1 244
Підписники
Немає даних24 години
+117 днів
+4630 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መልካም ልደት አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ !
@Christian_issue
🎉 23❤ 5👍 3🍾 2🥰 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊወቀስ አይገባም !
ከሰሞኑን በማህበራዊ ድህረገጽ "ቲክ ቶክ" ላይ በዘማሪ አውታሩ ከበደ ላይ አቤል አቡና የሚባል ግለሰብ አላግባብ የሆነ ዘለፋ ሲያደርስበት ሁላችንም ያየነው ነገር ነው።
ይሄ ዘለፋ ከ25 በዓመት በላይ ጌታን በትናትና ሲያገለግልና ብዙ ቅዱሳንን በዝማሬው ሲባርክና ሲያፅናና ለቆየ ዘማሪ እንደ እውነቱ ከሆነ አይገባም።
ዘማሪ አውታሩ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመርኩዞ ነው የዝማሬ አልበሙን ያወጣው ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የዘመረው ዝማሬ የለም።
አንዳንዴ ሰውን ስንዘልፍ አግባብ በሆነ ሁኔታ ፍቅር በተሞላበትና ወንድማዊ በሆነ መንገድ ብናቀና እንደ አንድ ክርስቲየን ትክክል ነው።
እኛ ለሌሎች ምሳሌ መሆን ስንችል ሌሎችን ባናሰናክል መልካም ነው ሌሎችን "አህዛብን" መቀየር ባንችል እንኳን ዝምታ መልካም ነው።
@Christian_issue
👍 15❤ 2👌 2🔥 1🥰 1👏 1