከዚህም የተነሳ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሰው ሁለንተና የሚያስተምረውን እውነት ልብ ሳይሉና የቅዱስ ቃሉን ሀሳብ ሳይመረምሩ ሰው መንፈስ ነው የሚል የስህተት አስተምህሮ የሚያስተምሩ ሰዎች አሉ። ይህ አስተምህሮ አላማና ግብ የሌለው ሰዋዊና አጋንንታዊ አስተምህሮ ስለሆነ ቅዱሳን ሁላችን የመጽሐፍ ቅዱሱን አስተምህሮ ብቻ አጥብቀን ልንይዝ ይገባናል። 📌ይሁዳ 1:17፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤ ✍2 ቆሮንቶስ 13 (2 Corinthians) 14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። @የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን
Показати все...
👍 2 2
👍 5
Показати все...
👍 1 1
👉Verse of the day #Image_Of_Christ_Ministry #የክርስቶስ_መልክ_አገልግሎት share💯share💯share    ✅ @grace7alone ✅    ✅ @grace7alone ✅       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Показати все...
👍 2
👉Verse of the day #Image_Of_Christ_Ministry #የክርስቶስ_መልክ_አገልግሎት share💯share💯share    ✅ @grace7alone ✅    ✅ @grace7alone ✅       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Показати все...
2
Verse of the day
Показати все...
4
Verse of the day
Показати все...
1
Verse of the day
Показати все...
5
Verse of the day
Показати все...
2👍 1
Verse of the day
Показати все...
6👍 1
3
Verse of the day
Показати все...
2
Verse of the day
Показати все...
1
   Verse of The Day 🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 #Image_Of_Christ_Ministry #የክርስቶስ_መልክ_አገልግሎት
Показати все...
3
ህያው አምላክ ነህ የተሰኘውን አዲሱን የዘማሪት አዜብ ሐይሉ  አልበም በዚህ የቴሌግራም ቦት አሁን መግዛት ይችላሉ። ➜ https://t.me/HiyawAmlakNehAlbumBot
Показати все...
2
ህያው አምላክ ነህ የተሰኘውን አዲሱን የዘማሪት አዜብ ሐይሉ  አልበም በዚህ የቴሌግራም ቦት አሁን መግዛት ይችላሉ። ➜ https://t.me/HiyawAmlakNehAlbumBot
Показати все...
3👍 1
#Verse_of_the_day
Показати все...