cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

❤️ቢቸጛው😭ሊቤ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
167
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💯 መለወጥ በማትችለው ነገር አትጨነቅ‼️ 💯 ከአንተ አቅም በላይ በሆነ ነገር አትጨነቅ‼️ 💯 ብዙ ጊዜ እኛ መለወጥ በማንችለው ነገር ላይ ጉልበታችንን እናባክንና መለወጥ ለምንችለው ነገር አቅም እናጣለን። 💯 አንተ መለወጥ የምትችለው ብዙ ነገር አለ። ስለዚህ ብዙ ነገር መለወጥ እየቻልክ መለወጥ በማትችለው ጥቂት ነገር ላይ ጉልበትህን አታባክን‼️ 💯 እለውጠዋለው ብለህ በምታስበውም ፣ ከአቅሜ በላይ ነው በምትለውም ነገር ሁሉ በፈጣሪ እመን‼️
Показати все...
‼‼ ሳንቲም ብዙ ድምፅ ያሰማል 💵💰የወረቀት ገንዘብ ግን ምንም አያሰማም ስለዚህ ዋጋህ ሲጨምር ዝምታህ ይበዛል ስለዚህ የሚጮሁ ሁሉ ዋጋቸው ያነሰ ነው። 🙏መልካም አዳር🙏
Показати все...
🌞🌞ተመስገን ደስ የሚል ቀን 🌞🌞 እንዴት ዋላቹ "...በቃል መጠላት ይቻላል፤ በቃል መወደድ ይቻላል ፤ በቃል ማሸነፍ ይቻላል ፤ በቃል መሸነፍ ይቻላል። በቃል ሁሉንም ማድረግ ይቻላል። በቃል ሁሉንም መሆን ይቻላል። የሁሉም ነገር ቁልፍ ቃል ነው። ልዩነቱ፣ ቁልፉ ለበጎም ለክፉም መዋሉ ነው።...ከአፋችን የሚወጡ ቃላት ትሩፋቶች ነን። 🤭🤭🤭 ከአፋችን በሚወጡ ቃላት ጥፊ ሊያስልሱን ወይም ግርማ ሞገስ ሊያላብሱን ይችላሉ።...። 👉እናስተውል
Показати все...
#ዉድ_ትንኝ_ሆይ🕷🕷 ንክሻዉ እሺ ስራሽ ነዉ እናዉቃለን፤ መዝፈኑ ግን ለምን አስፈለገሽ ? ኧረ እንተኛበት ተይን ፕሊስ🙏🤣🤣
Показати все...
ድንጋይ ለሚወረውርብህ አበባ ወርውርባቸው እስከ ማስቀመጫው ማለት ነው 😂
Показати все...
. "ህፃን እያለን ምንጠቀመው ስናድግ ግን ምንተወው ነገር" ለሚለው ጥያቄ "ጡት" ብለው የመለሱት የቤተሰብ ጨዋታ 50 ሰዎች ጤንነት በእጅጉ ያሳስበኛል
Показати все...
ከነ ኪሴ ነው የገባላት ፎንቃ በህልሜ እንኳን ምትመጣው ደሞዜን ጠብቃ
Показати все...
አሁን መለያየት ፈልጋ ነው እንጂ ባትፈልግ ክትፎ ጋበዘኝ ትለኝ ነበር ??
Показати все...
አንዱ መሃል ፒያሣ ላይ በኑሮ ውድነት ብቻውን እያወራ ሲሄድ ምነው በሰላም ነው እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው... ‘’VOCAL እየተለማመድኩ ነው’’
Показати все...
14 year olds now a days posting "I miss my boo" በጥፊ ሳላጠናግርሽ መጨረሻ ላይ "K"ን እረስቻት ነው በይኝ በከቻ😒
Показати все...